ሰበር ዜና … ወያኔ በአማራ ክልል ከተሞች እልቂትና የባለስልጣናት ግድያ ሊፈፅም እንደሆነ ለኢሳት የደረሰው መረጃ ይገልፃል

1 min read
1

በሌላ በኩል በአዲስ አበባ በሰርጎ ገብ ወያኔዎች የባለስልጣናት ግድያ ሊያደርግ መሆኑም መረጃው ያመላክታል እንዲሁም የተዘጉ የትግራይ ቴሌቪዥን ግብፅ ሙሉውን ወጪ ችላ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ወደ አየር እንዲመለስ እየሰራች ነው

Ethiopia -ESAT Breaking News Tues 07 July 2020

1 Comment

  1. ጥቃቱን ለመከላከል አማራው ሰብሰብ ብሎ ከመንግስት ጋር ይቁም:: ዛሬ መንግስትን ማብጠልጠል ኡማራውን ለአራጆች አሳልፎ መስጠት ነው:: ዛሬ አብን ብልፅግና ሌሎችም የሚባልበት የቅንጦት ፖለቲካ ጫወታ ጊዜ አይደለም:: ህዝቡ ነቅቶ በአንድነት ለመከላከል ከመንግስት ጋር ይሰለፍ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.