ጃዋር መሐመድ በኮካኮላ ላይ ቦይኮት አልጠራንም አለ

1 min read

(ዘ-ሐበሻ) ትናንት በጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ አማካኝነት ዘ-ሐበሻን ጨምሮ በተለያዩ ድረ ገጾች በተሰራጨው “ኮካኮላ የቴዲ አፍሮ ውል እንዲሰርዝ ዘመቻ ተጀመረ” የሚለውን ዜና ተከትሎ ጃዋር መሐመድ በፌስቡክ ገጹ ባስተላለፈው መግለጫ ይህ መረጃ መሠረተ ቢስ ነው ሲል ገለጸ።

በአሁኑ ወቅት ቦይኮት በደሌ በሚል ተነስተውበት በነበረው እንቅስቃሴ ድል እያጣጣምን ነው ያለው ጃዋር ለቴዲ አፍሮ ያለንን መልዕክት ኮንሰርቱን በማሰረዝ በግልጽ ያሰማን በመሆኑ በኮካኮላ ላይ ይህን ቦይኮት አልጠራንም ብሏል።
teddy afrio
በ2014 ብራዚል ለሚካሄደው የአለም እግር ኳስ ዋንጫ አፍሪካን ወክሎ እንዲገኝ ኮካኮላ ቴዲን የመረጠው መሆኑ የሚታወስ ሲሆን ይህን ተከትሎም ኮካኮላን ቦይኮት ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል የሚለውን መረጃ ጃዋር መሀመድ “እኛ የጠራነው ቦይኮት የለም” ካለ በኋላ “ቦይኮት ቴዲ የሙዚቃ አልበምና የሙዚቃ ኮንሰርት ግን ይቀጥላል” ብሏል።

ጃዋር በፌስቡክ ገጹ ያሰፈረው የሚከተለው ነው፡-

We are aware of the baseless rumor being circulated about a campaign to Boycott Coca Cola. We would like for you all to know that we have not initiated such campaign and at this time we have no plan to do so. Besides, with our resounding victory with BoycottBedele, our message has been clearly and loudly communicated. Therefore, until further notice, we would like our supporters and the public to know that there is no call for Boycotting Coca Cola. But the campaign to boycott Teddy’s albums and concerts continue.

Thanks,
Jawar teddy afro

65 Comments

 1. Don’t be fooled with this creepy guy, Jawar Mohammed. Ethiopian should continue their campaign to expose the misinformation spread by his groups against a distinguished Ethiopian Teddy Afro who makes his career preaching peace and reconciliation and unity.

 2. Even if you call the boycott, who is going to listen you. Do the Coca Cola Co.belongs to the Oromo? Or the manager of Coca is an OPDO or JARRA fundamentalist? Do not forget Shek jawar that all your followers are just like the flies of YOUGORT (IRGO in Amharic). You know these flies are interfere every where they get food to reproduce the next generation. But, whenever their cycle of development hinders by a certaln factor, they can easily wiped out by a good management using skills and knowledge who I consider human being( Homo sapiens) not by jawarians (islamist extremist and chat addicted generations). Your brain is governed by catheionene and cathin. that is you do know which one is first and second. Emotional politician who do not understand what he learnt. I do not know why the social medi gives you this much amount of attention for this YEGALA politica.

  • can u explain what u mean by yegala politica letaw. hedh hedh temelesaleh ende ? Jawar represents him self and the likes not the Oromo ppl FYI.

   • Kuku,

    Tell him this statement to Shek Jawar the islamist extremist about his yechat politics not to include the rest of the brave and couregious oromo people. I say ye Oromo politics the uncivilized and unfounded politics run by a few oromo laggards not intellectuals. It did not includes the good oromos who live peacefully and co-existently with other brothers and sisters of the Ethiopian people.

   • He doesn’t have time to talk garbage with Qurciis (Komatas).

    ‘Qomatan qomata kalaalut gebto yifetefital’ aydell yemetilut?

 3. I think we need to appreciate habesha for trying to report a balanced and both side of every news.
  as we know in diaspora it is very hard to found one single free media that is trying to be balance. if opposing or supporting on media called free media inde? for me being a cadre webesite like Aiga/walta to the gov and ECDAF/ESAT for G7 shouldn’t use the name free media.
  they are just a propoganda maching of one party.

 4. You must be fool Ze-Habesha. Are you trying to be innocent this time? In fact, the best would be to post the video that you showed us last year about the Bedeno and Arba Gugu massacre to remind many what Aba Mencha, OLF, and TPLF did during that time. Regardless of the current talks about Teddy and the great Atse Menelik, we will not forget the massacre’s of Araba Gugu and Bedeno. Time will come when Aba Mencha, OLF, G/Ab and TPLF will be accountable for what they did during this massacre and genocide.

  • @Tigist,
   Could be the worst. Unfortunately it was the deed of TPLF and its puppet agent, not of the genuine Oromo nationalists.

 5. Where is the credibility of these creepy Habesha “Journalists and writers?”
  It was the weird Alemayehu “Mohamed” who said he will come up with an ample evidence and disappeared. Now it is the wacky Kinfu Asefa. This only shows the height of frustration and anger with no substance.
  Better to spend your time in searching for the way to build united democratic Ethiopia, where all of us leave in peace and harmony, rather than creating havoc among the good people of the bewildered country.

 6. I don’t understand which public Jewhar talking about is. As far as I knew he is quasi-OPDO working for the kleptomaniac regime-ERPDF/TPLF and it is not the public nor his nexus-of-evils made Jewhar twerking of ‘Boycott Bedelle’ victory, it is a thin instruction of his master-TPLF elites to the company. Jewhar must know that campaigning to boycott Teddy’s albums and concerts would cost him ultimate price. Teddy is icon of Love.

 7. So who cares !!!!! Teddy is not singing Oromiffa !!!!!!! I don´t think Teddy would like narrow and blind groups to listen his music.This campaign would work if it is applied on Oromo singer.

  • The best thing is your Teddy didn’t know Afaan Oromoo and only chats in his borrowed language, Afaan Amaaraa. He hide himself as if he is Amhara and advocates for greater Ethiopia, which has never been a case in history. Your teddy’s chatting is baseless and historically non-founded. Whether chats several times on streets praising Minilik, the butcher, Oromos don’t care about butcher but about human beings who thinks like humans. Abyssinian historians and ‘asmaris” don’t understand history and they live 200 years back disregarding the time they live in now. they live in yesterday’s world and don’t have the gut to think about where they live now.

 8. የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ኢትዩጵያ ውስጥ እንዲቆም የተደርገው እኮ ኦዲዲ ወይም እናንተም ስላላችህ ሳይሆን ህውሐት የቴዲን የአንድነት, የፍቅር, የሰላም ስብከት ስለማይፍልግ ብቻ ነው:: ይሄንን አንተም ደጋፊዎችህም በደንብ አርጋቹ ታውቁታላችሁ: ኮካኮላን ግን ሕውሐት ጣልቃ ምግባት ስለማይችል ችሎታውም ስለሌለው ማስቆም አይችልም: እናንተም ተቃውሞውን አልጠራንም ብላችሁ እራሳችሁን ታታል ላላችሁ::

 9. I think this Guy is anti Ethiopia,and try to destroy Ethiopian unity,so every citizen of Ethiopia must do something and avoid this parasite sick person from earth,unless otherwise we can’t see Ethiopian unity and good generation For our country,so we have to stop him now,
  God bless Ethiopia

 10. Again this is a clear indication that shows diaspora activists are good for nothing. All they do is write and write without knowing the merits. Shame on you!!. You took scanty information, posted it on websites and elevated Jawar. Jawar is a small person without a political base. Yet, the I-know-it diaspora activists like to blow it out of proportion. Bedele was canceled by the ruling party and not due to Jawar’s demand. diaspora activists abnormal crying proportion in attempt to condemn Jawar actually did result unnecessary direction. Here came the TPLF-OPDO to demanded bedle beer managers to cancel the concert thinking it will get support from the fanatic OLF group. Had you ignored Jawar, this would not have been any issue. Anyways, Teddy got his money according to the contract. No harm for Teddy. It was the Ethiopian youth that missed Teddy’s love concert. Diaspora, please grow. Do not write on everything and on everyone.

 11. When the time come I think many feathers has to be ruffled and Jawar, the Jihadist should be the first to worry for taking part with the tplf mafia for destroying the ancient nation of ours. When the sleeping lion roars the half Ethiopian and somalian Jawar has no night to sleep !!!!!

 12. From GETACHEW REDA Editor Ethiopian Semay)

  Response to Astekakay:

  You asked “who is Jawar Mohammod?”

  below is Jawar Mohammod, you have to watch the attached video below wich I call a petition against Jawar few days a go. Here is who Jawar is- that is why I am here with you guys to inform the ill informed Ethiopians so you know your enemies. Here is who Jawar is.
  I urge all Ethiopians to watch the following video that call to all Ethiopians to write a petition to USA immigration office, to Jawar’s school, job (if he at all have one) and explain to them what the following video is explaining to all of us why? The fellow is getting out of hand using his pass port as an Ethiopian while he is inciting hate against Ethiopia with his slogan Ethiopia out of Oromia as if he carried Oromia passport. It is illegal to cheat the United States Immigration swear as an Ethiopian while preaching different nationality to the public. This in addition to his Machete revolution against Christians.

  I invite all Ethiopians to see the attached video and organize a committee how to prepare a petition to the mentioned institutions about the fellow. He and his TPLF are getting away with many issues. Time to act and stand for your Ethiopianism instead of taking a punch from these Kat Addicts.

  The fellow is a kat drug chewing addict that he lied he never do no drugs when he swear to the immigration or to the university that gave him a scholar when he interred the US or immigration. But, as you can see on his different photos, he is a terrible hard core Kat addict. That might be the reason why rational thinking is messed up. His leaders and close friends are old corrupt OLF farts whom many of his leaders that he called “my heroes” are participated in Red Terror and in the Amhara ethnic cleansing crime.

  Wake up! Send the following documented videos and different documents to his schools, work, immigration offices and some Unites States Secret offices and Human Rights watch offices to expel and stop those kind of dangerous and back warded young brains to teach them a lesson.

  This is now Tamanges and the rest of the deluded tightly organized elites’ challenge. We have given you this document and use it. This is the call for all of you to write a petition.

  Jawar Mohammed – A mission of Inciting Hate and Genocide
  http://youtu.be/xLWyGbrsrts

  Thanks Getachew Reda (Editor Ethiopian Semay)

 13. Abegaz, Don’t worry.
  Your ESAT, DW, VOA, call all you Minilik day dreamer has never reported about Jawhar. Even Habasha.
  Therefore, your accusation is zero. By the way Habasha reader of oromo orgin is only me. No worries KKKKK

 14. please please all diaspora dont disturb us , though we have so many differences but we are living together. I have so many Ormomo friends and we love and respect each other. in recent weeks u all are trying to use ur hater and discrimination in all in Ethiopia. I know one thing at this moment that is Jawar is the son of satan he is not a muslim. The problem is not jawar but the people who insult all oromo ppl since we are following the Jawarisim’s idea that is discrimination, hater, impatience and finally war between brothers and sisters. we have to be rational We have to respect the large ormo ppls and the large amhara ppl. we are living together in Ethiopia but u cant in America. why dont try to learn from the former american generation on how they built a country for every citizen ? and why are u forget about ur country by expanding non tolerance??? ESKE LEHULACHEHUM LIB YISETACHUH ………..feker yashenefal telacha gen hule yishenefal…………………..I believe in God

 15. Victory my ass! Teddy’s concerts were cancelled strictly for safety reasons as opposed to financial setback due to the boycott. Heineken wanted to avoid Rwanda style machete (Mencha) waving, khat crazed OPDO crowd from spilling innocent citizens blood. The financial impact as far as Heineken is concerned is a drop in the bucket. In spite of the negative outcome Teddy is going to get paid. That’s what i call ‘ easy money’! Is that what you call success fool?

  Unlike Bedele, Coca-Cola is a huge internationally known brand where the profit margin from Ethiopia is again chump change for the company. No threat of boycott is going to make a dent especially coming from a few Muslim extremists. Coca-Cola knows submitting to these hoodlums is counter productive to the company setting precedent to other blackmailers around the globe not to mention the wrath of majority Ethiopians.

  We should make it clear to Coca-Cola that the man spearheading these boycotts has a possible tie to terrorist groups such as Al Queada and Al Shabab. Jawar was on the record about his intentions linking East African Muslims especially the extreme types together and waging ” JIHAD” against non-Muslims and turning the region into a bloodbath unless they fall in-line. His group is practically Ethiopia’s Boko Haram in the making. Who is to say his recruits are not leaving Minneapolis to Somalia for training purposes. Who is to say his militants will not be fighting and killing Americans tomorrow? I say the FBI and CIA should look into this ungrateful individual and his group, check their activities and bank accounts to find out what their brand of ” extreme Islam” is all about. For Coca-Cola to buckle under pressure of a potential terrorist group would be the equivalent of negotiating with terrorists for the release of hostages. I am sure Coca-Cola will tell ( maybe already told) Jawar Mohammed to go f@ck himself.

  LONG LIVE ETHIOPIA!!!
  FREE ALL POLITICAL PRISONERS IN ETHIOPIA!!!!

  • @Birtu/fas
   lableing human right advocators as Terrorist? Is it right thing? if this is right, then the TPLF is right incarcerating Eskinder Nega and the others. Here you go as a blind chauvinism is driving you off the edge and forcing you to use the same tactic you were opposing and shouting against it for more than a year as act of injustice. God help you!!!

 16. the problem is with us not with this fool, why even give him a minute to discuss about his ass,he is good for nothing weyanes QUEER

  • Jawar knows only Yemencha and chat politics. He can not understand the coordinate system system properly . That is why his major is only to talk like a woman or PEDRASS ( wondeagered). He graduated in pseudo political talk not science. X and Y theory for him is like a nightmare..

 17. jawar sasibew minilik tenestew yemigeluh eyemeseleh behilimih ymetalu meselegn ayzoh 100 amet honachew karefu anitena teketayochih menifesachew yatefachihuwal dedeb yetemarkewn tirasih sir asikemiteh yemitzor dekama

  • The Woyanes jailed his people the( oromo fighter) in the barn like structure jail where a dairy cow and beef animals are kept. He has to fight them first if he has a gut and two balls. He has to call his people to raise their hand tools MENCHA to cut the neck of the security guards of Kailty and other jails to free them.

 18. arabs and muslims boycott coac cola simply because the business is owned by Jews. But the highset consumers of coca cola are arabs. They love it.

  Jawar is against coca cola for the same reason. this guy like the rest of muslim brotherhood is a hypocrite who talks one thing and does something else.

 19. I think this website is probably owned by some Oromo with strong link to the terrorist Jawar mohamed. I see no other reason for maintaining Jawar’s publicity alive at a time when Ethiopians have spewed him out of their hearts and minds. What a shame. Who is Jawar? Ethiopians don’t give a rat about this fool called Jawar. I am growing suspicious about zehabesha and jawar’s relationship. Again, shame on you zehabesha. I don’t even know why I keep coming to this website. Don’t tell me that you can publish all kinds terrorist litrature under the guise of freedom of expression. I can now say safely that zehabesha stands against our unity as Ethiopians. Good luck!

  • Hagos Lebaw, you are just like a flies . Fight first to keep your people free from the tyranny Isayas who fuck you one by one and exile you from your country. Do your home work first. Komata tigre!! Go and collect Locust for your dinner.

 20. HI…. Good job Jhohar Mohamed.

  You got a point. I am a proud Eritrean and I would like to boycot Teddy Afro 100% because he is still marginalized people and socities. He is representing the former idiot leders Minillik and Haileslasie… In my age Haileslasie killed all the dream of Eritreans and served the forigners by killing our people.

  I appriciate Johar Mohamed for the action which have to taken. Even as an Ethiopean national econ or singer he have to represent fairly to all Ethiopean.

  First he is the fun of moha ambesa the Haileslasie regim in his clothes. Dont know he Haileslasie is the killer… Even he is on the stage with a christian simbol than other ethiopian religions. I agree thats personal belife but at least as an artist he have to be away from this actions.

  Hagos… Proud Eritrean.

  • Mr. hagos, if you are Eritrean, then beat it! This does not concern you. But if you are gebreebab, we understand your intention commenting as Eritrean. Boycott Bedele is a disaster. Do you know why? There are over 75% Oromos working for that beer factory; they are mad at this bigot. The chubby, well fed ivy league mouth piece deny them the chance to put food on the table for them and for their families. If they hated OPDO then, they hated more now so. If this people see him in that region, they might send him to his virgins. wherever he ends up going, there are no virgins for him, but he might end up being one for someone else.

 21. The Alshabab-Oromo group of Jawar has been contacting Egypt extremist group since the audio record has been public about the Dam.

 22. AGERACHIN YALEW CHIGERINA SEW HAGER YALEN EHIOPIYAWYAN AGRACHININ ERSANEW HELINACHIN ZIG HONE AYNACHIN AYAYEM LEBACHIN KEFA EBACHIN BEZA BESEW HAGER GEDLUN AWARDUN LEMIN YEHA HULU ERS BERES MEWADED KEBDON ZER ZER SENIL ZERUN AREM BELAW ZERUM AREM HONE ZER EDNMELESS BEFKIR ENMLESS PLEASE PLEASE

 23. Who made Jawar the king of Oromos ? Why do the non-Oromo’s jump to conclusion that Jawar speaks for all Oromos and start insulting us “gala”. If Jawar is so irrational in thinking he is Oromo king..Amaras who are jumpy and call Ormos as “zeregnia” are equally stupid. These stupid extremists deserve each other !!!

 24. I am not surprised on many comments above as it is a normal act of extremists who always want people to serve their idea or wish even though difficult to guess how long they live with such illness. I am sure all above garbage can be crushed with a single statement from Jawar in fact after all Jawar, a political scientist is not willing to come down to this level and lecture the illiterate diaspora. But, I am surprised on some comments who want to give manual or code of conduct to Z-Habesha. I better say this people have worked in Wayane information ministry. On another hand this ill diaspora is saying Skindir is jailed because he spoke and wrote his mind. This people live in controversy and die with controversy to them selves.

 25. “ኦሮሞ first” ሰሞነኛዉ የዲያስፖራ ቅጥፈት

  (በአዲሱ አረጋ ቂጤሳ)

  በአዉሮፓና በሰሜን አሜሪካ አካባቢዎች የሚገኙ አንዳንድ የኦሮሞ ዲያስፖራዎች “ኦሮሞ first” በሚል የተንሻፈፈ አጀንዳ በህዝብ ስም ለመነገድ በዘመቻ መልክ ላይ ታች ሲሉ በቅጥፈታቸዉ ተገርሜያለሁ፡፡ የዘመቻቸዉ ዋና አላማ የኦሮሞ ህዝብ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ከብሄራዊ ጭቆና ያልተላቀቀ፣ ባይተዋር እንደሆነ አስመስሎ ማቅረብ ነዉ፡፡ እነዚህ ሰዎች ለህዝቡ መብት ለመታገል የተነሱ በማሰመሰል ስብሰባዎችን በየቦታዉ እያዘጋጁ “በፖለቲካ ቢዝነስ” የገንዘብ ትርፍ ማግኘት ነዉ፡፡ ይህን ዘመቻ አሳፋሪና አሳዛኝ የሚያደርገዉ የኦሮሞ ህዝብ አለበት ብለዉ ለሚያነሱት የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ “ጭቆናዎች” ሌላዉን ህዝብ ተጠያቂና ጠላት አስመስለዉ የሚያቀርቡ መሆኑ ነዉ፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ “ኦሮሞ first” የሚለዉን ሃሳብ ለማራመድ የአዉሮፓና የአሜሪካ ታላላቅ ሆቴሎች ትክክለኛ ቦታዎች አይደሉም የሚል ጽኑ ዕምነት አለኝ፡፡ (ምናልባት አዉሮፓ የሚገኙ ሆቴሎች “Europe First” አሜሪካ ያሉት ደግሞ “USA first” የሚሉ አጀንዳዎችን ለማራመድና ተግባራዊ ለማድረግ ትክክለኛ ቦታዎች ሊሆኑ ይችሉ ይሆናል፡፡) ከመነሻዉ “ኦሮሞ first” የሚለዉ አጀንዳ ማራመድ ቢያስፈልግ እንኳ አጀንዳዉን ማራመድ የሚቻለዉ ህዝቡን በማነቃነቅ በኦሮሚያ ምድር በገጠር በአሮሞ አርሶ አደር ማሳ፣ በከተማ ደግሞ በኦሮሚያ ከተሞች ብቻ ነዉ፡፡ ይህ አጀንዳ ባለፉት ሁለት አስርት አመታት በተግባር ተፈትኖ የህዝቡን ተጠቃሚነት በተጨባጭ ያሳየ ባለቤት ያለዉ ጉዳይ ስለሆነ አሁን ደርሶ አጀንዳ ሊሆን አይችልም፡፡ የአዉሮፓና የአሜሪካ ሆቴሎች ማሟሟቂያና ለአንዳንድ ጀማሪ ዲያስፖራ ‘ፖለቲከኞች’ የፖለቲካ አፍ ማሟሻ ሊሆን አይችልም፡፡ በህዝብ ስም ለመነገድ ለተዘጋጁ አካላት የኪስ ማድለቢያ አጀንዳ ሊሆንም አይገባዉም፡፡

  በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የራስን እድል በራስ የመወሰን ህገ መንግስታዊ መብት ተጎናጽፈዋል፡፡ ስለዚህ ሁሉም ሃገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በጋራ መፈቃቀድና ስምምነት በመሰረቷት ሃገራቸዉ first ናቸዉ፡፡ first መሆናቸዉም ተረጋግጦ ህገመንግስታዊ ዋስትናን አግኝቷል፡፡ ስለሆነም በአዲሲቷ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ የኦሮሞ ህዝብ እንደማንኛዉም ኢትዮጵዉያን ወንድሞቹ first ነዉ ማለት ነዉ፡፡ ይልቁንም የኦሮሞ ህዝብ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ግንባታ የትግል ሂደት ካለዉ ታሪካዊ ሚና.፣የህዝብ ብዛት፣ከክልሉ የቆዳ ስፋት፣ ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥና እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በሁሉም ረገድ ማለት ይቻላል firstም በላይ መሆኑን በተጨባጭ እያሳየ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያንም first እያ+ደረገ ያለ ህዝብ ነዉ፡፡ የኦሮሞ ህዝብ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የራሱን ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በመመስረት ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጥቅሞቹን አስከብሯል፡፡ ከዚህም አልፎ በፌዴራሉ መንግስት ሕግ አዉጪ፣ ህግ ተርጓሚና ህግ አስፈጻሚ በሆኑ የመንግስት አካላት ዉስጥ በከፍተኛ የሃላፊነት ቦታዎች ላይ እያገለገሉ ያሉት አመራሮች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ኦሮሞዎች እንደሆኑ፤ እየሰጡት ባለዉ የለዉጥ አመራርም ኢትዮጵያን first እያደረጉ እንደሆነ ማንም ሊክድ አይችልም፡፡ የሃገሪቷን አብዛኛዉን የዉጭ ንግድ በግብርና ምርቶች ላይ እንደተመሰረተ ይታወቃል፡፡ እነዚህን ምርቶች ባብዛኛዉ የሚያመርቱት የኦሮሞ አርሶ አደሮች ናቸዉ፡፡ አርሶ አደሮቹ በጥራትና በብዛት በሚያመርቱ ቡና፣ ሰሊጥ፣ ቦሎቄ፣ ቁም እንስሳት ወዘተ first ናቸዉ፡፡ ኢትዮጵያንም በዉጭ ንግድ first በማድረግ ላይ ናቸዉ፡፡ ሀገሪቷ ወደ ኢንዱስትሪ መር የኢኮኖሚ ልማት እያደረገች ባለችዉ ግስጋሴም ኦሮሚያ firsተ ናት፡፡ በሀገሪቷ እያበቡ ያሉት እንዱስትሪዎች አብዛኛዎቹ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ከመሆኑም በላይ በግብኣት ትስስርና በሚፈጥሩት የስራ ዕድል ሕዝቡን ግንባር ቀደም ተጠቃሚ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ የሃገሪቷ የንግድ እንቅስቃሴ ባብዛኛዉ በኦሮሚያ የሚካሄድ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያ በመንገድ፣ በኤሌክትሪክ ሃይል፣ በዉሃ፣ በትምህርት ፣ በጤና ወዘተ በመሰረተ ልማት ግንባታ እመርታ እንዳስመዘገበች መላዉ አለም የሚያዉቀዉ ጉዳይ ነዉ፡፡ የኦሮሞ ህዝብ በእነዚህ መሰረተ ልማቶች ግንባታ በግንባር ቀደምትነት እየተሳተፈና በላቀ ሁኔታ እየተጠቀመ ነዉ፡፡ ህዝቡ ኦሮሞ first መሆኑን በአዉሮፓና አሜሪካ ሀገራት በሚገኙ ሆቴሎች በሚደረጉ ዲሰኩሮች ሳይሆን በቀዬዉና በህይወቱ እያየዉ ባለዉ ተጨባጭ ለዉጥ ይገነዘባል፡፡ የለዉጡን ምንጭም ጠንቅቆ ያዉቃል፡፡

  በኦሮሚያ ገጠሮች ኦህዴድ/ኢህአዴግ ባመነጫቸዉ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና በነደፋቸዉ ዕቅዶች መላዉን የኦሮሞ አርሶ አደርና አርብቶ አደር በማነቃነቅ፣ አስፈላጊዉን ምርት ማሳደጊያ ቴክኖሎጂዎችን በማቅርብ፣ የመስኖ ልማትን በማስፋፋት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ፣ የህዝቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ኦሮሞ first መሆኑን በተግባር አረጋግጧል፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ተከታታይ አመታት ሀገሪቷ ካስመዘገበችዉ ፈጣን ተከታታይና ሁሉንም ተጠቃሚ እያደረገ በሚገኘዉ የኢኮኖሚ እድገት የአንበሳ ድርሻዉን የሚወስደዉ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልል እያስመዘገበዉ ያለዉ ዕድገት ነዉ፡፡ይህ ዕድገት በአርሶ አደር ማሳ ላይ በተመሰረተ ግብርና የመጣ ነዉ፡፡ በመሆኑም የኦሮሞ አርሶ አደሮች ያስመዘገቡት ዕድገት እንደሆነና ኑሮአቸዉም እየተመዘገበ ባለዉ እድገት ልክ እየተሻሻለ እንደመጣ አያጠራጥርም፡፡ ድርጅቱ በሰጠዉ አመራር በየገጠር ቀበሌዉ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በመክፈት ሕጻናትና ታዳጊ ወጣቶች ከማሀይምነትና ከድንቁርና እንዲላቀቁ በማድረግ first አድርጓቸዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ክልል ከ 7 ሚሊየን በላይ ታዳጊ ህጻናትና ወጣቶች በትምህርት ገበታ ላይ ይገኛሉ፡፡ በሀገሪቷ በሚገኙ 33 የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታቸዉን በመከታታል ካሉት ኢትዮጵዉያን ወጣቶች አብዛኞቹ የኦሮሞ አርሶ አደር ልጆች ናቸዉ፡፡ በየገጠር ቀበሌዎች ከስድስት ሺህ በላይ የጤና ኬላዎች፣በየገበሬ ማህበሩ የጤና ጣቢያዎች፣ በየወረዳዉ ሆስፒታሎች ተገንብተዉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ ገጠር ቀበሌዎችን ከሌሎች ቀበሌዎች የሚያገናኙ ክረምት ከበጋ የሚያሰኬዱ መንገዶች በሚያስገርም ሁኔታ ተገንብተዉ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ ለዚህም ከመላዉ የኦሮሞ አርብቶ አደሮችና አርሶ አደሮች በላይ ሌላ እማኝ መጥራት አያስፈልግም፡፡ በከተሞችም በሚሊዮን የሚቆጠሩ የኦሮሞ ወጣቶቸን ከስራ አጥነት በማላቀቅ ከድህነት ወደ ሃብት፣ ከእጦት ወደማግኘት በማሸጋገር first እንዲሆኑ አድርጓል፡፡ በማድረግም ላይ ይገኛል፡፡

  የከሰሩ ዲያስፖራዎች “ኦሮሞ first” አጀንዳን እጅግ በጣም አሳፋሪና ዘረኛ የሚያደርገዉ የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ ያልሆነዉን ሌላዉን ኢትዮጵያዊ በዉሸት የኦሮሞ ጠላት አስመስለዉ የማቅረባቸዉ ጉዳይ ነዉ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ የሌላ ብሄር ተወላጆች በሰላም፣ በፍቅርና በአንድነት ይኖራሉ፡፡ በርካታ ኦሮሞዎችም ከኦሮሚያ ክልል ዉጭ በሌሎች የሃገሪቷ ክልሎች በተመሳሳይ መልኩ ይኖራሉ፡፡ ይህ ሀገራዊ አንድነታችንን የበለጠ የሚያጎለብት ከመሆኑም በላይ የዜጎች ህገ መንግስታዊ መብት ነዉ፡፡ አንድን ህዝብ የሌላዉ ህዝብ ጠላት አስመስሎ ማቅረብ እልቂትን ሊያስከትል የሚችል አደገኛ የሆነ የፖለቲካ አስተሳሰብ ነዉ፡፡ በዚህ አይነት የፖለቲካ አሰተሳሰቦች በመመራት የፋሺ እና የናዚ ፓርቲዎች በአለም ላይ ከፍተኛ የሆነ ዕልቂት እንዳስከተሉ ይታወቃል፡፡ በአለማችን የጀርመኑ ናዚ ፓርቲ የዉስጥ ዉጥረት ሲበረታበት ለጀርመናዉያን ችግር ዋናዉ መንስኤ አይሁዶች እንደሆኑ አስመስሎ በማቅረብ በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ እልቂት እንዳስከተለና በድንቁርና የተሞላ ታሪካዊ ስህተት እንደሰራ ይታወቃል፡፡ ዲያስፖራዎቹ ከናዚ ፓርቲ አሳፋሪ ታሪክ በሚመሳሰል መልኩ ለኦሮሞ ህዝብ የፖለቲካ፣ የማህበራዊና የኢኮኖሚ ችግሮች መንስኤዉ “ሌላዉ ብሄር ኦሮሞን ስለሚጨቁን፣ ሃብቱንም ስለሚበዘብዝ ነዉ” በማለት በየመድረኩ የቅጥፈት ዲስኩር ይደሰኩራሉ፡፡ ሌላዉን ብሄር የኦሮሞ ህዝብ ጠላት እንደሆነ በማስመሰል ለማቅረብ እየሞከሩ ነዉ፡፡ ቅዠታቸዉም ኦሮሚያ ተገንጥላ የኦሮሞዎች ብቻ ሃገር ሆና ማየት ነዉ፡፡ በሽግግር መንግስት ዘመን ኦነግ በኦሮሚያ ክልል ይንቀሳቀስ በነበረበት ወቅት በዚህ ኋላ ቀርና ጸረ ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ በኦሮሚያ ክልል ለረዥም ዘመናት ሲኖሩ የነበሩትን ኦሮሞ ያልሆኑ ሰላማዊና ጭቁን ኢትዮጵያዉያንን የኦሮሞ ህዝብ ለዘመናት ሲደርስበት ለነበረዉ ጭቆና ተጠያቂና የህዝቡ ጠላት አስመስሎ ለማቅረብ በመሞከሩ ትልቅ የፖለቲካ ኪሳራ እንደደረሰበትና ከሰፊዉ የኦሮሞ ህዝብ እንደነጠለዉ ሁሉም ሰዉ የሚያስታዉሰዉ ጉዳይ ነዉ፡፡

  ማንም የፖለቲካን ሀሁ አዉቃለሁ ብሎ የሚነሳ ፖለቲከኛ “ኦሮሞ first” በሚል የቅጥፈት አጀንዳ በብሄር ሽፋን የዘረኝነትና የጥላቻ ፖለቲካ ከማራመዱ በፊት ኦሮሞን ህዝብ ታሪካዊ ዳራና ፖለቲካዊ ስነልቦና ማወቅ ግድ ይለዋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ በገዳ ስርዓት ያጎለበተዉና የቆየ ዴሞክራሲያዊ ትዉፊት ያለዉ ህዝብ ነዉ፡፡ ጥንት በሚደረጉ ጦርነቶች ወቅት እንኳ የሚማረኩ ወገኖችን በሞጋሳ የብሄረሰቡ አካል ያደርጋቸዋል፡፡ በጦርነት የተማረኩትን ግለሰቦችን በጉዲፈቻ የራሱ ልጅ አድርጎ ይወስዳል፡፡ መሬትና ከብቶች በመስጠት፣ ሴት ልጁን በመዳር የኦሮሞ ብሄረሰብ አባል ያደርገዋል፡፡ ታዲያ ይህን የመሰለ አኩሪ ዴሞክራሲያዊ እሴትና ታሪካዊ ዳራ ያለዉ ህዝብ ለዴሞክራሲዊ አንድነት፣ ለእኩልነት፣ ለፍቅርና ወንድማማችነት አስተሳሰብ ዙሪያ ለማሰባሰብና ለማታገል የተመቸ ነዉ፡፡ በተቃራኒዉ ህዘቡ ከምንም በላይ ሌላዉን ህዝብን እንደ ጠላት መቁጠር እንደ ነዉር የሚቆጥር በመሆኑ ለሰሞነኛዉ የቅጥፈት አጀንዳ ጆሮዉን የማይሰጥ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ነዉ፡፡ ስለሆነም የኦሮሞን ህዝብ ከጎኑ ለማሰለፍ የሚያልም ማንኛዉም የፖለቲካ ቡድን የህዝቡን እሴቶች አጀንዳዉ ካላደረገ ሊሳካለት አይችልም፡፡ የህዝቡን ዴሞክራሲያዊ እሴቶች፣ ታሪካዊ ዳራና ፖለቲካዊ ስነ ልቦናን ተገንዝቦ በመንቀሳቀስ የህዝብ ወገንተኝነቱን በተግባር ማሳየት ያልቻለ ፖለቲካ ቡድን ሺህ ጊዜ “ኦሮሞ first” እያለ ሲጮህ ቢከርም በአዉሮፓና በአሜሪካ የሚገኙ ሆቴሎች የሚሪንዳና የኩኪስ ገበያ ከማድራት ያለፈ ፋይዳ ያለዉ ነገር አይሰራም፡፡ ዲያስፖራዎቹ ከህዝብ ፍላጎትና አስተሳሰብ በተቃራኒ ከርቀት እየጮሁ ስለሆነ ያላቸዉ እድል እንደ ኦነግ ከህዝብ ተነጥሎ መቅረት እንደሆነ አያጠራጥርም፡፡
  በሃገሪቱ እየተመዘገበ ያለዉ ጅምር የኢኮኖሚ እድገት የእያንዳንዱን ዜጋ ህይወት መለወጥ ጀምሯል፡፡ በጅምር የኢኮኖሚ እድገት ዳይናሚክስ ደግሞ አመራሩን የተሻለ ተጨማሪ እድገት በቶሎ ካላመጣህ ብሎ የሚያስጨንቅ ጠያቂና ለዉጥ ፈላጊ ማህበረሰብ (demanding society) ፈጥሯል፡፡ እነዚህ ዲያስፖራዎች ብልህ ቢሆኑ ኖሮ ይህን ተጨባጭ ማህበረሰባዊ ሁኔታን በመገምገም የተሻለ ልማትና ተጠቃሚነትን በፍጥነትና በጥራት አምጥተን ዋናዉን ጠላት ድህነትን ድል በመንሳት first እናደርጋችኋለን የሚል የተግባር አጀንዳ ይዘዉ ይነሱ ነበር፡፡ የኦሮሞ ህዝብም ጠላቱ ለዘመናት በመተሳሰብ፣ በፍቅርና፣ በወንድማማችነት ለዘመናት አብሮት የኖረዉ የሌላዉ ብሄር ተወላጅ ወንድሙ እንዳልሆነ በትክክል ያዉቃል፡፡ ጠላቱ እድሜ ልኩን ያሰቃየዉ ድህነት መሆኑን ስለሚገነዘብ እነዚህ ዲያስፖራዎች የተሻለ ልማትና ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ከድህነት ቀንበር በቶሎ በማላቅቀ first እናደረገሃለን የሚል አጀንዳ ይዘዉ መነሳት ቢችሉ ሚሊዮኖችን ማስከተል በቻሉ ነበር፡፡ ህዝቡ እድገቱን በማፋጠን ዋና ጠላቱ ላይ ሊዘምተዉ የሚችል አማራጭ የፖለቲካ ድርጅት ስለሚያገኝ በትልቅ ደስታ ይቀበላቸዉ ነበር፡፡

  የኦህዴድ/ ኢህአዴግ ኦሮሞ first በተግባር ስኬታማ ሊሆን የቻለዉ የኦሮሞን ህዝብ ፍላጎት የሚያስተናግዱ አጀንዳዎችን ይዞ በመነሳቱ ነዉ፡፡ ድርጅቱ የኦሮሞ ህዝብ ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ዘላቂና አስተማማኝ ሊሆን የሚችለዉ በኦሮሚያ ዉስጥ የሚገኙ ሁሉም ብሄር ብሄረሶችና ህዝቦች ከኦሮሞ ህዝብ እኩል first ሲሆኑና ተጠቃሚነታቸዉ ሲረጋገጥ ነዉ ብሎ ያምናል፡፡ይህን እምነቱን ከመላዉ የኦሮሞ ህዝብና በክልሉ ከሚገኙ ኢትዮጵያዉያንን በማነቃነቅ በተግባር በማሳየቱ በዉጤት እየታጀበ በተጨባጭ ለዉጥ ማምጣት ችሏል፡፡ በዚህ አካሄድም የኦሮሚያ first መሆን ኢትዮጵያን first ያደርጋል በሚል ቀና አስተሳሰብና ጽኑ እምነት ሰርቶ በክልሉና በሃገሪቱ ዘላቂ ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲን ከማረጋገጥ አኳያ አኩሪ የሆነ ታሪካዊ ሚናዉን እየተወጣ ነዉ፡፡
  በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች first ናቸዉ፡፡ ኦሮሞ ደግሞ በጣም first ነዉ!!!! ስለሆነም ይህ አጀንዳ ያልበላን ቦታ እንደማከክ የሚቆጠር የፌዝ አጀንዳ ይመስለኛል፡፡ — with Bebereket Bereket Agegnen and 5 others.
  Photo: “ኦሮሞ first” ሰሞነኛዉ የዲያስፖራ ቅጥፈት

  በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች first ናቸዉ፡፡ ኦሮሞ ደግሞ በጣም first ነዉ!!!! ስለሆነም ይህ አጀንዳ ያልበላን ቦታ እንደማከክ የሚቆጠር የፌዝ አጀንዳ ይመስለኛል፡፡

 26. don,t be fool the main objective of this campian is to divert public oppinion from the real enemy TPLF and most of comment written by weyanes cadre thet disguise them self as oromo and amihara just to instigate hate and animocity so beaware of the wolf in the sheep skin ofcourse their are extreemist oromo but the are few !!!

  • Yeah U r absolutely right. Some people are working to provoke hate and violence.
   They assume as if they are Oromo or Amhara and play quite a radical view to create violence between the two. Friends, for the rest of you who are self motivated and with real identity try to reason when you speak. Let us not be emotional. Don’t just judge the Oromo or Amhara based on individual motives.

 27. ምንዉ ጆዋሐር ሜንጫ አሆንስ ከቁመጥ በላይ ተጠራራህ የኮካኩላ ባይኩት አልጠራሆም ብለህ ጉኦራአ አትንፋ
  የኮካኩላ ባይኩት ልጠራአይደልም ድፍረቱም ሊኖርህ አይልም
  የበደሌውም ኮንሰርት የተዘረሰዉ ወያኔ ጠፍጥፎ በሰራው ኦፔዲዬ በኦሮሞ ሕዝብ የሚነግዱ
  ልቦናህ የሚረዳው ይመስለኛል ::

 28. I feel there is a misconception about Teddy’s “journey of love tour” and boycott Bedele beer campaign. Teddy’s concerts were cancelled strictly for safety reasons as opposed to financial setback due to the boycott. Heineken wanted to avoid Rwanda style machete (mencha) waving, khat crazed OPDO crowd from spilling innocent citizens blood. The financial impact as far as Heineken is concerned is a drop in the bucket. In spite of the negative outcome Teddy is still going to get paid. That’s what i call ‘easy money!’.
  Unlike Bedele, Coca-Cola is a huge internationally well known brand where the profit margin from Ethiopia is again chump change for the company. No threat of boycott is going to make a dent especially coming from a few Muslim extremists. Coca-Cola knows submitting to these hoodlums is counter productive to the company setting precedent to other blackmailers around the globe not to mention the wrath of majority Ethiopians.
  We should make it clear to Coca-Cola that the man spearheading these boycotts has a possible tie to terrorist groups such as Al Queada and Al Shabab. Jawar was on the record about linking East African Muslims especially the extreme types together and waging “Jihad” against non- Muslims and turning the region into a bloodbath unless they fall in-line. His group is practically Ethiopia’s Boko Haram in the making. Who is to say his recruits are not leaving Minneapolis to Somalia for training purposes? Who is to say his militants will not be fighting Americans tomorrow? I say the FBI and CIA should look into his group, check his activities and bank accounts to find out what his brand of ” extreme Islam” is all about.For Coca-Cola to buckle under pressure of a potential terrorist group would be the equivalent of negotiating with terrorists for the release of hostages. I am sure Coca-Cola will tell Jawar

 29. የጫት ገራባ ያልጠገበው ፍየሉ ጀዋር መሀመድ፤አሜሪካ ሆኖ መቼም በደሌን አስፈራርቶ፤ በደሌም ጀዋር መጣብኝ፤ ቢራዬን ኦነግ አይጠጣልኝም ብሎ ፈርቶ ሃሳቡን ቀየረ ማለት ጅልነት ነው። ባይሆን ከምርኮኛው ድርጅት ከኦህዴድ ጋር በምስጢር ተገናኝቶ ጃዋር የቦይኮት አቧራ/ ይሁን በረዶ አሜሪካ ሆኖ በሽፋን እንዲያስጮህ ቃል የገባበትና፤ ምርኮኛው ኦህዴድ ደግሞ በደሌን እንዲሰርዝ ያስገደደው ለመሆኑ መታወቅ ያለበት ነገር ነው። ኦህዴድም ቢሆን በምኒልክ ላይ ጥላቻ ባለው በወያኔ ተገፍቶ ካልሆነ በስቀር አንድ በትልቅ ኢንቨስትመንት ነግጄ አተርፋለሁ ያለና በሀገሪቱ ህግ ከለላ አገኛለሁ ባለ ካምፓኒ ላይ ተጽዕኖ ማሳደር በጭራሽ አይችልም። ከዚያ ባሻገር ባለሜንጫው ጃዋርን ከሰው ቆጥሮ ተጽዕኖ ፈጣሪ አድርጎ ማሰብ እብደት ነው። አፍረት የሌለው የህጻንነት ግልብ አእምሮ የሚነዳው የገራባው ባላባት ጃዋር፤ ልክ እንደ ድል አድራጊ በበደሌ ጉዳይ ድል እያጣጣምን ነው ማለቱ ዓይነ ምድሩን ተጸዳድቶ መቀመጫውን መጥረግ ያቃተው ህጻን ያስመስለዋል እንጂ የጃዋር አቅም ሲአትል ላይ ሆኖ በደሌን ለማስፈራራት ቻለ ማለት የዘመኑ ቀልድ ከመሆን አያልፍም። ጃዋር መዝለል የሚችልበትን ርቀት ስለማያውቅ ኦህዴድ አንተን የመሰለ ልጅ ኦሮሞያ ስለወለደች ደስ ተሰኝታለች። ስለዚህ ናና አንድ ኃላፊነት እንስጥህ ቢሉት የሜንጫ ዘፈኑን ወይም ጫካ ገብቶ ኦሮሞያን ነጻ እንደማያወጣ ስለሚያውቅ ሮጦ ፊንፊኔ እንደሚገባ አትጠራጠሩ። ከዚያ በኋላ ስለሚሆነው አልገራችሁም። ለእኔ ግን ጃዋር ከኦህዴድ ተሞዳሙዶ አዲስ አበባ ቢገባ ደስታዬ ወሰን የለውም። በስተመጨረሻ ምን እንደሚያደርጉት አሳምሬ አውቃለሁና። መቼም ጃዋር የጫት ገራባውንና ሽርጡን ትቶ ተዋግቶ ወያኔን ይጥላል ማለት የዘመኑ ጆክ ከመሆን አይዘልም። ያላቸው እድል እሱንና የወያኔን ሴራ ያልቀመሱ ኦነጎች ተጠርተው ጥቂት ፍርፋሪ ከሚጣልላቸው በስተቀር። ለዚያውም ካዘነላቸውና አማራውን ከሰደቡለት ብቻ ነው። እስከዚያው ሲአትል ሆነው «እኛ ኦሮሞዎች እንጂ ኢትዮጵያውያን አይደለንም» የሚል ጩኸትና አማራን የመኮነንና ከምድረ ገጽ እንዲጠፋላቸው የመራገም ድምጻቸውን ሲያሰሙ ሌላ 100 አመት ያልፋቸዋል።

 30. AFandi.

  From your writing you have a problem for living. I think you have paid to write this all crap. If you are concerned about your relative why you do not write about his deeds than complaining Jawar failed to glorify him. Are you envy of Elemo prominence or what? We appreciate his sacrifice for his people but the Oromo’s are not in apposition to pay any compensation and pension to pay for the family. You did not mention about his kids and I suspect you consider yourself the benefitionery of what you believe his family deserve. You try to hide your relation with OPDO and Harare league. How they print your book about Harar History? Do not try to project your identity to Jawar.
  What ever, whoever, whenever , wherever crap is written and told about Jawar, Jawar has proved himself the authentic son of Oromo and the real defender of his peoples right. The majority of Oromos young and elder is with him except few left-over scavengers like you. He is not cheap talker but the man action who mobilized his people at home and abroad. You sold out, you did not mention why the singer has tried to song that make people to bloodshed each other but you accuse others to defend their right to stop the bloody song. On one hand you complain about luck of proper burial for the martyrdom and on the other hand you support the song that glorify the killer. You are really confused but scrabbling for the for job you are paid. I am sure you will be invited on Habashas pal talk, radio and TVs until you honeymoon is over.

 31. Bear Jawar, you are trying to merchandise on the name of Oromo ppl but like Judah your profit will be loosing your life like your fellow.

 32. From Getachew Reda (editor Ethiopian Semay)
  Who were promoting Jawar to this level?

  It was my friend Abebe Gelaw and some ignorant from Ginbot 7 such as Rosa Abader and Ethiomedia and many others. I will only concentrate with Rosa Abader. This was the fellow who was insulting me on behalf of Jawar. I hope that ignorant remember now who he was defending and now who was correct.
  Some Ginbot 7 lunatic members like Rosa Abader used to preach us like the following about Jawar Mohammed the fellow with “Ethiopia out of Oromia!” sloganeer.

  “Jawar Mohammed a young vibrant person whom I have the biggest respect due to his articulation & marvelous communication skills as well as “enormous effort to be a voice for the voiceless million Ethiopians” Rosa Abader (Ginbot 7 hardcore member).

  Here is the other Ginbot 7 cadre/PR ‘Rosa Abader’s’ other hate towards EPRP and the MEAD lead by Hailu Shaul which is seen by the pathetic Berhanu Ngga as Amhara party.

  “Truly, I have said it many times that especially the current so called anti-unity forces who are titling themselves “Unity Forces” that are a combination of EPRP, MEAD and other self-claimed members and supporters should end uttering their disliked failed fake unity agenda. Therefore, the so called “Unity Forces” should accept that fact that the OLF question should be addressed properly and have acceptable resolution instead of trying to ignore it as if it is not a political issue.”
  As genuine and rational Ethiopians are familiar with OLF agenda- OLF agenda is not political, but criminal one. They want to destroy Ethiopia by disintegrating the Oromo from others. They claim Amhara is responsible for any injustice. They committed ethnic cleansing against Amahra peasants, teachers, school children and elders. Such criminal entity with such agenda is taken as political one by Ginbot 7 PR cadre Rosa Abader.

  This is the fellow who was fooling the Ethiopian people to respect the Mencha revolutionary leader ‘Jawr Mohammed’ due to Rosa Abader’s explanation that “Jawar shows enormous effort to be a voice for the voiceless million Ethiopians”.

  Rosa Abader is just one of the lunatic from Ginbot 7 PR cadre working hard to fool Ethiopians. This lunatic under cover name Rosa Abader from Gibnbot 7 was one the introducer and hard core supporter of Jawr Mohammed to us as “voice for the voiceless million Ethiopians”.

  Such lunatic individual was not only supported by Ginbot 7 members but also by some Tigrayans by the name Abraha Desta. The fellow who you see jabbering on Face book from Mekele as member of Arena which is favorite commentators/reporters of Ze-Habesha and Ethiomedia.
  What can you say to such ignorant who respect lunatics who are really comfortable with lunatic individuals preaching Ethiopia out of Oromia taken as genuine and voices for the voiceless Ethiopians? Ignorance is dangerous wisdom.

  The problem is- when we alerted them at the time, they called us names as anti unity ….bla…..bla as Abader acused EPRP and MEAD to defend Jawar and OLF.
  Getachew Reda (Editor- Ethiopian Semay)

 33. ማስታወሻ ለጃዋር

  ውድ ወንድሜ ጊዜህን ወቅታዊ ችግሮቻችንን ለመፍታት አስተዋፅዖ ብታደርግበት ሀገርህን እና ወገንህን እንደረዳህ ማሰብ ትችላለህ፡፡ ስለዝህብ የምታስብ ከሆነ ቢራ ወይንም ኮካኮላ መጠጣት የሚመለከተው እጅግ ትንሹን ነው ፡፡ መስረታዊ ችግራችን ከዚያ ባሻገር ነው፡፡ በBoycotBedele ዘመቻ ሶስት ጉዳዮችን ለማስተዋል ችለናል፡፡
  1ኛ. በደሌ ቢራ የበለጠ እየተጠጣ መሆኑን፤
  2ኛ. የቴዲ አፍሮ አድማጮች እና አድናቂዎች መጨመራቸውን
  3ኛ. የበደሌ ቢራ ማኔጀመንት ህዝብ አክባሪ እና አላስፈላጊ ለሆነ ጫጫታ ምክንያት መሆን እንደማይፈልግ ናቸው፡፡
  የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር 100 ሚሊዮን ይጠጋል፡፡ ከዚህ እንፃር ሲታይ ለ BoycotBedele የፈረሙት ሰዎች ቁጥር አናሳ ነው፡፡ ከዚያም ውስጥ አብዛኞቹ ፈራሚዎች ቢራ ቀምሰው የማያውቁ መሆናቸውን እናውቃለን፡፡ አሁን አሁን ቢራ መርጠን እንደምንጠጣ አልሰማህም ይሆናል፡፡ የጊዮርጊስ፤ የሜታ ወይንም የሀረር ደንበኞች ስለ BoycotBedele ደንታ የላቸውም፡፡
  ሌሎቹ ቢራ ፋብሪካዎች ቀጠሩህ ብለንም አናምንም ሁሉም ፋብሪካዎቻችን ፍፁም ኢትዮጵያዊ ከመሆናቸውም በላይ በሰላማዊ ኢኮኖሚያዊ ውድድር የሚያምኑ በመሆናቸው፡፡ በፖለቲካውም ቢሆን አዲስ ነገር አላመጣህም በቂ አገልግሎት ሰጥቶ ያለፈበት አጀንዳ ነው፡፡ እባካችሁ ወቅታዊ እና ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ ጊዜያችንን እናጥፋ፡፡

  በጎሰው

 34. Jawar,
  I regret for accepting and supporting some of your political analysis …. is it how you understand politics??
  have you ever read about the American civil war and the contemporary USA and , what Bismark did for Germany and considered as a national hero?

  Shame on you !!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.