ግብፅ በየዓመቱ በግዴለሽነት ከ50 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የአባይን ውሃ ታባክናለች

1 min read

/ር ማናዬ እዉነቱ

በግብፅ የዉሃ አጠቃቀም ጥናትና ምርምር ያደረጉ

የቀድሞቹ የግብፅ የቅኝ ገዝዎችና ግብፅ ነጻ ከወጣች ጊዜ ጀምሮ ሃገሪቷን ያስተዳድሩ የነበሩና (ጋማል አብደል ናስር፤ አንዋር ሳዳት፤ ሁሴን ሙባረክ) አሁንም እያስተዳደሯት ያሉት መሪዎች ኢትዮጵያ ሰላም የሰፈነባት ሃገር ሁና የተፈጥሮ ሃብቷ የሆነዉን የአባይን ተፋሰስ አልምታ ህዝቦቿን ከድህነት እንዳታወጣ በተለያዩ ጊዚያት እንቅፋት ሲፈጥሩባት ቆይተዋል። ይኸነንም የሚያደርጉት በቀጥታ ወርራ ለማድረገ ሞክረው (ከ1874 እስከ 1876 ብጉንዴትና በጉራ የተደረገዉን ጦርነትና ኢትዮጵያ በድል አድራጊነት ያጠናቀቀችዉን እንደ ምሳሌ ማንሳት ይቻላል) ተሸንፈዉና ተዋርደዉ ሲወጡ ኢትዮጵያዊያንን በዘርና በሃይማኖት በመከፋፈልና፤ የተለያዩ ነጻ እዉጭዎችን በማደራጀትና በማሰታጠቅ ኢትዮጵያዊያንን እርስ በርሳቸዉ እንዲዋጉ በማድረግ ነዉ። ከዚህም በተጨማሪ ታላቁን የግብጽ ህዝብ ኢትዮጵያን የጠላት ሃገር አድርጎ እንዲመለከት ሲሰብኩትና ሲያስተምሩት ዘመናትን አስቆጥረዋል።

—--[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]-——

የአባይ ግድብ፟አማርኛ_04042020

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.