ከአሜሪካ መልስ – ከተስፋዬ ገ/አብ

1 min read

በታዋቂው የታሪክ ምሁር በፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን (የOSA አመራር አባል) እንዲሁም በመጫና ቱለማ ማህበር ጋባዥነት በአሜሪካ ያደረግሁትን የሶስት ወራት ቆይታ አጠናቅቄ ወደ ኤርትራ ተመልሻለሁ።

(ተስፋዬ ገብረአብ)
(ተስፋዬ ገብረአብ)

ለፕሮፌሰር መሃመድ፣ ለመጫና ቱለማ ማህበር አባላት፣ እንዲሁም በተዘዋወርኩባቸው የአሜሪካ ግዛቶች፣ በዋሽንግተን ዲሲ፣ በኒውዮርክ፣ በላስቬጋስና በሚኒሶታ የደመቀ ወንድማዊ አቀባበል ላደረጉልኝ፣ በክብር ላስተናገዱኝ ኦሮሞ ወገኖች ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋናዬን በይፋ ማቅረብ ተገቢ ሆኖ አጊኝቼዋለሁ።

በተጨማሪ የዋሽንግተን ዲሲ የኤርትራ ኮሚኒቲ አባላት በተለያዩ ፕሮግራሞች ከኔ ጋር ባደረጉት ልዩ ቆይታ በእጅጉ ተደስቻለሁ። በአጠቃላይ ከአፍሪቃ ቀንድ ዜጎች ጋር በአካባቢያችን የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ፣ እንዲሁም በስነፅሁፍ ነክ ርእሰ ጉዳዮች፣ ካደረግሁዋቸው ውይይቶች እጅግ ብዙ ትምህርት ቀስሜያለሁ። በመሆኑም ጉዞዬ ሙሉ በሙሉ የተሳካ ነበር።

• • •
ከአሜሪካ መልስ እነሆ! በህግ ኦሮሞ ሆኛለሁ።

ኦሮሞ መሆን “ኢትዮጵያዊ መሆን” ማለት ግን አይደለም። ወደፊት የኦሮሞ ህዝብ ስለማንነቱ በነፃነት ሲወስን ያን ጊዜ የሚታይ ይሆናል። ኢትዮጵያዊነትን በመተው ኦሮሞ ብቻ ሆኖ መቆየት እንደሚቻል ግን ቀደም ሲል በሞጋሳ ባህል ኦሮሞነትን ከወሰዱ ግለሰቦች ተረድቻለሁ። አንትሮፓሎጂስት ቦኒ ሆሎኮም፣ (ቃበኔ) እና አስመሮም ለገሰ (ሃዩ) ሊጠቀሱ ይችላሉ። በመሰረቱ ለገዳ ገብረአብ የሚያስፈልገው ትልቁ ጉዳይ እውቅናው ነበር። ግማሽ የህይወቱን ክፍል የታገለለት አላማ በመጨረሻ በኦሮሞ ህዝብ ፊት ዋጋና ሞገስ ማግኘቱ በትክክለኛው መስመር ላይ ሲጓዝ እንደቆየ ማረጋገጫ ሆኖለታል።
እንግዲህ በሞጋሳ ስርአት መሰረት ኦሮሞነትን በኩራት የተቀበልኩ በመሆኑ በኦሮሚያና በአካባቢያችን ጉዳዮች ላይ የመፃፍ ብቻ ሳይሆን፣ የመሳተፍ ጭምር ግዴታ አለብኝ። ከዚያም ባሻገር ትግሉ ሲጠናቀቅ፣በመጪው ዘመን ገዳ ገብረአብ ከገላን እስከ ከረዩ በተዘረጋው ጥንታዊ የኦሮሞ ግዛት ላይ ለአስተዳዳሪነት ሊወዳደር ይቻለዋል። የኦሮሞ ህዝብ ራሱን በራሱ ማስተዳደር ሲጀምር ገዳ ገብረአብ ከየረር እስከ ጨፌ ዶንሳ በተዘረጋው ነፃ ሁዳድ ላይ የበቆሎ እርሻ ስራ ሊሰራ፣ በጎችና ዶሮዎችን ሊያረባ፣ ሰፋፊ መስኮቶች ያሉት ገልመ ገዳ ሊገነባ፣ በዙሪያውም ቀያይ ቅጠሎች ያላቸውን ዛፎች ሊተክል አሳብ አለው። ይህ አሳብ ህልም አይደለም። ነገ ይፈፀማል።

ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ሰአታት በወሰደ ባህላዊ ስነስርአት ኦሮሞ መሆኔ ሲረጋገጥ አባቴ እንዲሆኑ በጉባኤው የተመረጡት ኦቦ ሉቤ የሚከተለውን ተናግረው ነበር፣

“ከዚህች ቀን ጀምሮ ገዳ ገብረአብ በህግ የኛ ሆኖአል። ገዳ ላይ የሚደርስ ጥቃት ካለ ከጎኑ እንቆማለን። ገዳን የነካ እኛን እንደነካ ይቆጠራል።”
ይህ ሲነገር እልልታና ጭብጨባ የዋሽንግተን ዲሲን መልካ አደመቀው። በአካባቢው የነበሩ ነጭ አሜሪካውያን ምን እየተካሄደ እንዳለ ባለማወቃቸው በመደነቅ ያዩ ነበር። እኛ ግን ከ2800 አመታት በፊት ጀምሮ በቱለማም ሆነ በመጫ ሰዎች ይካሄድ የነበረውን ስርአት በመፈፀም ላይ ነበርን። የገላን አራተኛ ልጅ፣ የሃንዳ፣ የዳኩ እና የኢሉ አባት የአድአ ጥቁር አፈር እንደመሆኔ እኔም አንገቴን ጎንበስ በማድረግ ምስጋናዬን ገለፅኩ።
ኦሮሞ መሆኔ እንደተሰማ ከጠላቶቼ አንዱ ጎረቤቱ ለሆነ ኦሮሞ የተናገረውን በተዘዋዋሪ ሰማሁ፣
“የኢትዮጵያን አንድነት እንዲያተራምስ ህጋዊ እውቅና ሰጣችሁት። አዘንኩባችሁ!!”

• • •
ርግጥ ነው “ኦሮሞ” የሚለው ቃል ሲነሳ የሚረበሹ ወገኖች አሉ። ኦሮሞዎች “ኦሮሞ” የሚለውን ቃል እንዳያነሱ የማሸማቀቅ ተፅእኖ ለማድረግ አሁንም ድረስ ይሞከራል። በመኪናው ውስጥ የኦሮምኛ ዘፈን ከፍቶ የሚሄድ ሰው ካጋጠማቸው፣ “ይሄ ዘረኛ!” ይሉታል። ታክሲ ውስጥ ኦሮምኛ የሚናገር ሰው ሲሰሙ ተገላምጠው ያዩታል። ከደብተሮቻቸው በወረሱት አሸማቃቂና አስፀያፊ ስድብ ኦሮሞ ኦሮሞነቱን እንዲሸሽ ለረጅም ዘመናት ጥረት አድርገው ሳይሳካላቸው ቀረ። በርግጥ እነዚህ ሰዎች አማሮች አይደሉም። “ኢትዮ- አማሮች” ተብለው ይታወቃሉ። በኢትዮጵያዊነት እና በአንድነት ስም ለአንድ ወገን መብት መከበር የሚታገሉ ናቸው። እነዚህን ወገኖች በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ድብቅ አጀንዳቸውን መግፈፍ ያስፈልጋል። በዚህ ዘመን ተሸፋፍነውመጓዝእንደማይችሉ መንገር ያስፈልጋል። ወያኔ የኦሮሞን ህዝብ መብት የረገጠ አፋኝ ቡድን ነው። ኢትዮ አማሮች ደግሞ ከወያኔ በከፋ ደረጃ የኦሮሞን ህዝብ መብቶች ለማፈን ጊዜ የሚጠብቁ መሆናቸውን የኦሮሞ ህዝብ ጠንቅቆ ሊረዳው ይገባል። በመሆኑም ከወያኔ መውደቅ ቀጥሎ የኦሮሞ ህዝብ ከባድ ፈተና የሚገጥመው ከእነዚሁ እላዩ ላይ መጥተው ቁጭ ካሉበት ሰፋሪዎች ነው።

የአሜሪካ ቆይታዬን በተሳካ ሁኔታ አጠናቅቄ ቀጣዩን ዳጎስ ያለ “ታሪክ ቀመስ ልቦለድ ድርሰት” ለመፃፍ ወደ ኤርትራ ተመልሻለሁ። አስመራ ባረፍኩ በሶስተኛው እለት ከOLF ሰዎች ጋር ጥቂት የራት ላይ ቆይታ አድርገን ነበር።ዳውድ ኢብሳ ባደረገው አጭር ንግግር፣

“የኦሮሞን ጉዳይ በማንሳቱ ጥቃት የደረሰበት ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ የመጀመሪያው አይደለም። የመጨረሻው ላይሆንም ይችላል።” ሲል ተናግሮአል።

እኔም አንድ ነጥብ አንስቼያለሁ፣
“መጪው ዘመን የኦሮሞ ህዝብ ዘመን ነው።” ካልኩ በሁዋላ አከልኩበት፣ “…የኦሮሞ ህዝብ ጭቆናን በጭቆና የመመለስ ባህል ስለሌለው፣ በመጪው ዘመን በማንኛውም ጊዜ በሚጀምረው የኦሮሞ ህዝብ ዘመነ መንግስት አካባቢያችን የተሻለ ሰላምና ፍትህ እንደሚያገኝ ተስፋ አለኝ።”

• • •
እነሆ! ወደ ኤርትራ ከተመለስኩ ሳምንት ሞላኝ።

ትናንት ወደ ምፅዋ ሄጄ ነበር። ምፅዋ የሚያስኬድ ምንም ጉዳይ አልነበረኝም።የተጓዝኩት ለቀይባህር ደረት የሞቀ ሰላምታ ለማቅረብ ብቻ ነበር። የቀይባህር የምሽት ማእበል ናፍቆኝ ነበር። የምፅዋ ሙቀት በጣም ናፍቆኝ ነበር። የጀበና ቡና እና ፈንዲሻ – ባህሩ ዳርቻ ናፍቆኝ ነበር።

ህዳር2፣ 2014ዳህላክ ሆቴል ስደርስ ሊመሽ ምንም አልቀረውም። በቅፅል ስሙ ባዙቃ ብለን የምንጠራው፣ የOLF ታጋይ ማምሻውን ወዳለሁበት ብቅ ብሎ ተገናኝተን ነበር። ከሰላምታ በፊት እንዲህ አለኝ፣
“ከበፍቃዱ ሞረዳ ጋር ያደረግኸውን ቃለመጠይቅ ዛሬ ማለዳ ኦሜን (OMN) ቴሌቪዥን ላይ ተከታትዬው ነበር። ጥሩ ነበር። በጣም ጥሩ ነበር። ብቻ በአንድ ነገር ቅር ብሎናል። ‘የወሎ አማሮች’ ስትል ሰማንህ። ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ከመቼ ወዲህ ነው ወሎ የአማራ የሆነው?”

•••
ባህሩ ዳር ቁጭ ብለን አመሸን…
ሰማዩ በሩቅ ቀልቶ ታየን። ብዙም ሳይቆይ መሸ። ጨርሶ ጨለመ። ባህሩን ተሻግሮ በርቀት ብርሃን አየሁ። ብልጭ ብልጭ ይላል። የሳዑዲአረቢያ ዳርቻ አይመስለኝም። እንዲህ በቅርብ ርቀት ሊታይ አይችልም። በርግጥ አሰብ ባህሩ ዳርቻ ቁጭ ያለ የየመንን የሌሊት መብራት ማየት እንደሚችል ሰምቻለሁ። ከዚህ ከምፅዋ ግን የሳዑዲ አረቢያ ዳርቻሊታይ አትችልም። በሩቅ የማየው ብርሃን ‘ምን እንደሆነ’ ባዙቃን ጠየቅሁት፣
“ገደም ነው።” ሲል ነገረኝ።

“ገደም” ምን እንደሆነ አላወቅሁም። “ገደም ምንድነው?” ብዬ መጠየቅ ግን አልፈለግሁም። በነገው እለት ገደም ምን እንደሆነ ለማወቅ ብርሃን ወዳየሁበት አቅጣጫ በታንኳ እጓዛለሁ…

70 Comments

 1. ውሻ በበላበት ይጮሃል እንዲሉ ሆነ ያንተ ነገር። ከወያኔ ጋር ሆነህ የተቃመስከው መርዝ ዛሬም በኤርትራ ነገርን እንድትዘባርቅ ጠቅሞሃል። ወስላቶች ነፍስና ስጋቸውን በንዋይ የለወጡ የሌላው ችግርና መከራ የማይገባቸው እንዳንተ ያሉ ተናካሽ ውሾች ናቸው። አንተ ቀይ ባህር ላይ ቅጭ ብለህ ታየችኝ የምትላት ብርሃን ለዓእላፍ ኤርትራውያን ካጨለመች ዘመን ቆጥረናል። አሁን በስለላ መልኩ የምታገለግለው ሻብያ አንድ ቀን በሆነ ባልሆነው ነገር ፈልጎ ጨለማ ቤት እንደሚያጉርህ ጥርጥር የለውም። መቼ ይሆን ለኦሮሞ ህዝብ የቆምክ በመምሰል እርስ በርሳችን እንድንናከስ እሳት መለኮስ የምታቆመው?

  • Tesfaye
   1. Work for Derg and acted as ethiopian to get paid
   2. Then when he know derge is falling change to woyanne and make money
   3. Then back to ethiopians in diaspora and make money
   4. then swich to Shabia to get paid
   5.now when shabia is in crises and can’t pay him any more he thought he can fool oromos.

   so for him he count him self as prositute who sleep who ever pay him
   he might become egyptian next as he started talking horn africa bla bla to make it easy for him swich

  • Brother Tesfa,
   Tesafye/Gadaa Gebreab is a true son of Africa. He is not “yebellabetin wachit sebari” as you and most other Abyssinians who got opportunity to live in Oromia and as such who benefited from the resources of Oromo People. Tasfaye was brought up in Bishoftu drinking milk of Oromo brought to his mother from the surrounding Oromo farmers. How can he forget what he got from these kind and generous people and opt for blackmailing the names of these people who treated him as their sons. It is only dogs and wolves that don’t give emphasis on the humanity element as most Abyssinians are doing now – they are brought up in Oromia feeding its resources and yet working day and night to supress the struggle of Oromo for self rule. It is these types of people that should be blamed as renegades than Tesfaye/Gada.

 2. No comment for this sociopath. I just pray for his quick recovery. But remember this, ARSI and BALE are not the only Oromos.

 3. once z x-president Dr. Negaso Gidada said ” tesfaye g/ab is an eritrean, but who pretends as if he knows everything about oromo people & he also acts as an ombudsman for the oromo” zat is true a man from z land of separatists, eritrea can’t be an activist and preacher to teach us about ethiopianism, unity, oromization and z like. more over his endless hatred for z amhara people is a big clue for his inferiority complex…

  • An Ethiopian,
   To write history of a people based on reality doesn’t require to be Ethiopian only. It requires historical analysis and referring to historical evidences. So, Tesfaye did that. What he wrote is a reality be it in the form of fiction or history. He reflected the real situation of Oromo People in Ethiopian Empire without introducing biases as the Abyssinian priests and debteras who claimed to have written history of Oromo without any historical references and knowledge of writing history. You bullshit, you want these types of illiterate people to write history of people!

 4. Tesfaye yebelahebeten wechit sebare neh!!

  yanten selaynet ena afrashnet mech atanew ?

  ezaw Ertra Qetahen bela !! esum ketegegne new ! ye banda lij banda new !

 5. bergte OROMO mehon kurat new keza balefe gen enante endemtasebut kelealaw hezbga tekelaklo yenorewn telekun OROMO meleyet atchelum b/c wetetna buna malet new.selezi meleyayeten sayhon andeneten menanaken sayho mekebaberen betastemeru yebejalna.Asemerana America honachu behazenm bedestm abro yenorewn HIZB atabalut leOROMO hizb sayhon LESELTAN yokamachu nachuena bemeleyayet yekome hizb yelemena Lezi tewled yalefe TARIK aytekmewm b/c Hulum ye’Ethiopia hizb be’Gezewoch tesekaytualna helinachun aserut ebakachu.

  • If you think that you become part of Oromo community in Oromia, you are welcome. If you think that you will continue as old boss/neftega, go to hell. You will no more act as our boss on our land, Oromia. I don’t Understand why Amharas are claiming other peoples land as their own. This disease of them need cure and the cure is ………. But other people of this old Empire do not claim that land inhabited by Amhara is theirs. Advice to all chauvinist Amharas is to think trippel times before they start uttering nasty terminologies against other oppressed people.

 6. Tesfaye, you are so insecure and all your life you wish that you were OROMO instead of Eritrean. Thus the reason why you try to be a ‘naturalized’ Oromo because you are not Oromo by birth. If you care so much about other people, why don’t you write and bring awareness about the many of your Eritrean brothers and sisters who are currently suffering in prison, leaving their homeland in droves and drowning in the red sea or die of thirst in Sahara desert? You should know that you and your poison scripts shall pass, but know that Oromo is Ethiopia and Ethiopia is Oromo. The great people of Oromo don’t need a dimwit nutcase like you to be recognized or feel validated!!!

  • Oromo can be Ethiopian and all Ethiopians cannot be Oromo. Your very assumption is fallacious. Try to put real things. Don’t simply put irrelevant things to insult Tesfaye/Gada. Gada is true son of Africa. He is free to write anything his finds interesting to him based on facts. If you wish, he write also about Amhara, Tigre, Gurage, Wolaitta, etc based on facts but not using biased sources. I don’t understand why the Abyssinians hate a person who writes reality.

 7. ጉሓፍ !ምስ ወያነ ኮንካ ን ህዝቢ እረትራ ከም ዘየዋረድካ …ከልቢ ካሊእ ሲራህ የብሉን !! that is what a dog is for ! A tool !

  ድሮውስ ከ ደርግ ወታደር ምን ይጠበቃል ?

 8. Who gives a F^&5 about you Tesfaye. Do you think any one cares if you enjoy Massawa or if you are Oromo or if you are not Ethiopian? You are just a no body. We are not even thinking about you, and you come here and say..”look at me I am here”. No one cares. Enkuan des yaleh Orom osilhonk. Ethiopiawinet demo sisetih eko new. Man anten yisetahal. Asafari newregna.

 9. In Tesfaye’s world this write up is supposed to be a provocation to Amharas I guess. እረ ምን አይነቱ አሳፋሪ ሰው ነው በግዘር. ኣያፍርም እኮ በቃ.

 10. አይ ተስፋየ ለምን ትቸገራለህ ? ቀለምህን በኦነግ ወይም በሻቢያ አሰማምረህ ለመቅረብ ብትሞክርም በልብህ ያለው መርዝ አይቀየርም :: ሻብያ ማንን ወለደ ቢሉ ተስፋየ የሚባለውን እባብ ኦነግ መሆኑን ይበልጥ አረጋግጠሃል::

 11. ኤርታሪዊ መሆን እንዲህ እንደሚያሳፍር
  ተስፋዬ ገ.አብ ብቸኛው ምሥክር

  ቀበሌውን ጠቅሶ አገሩን ያጣ ሰው
  ኦሮሞ ነኝ አለ ግራ የገባው ሰው

  የኤርትራ ኦሮሞ ከሆነ ሚሥጥሩ
  ማን ሊከለክለው በገዛ ሐገሩ

  እኛ የምናውቀው ኦሮሞ ሕዝባችን
  የኢትዮጵያ ኩራት ጥንካራው ክንዳችን
  እንዲህ ስሙ ጎልቶ ከተመረጠማ
  ኢትዮጵያ ኩሪ አርኪ ለተጠማ

  ድሮም በራሱ ላይ እፍረት የሚሰማው
  ወፍ ዘራሽ ይመስል የሚቅበዘበዘው
  ሸረኛ ሲወለድ የትም አገር ቢያድግም
  ዘሩ ጥብ አጫሪ የራሱን አያቅም

  ኦሮሞ ለተንኮል መች ሆነ ለሐስት
  አይደል ማንነቱ እንዲቀለድበት
  ጀግና ለኢትዮጵያ እንዳልፈለቀበት
  ተስፋዬ ፎጋሪ ቅቤ ሊውጥበት
  ቅልውጥና ሆነ ሠርግ ከሌለበት

  ኤርትራስ ብትሆን ደርሳ በትቢትዋ
  ተለይታ ወጥታ ከናትዋ ካባትዋ
  እንዲህ አይነት ዜጋ መጣ ምሥክሩ
  ሽንፈት ባደባባይ ተነቃ ምሥጢሩ

  ኢትዮጵያዊ መሆን የሁሉም የበላይ
  እያቅለሸለሸ ያስተፋል ወደላይ

  የኢትዮጵያዊ ሸክም ነጻነቱ ክብር
  ከመሬት ተነስተው አያገኙት ነገር
  አማራ ነኝ ቢባል ኦሮሞ ወይ ሐረር
  ከሕዝቡ ተጣልቶ ከማንስ ጋር ሊኖር

  ስለዚህ ተስፋዬ ወደ ባሕር ሄደህ
  እዛው ተንደፋደፍ እሱም እስኪከዳህ›

  • Those who wanted to be Oromo are welcomed as the history of this people reveals. But what do you say about non-Oromo people who were born in Oromia, lives there yet don’t like the language and culture of this great people. These people who doesn’t like the language and culture of other people they live with are fascist or racists who live at the expense of the others. Such people don’t believe in living in equality with other people and want others to be subordinates of them. But they finally get the consequences of their wrong doing.

 12. Tesfaye,
  You were too late to expose yourself. Brave Ethio’s have already unearthed beyond your thought. For that matter, some Eri’s have also started to shade light about —–.
  I see now you are in a state of — at best in a state of bad feeling. It is ok to be naked. “ATRITEN AWOKEN”.
  Take lessons of tiny ERI, hell can never be worse. Is 40 years not enough to learn? It is not new when one bites the hand that fed as the saying goes. This time though you do not need to come we are coming.

 13. Denkoro .elememtary sechool drop out. Do you guys have really coffee in Eritrea .misewaa is known for its rock and desert.come to Ethiopia to test the real test of Harare coffee ye gojjam fendesha.

 14. ስማ ስራህ ሁሉ የሳጥናኤል መሆኑን ተረዳሁ፡፡ ግን ስለ ሰዉ ልጁ ሰላም ብቻ ብትመኝ ምን አለ? አንተ እዉነት ለኦሮሞ ሕዝብ አስበህ ነው፡፡ እውን አንተ እጅህ በኦሮሞ ልጆች ደም የተጨማለቀ አይደለም? ነው ንስሐ እየገባሕ ነው፡፡ እዚያ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ተቆርቋሪነትሕ አወራህ እንደገና ደግም የኦሮሞ ሕዝብን ለማስቀናት ይመስል ወደብና ደሴት አልባ መሆናችንን አንተ ግን በእነሱ እየተዝናናሕ መሆኑን ነገርከን፡፡ እግዚአብሔር ወደ እዝነ ልቦናህ ይመልስህ፡፡ አሜን!

 15. What a rotten mind is this? The slightest respect I was left with for this man, if we call him one, just evaporated for good. Shame for those hiding under the umbrella of Shabia – the mother of all evils and our ills.

 16. …… ኢትዮጵያዊነት በግድ ተጭኖብኝ ኖሬ ከአሜሪካ መልስ እነሆ! በህግ ኦሮሞ ሆኛለሁ። ኦሮሞ መሆን “ኢትዮጵያዊ መሆን” ማለት ግን አይደለም። በታሪክ ምሁር በፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን (የOSA አመራር አባል) እንዲሁም በመጫና ቱለማ ማህበር ኦሮሞ አድርገው በዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ ከተማ የፈጠሩኝ ኦቦ ሉቤ “ከዚህች ቀን ጀምሮ ገዳ ገብረአብ በህግ የኛ ሆኖአል። ገዳ ላይ የሚደርስ ጥቃት ካለ ከጎኑ እንቆማለን። ገዳን የነካ እኛን እንደነካ ይቆጠራል።” ብለው ፎከሩ። “ኢትዮ- አማሮች” ተብለው የሚታወቁ ?ብአዴን ያልሆኑና ከከንባታ፣ ከከፋ፣ ከኤርትራ፣ ከሂርና ያልተውጣቱ ባማራ ውም ያልተጠፈጠፉ በአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ቋንቋና ብሔር ተኮር ፌደራሊዝም ጥላ ሥር ተንበርክከው ባንዲራና መታወቂያ ያልተቀረፀላቸውና ተከልለውና ተከልክለው እንደከብት የማይኖሩ፣ አንድ እናት ናት ኢትዮጵያ የሚሉ ሁሉ ማለት ነው።
  *** የገላን አራተኛ ልጅ፣ የሃንዳ፣ የዳኩ እና የኢሉ አባት የአድአ ጥቁር አፈር እንደመሆኔ እኔም አንገቴን ጎንበስ በማድረግ ምስጋናዬን ገለፅኩ።(ኦሮሞን ወተት፣ ቅቤ፣ ማር ጤፉን እንጂ ቋንቋና ከውብ ኦሮሚያዊት ወልዶ ያልኖረ!ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ሆኖ ነጋሶ ጊዳዳ፣ቡልቻ ደመቅሳ፣መራራ ጉዲና፣አባ ዱላ ገመዳ፣ኩማ ደመቅሳ ኦሮሞን ካላስገነጠሉ ምን ኦሮሞ ናቸው!? ሲል ይዛበትባቸዋል። የዘሬን ብተው ይዘርዝረኝ ብሎ ግን ለኢትዮጵያዉያን ተቃዋሚዎች ደብዛ መጥፋት (ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህን) ጨምሮ ተጠያቂ ከሆኑት ቁልፍ ወታደራዊ ስለላ ኮሎኔሎች ከአንዱ ከ ኮ/ል ዮናስ ሴት ልጅ ጋር ጋብቻ ቢጤ መስርቶ ልጅ የወለደው ባነዳው ተስፋዬ ግብረእባብ… **** ኦሮሞ መሆኔ እንደተሰማ ከጠላቶቼ (ኢትዮ-አማራ) አንዱ ጎረቤቱ ለሆነ ኦሮሞ የተናገረውን በተዘዋዋሪ ሰማሁ፣ “የኢትዮጵያን አንድነት እንዲያተራምስ ህጋዊ እውቅና ሰጣችሁት። አዘንኩባችሁ!!”አለ
  ***የአሜሪካ ቆይታዬን በተሳካ ሁኔታ አጭበርብሬ ዜግነት ካገኘሁ ለወደፊት የውሸት የታሪክ በእኔ ኤርትራዊው ኦሮሞ ሥም እንዲፃፍ ረቂቁን ከፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን (የOSA አመራር አባል) ተሰጥቶኛል፣ መዝናኛ ገንዘብ ከሞለጨፍኩ፣ ያላቸውን ሥነ-ልቦና ካወቅሁ፣ስለላዬን አጠናቅቄ ቀጣዩን ዳጎስ ያለ “ታሪክ ቀመስ ልቦለድ ድርሰት” ለመፃፍ ወደ ኤርትራ ተመልሻለሁ። አስመራ ባረፍኩ በሶስተኛው እለት ከOLF ሰዎች ጋር ጥቂት የራት ላይ ቆይታ አድርገን ነበር።ዳውድ ኢብሳ ምን እያደረገ ነው? እርሱስ እንደ አንድአድርጋቸው ፅጌ ተጠልፎ ቃሊቲ ካርታ የሚጫወቱት እንዴት ይሆን ስል እርሱ ግን ለእኔ ኦሮሞ ስለሆንኩ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰልኝ ….ህዳር2፣ 2014ዳህላክ ሆቴል በቅፅል ስሙ ባዙቃ ብለን የምንጠራው፣ የOLF ታጋይ ማምሻውን ወዳለሁበት ብቅ ብሎ ተገናኝተን ነበር። ከሰላምታ በፊት እንዲህ አለኝ፣ “ከበፍቃዱ ሞረዳ ጋር ያደረግኸውን ቃለመጠይቅ ዛሬ ማለዳ ኦሜን (OMN) ቴሌቪዥን ላይ ተከታትዬው ነበር። ጥሩ ነበር። በጣም ጥሩ ነበር። ብቻ በአንድ ነገር ቅር ብሎናል። ‘የወሎ አማሮች’ ስትል ሰማንህ። ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ከመቼ ወዲህ ነው ወሎ የአማራ የሆነው?” አሁን “ጉድ በል ሰላሌ! ኢትዮጵያዊ አደለህም ተባልክ! አለ አቤ ቶክቻው እንግዲህ ሆ በል ወሎ ! ልትገነጠል ነው። አማራ ሳይንት የት ነበር? “፹ ከመቶ ኦሮሞ ሙስሊም ነው ያለው ማን ነበር”። ወይ የጅወራ የሜንጫ አብዮት! ከአፍሪቃ ቀንድ ዜጎች ጋር በአካባቢያችን የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ፣ እንዲሁም በስነፅሁፍ ነክ ርእሰ ጉዳዮች፣ ካደረግሁዋቸው ውይይቶች ወያኔ የኦሮሞን ህዝብ መብት የረገጠ አፋኝ ቡድን ነው። ኢትዮ አማሮች ደግሞ ከወያኔ በከፋ ደረጃ የኦሮሞን ህዝብ መብቶች ለማፈን ጊዜ የሚጠብቁ መሆናቸውን የኦሮሞ ህዝብ ጠንቅቆ ሊረዳው ይገባል። በመሆኑም ከወያኔ መውደቅ ቀጥሎ የኦሮሞ ህዝብ ከባድ ፈተና የሚገጥመው ከእነዚሁ እላዩ ላይ መጥተው ቁጭ ካሉበት ሰፋሪዎች ነው። (እባቡ ጥሪ ተደረገለትን ተልዕኮ ቀጣዩን ዕቅድ ጠቅላላ መንፈስ መርዙን እዚህ ላይ እረጨ በለው!) (ሙሽሙሽ) የማይረባ አሉ ኤርትራውያን….
  አለ ኤርትራዊው ሠናይ ገብረመድህን (ጋዜጠኛ) አዉስትራሊያ ፣ሜልበርን>>>>>
  ለሁሉም ሠላም በቸር ይግጠመን

 17. Are you Tesfaye in another name? We Ethiopians are sick of this game. leave us alone!! Tens of thousends of Oromos are in prison, 100s of Amharas and Gambelas are being killed and diplaced, Thousends of Eriterians are dying in the desert..and you weyane, shabia, OLF, and IOLF (Islamic Oromo Libration fornt) cadres have the time to talk about this nonsense.

  Shame on OMN who are still stuck in the past history. The staffs are 90% Muslim Oromos from Arsi and Bale. I think they have another bigger mission.

 18. I am Amhara ethnically. My advice to Tesfaye is that for him it is good to focus on his talent in writing. I read his books almost all of them (7), I can see his skills in word selection (Amharic) and flows, his narrative skills , you are so gifted brother , and keep on that. Forget the politics. Don’t west your life. Amhara will never surrender, you know it and TPLF /shabia know it. And so do Oromo. On the other hand Oromo people know what is right. They know it : Amhara is not their enemy! Vice versa

 19. Mr Tesfaye,
  I am always embarrassed by your politicization acrobat,Let me tell U one thing,To be ‘OROMO’ you need Oromo blood not inauguration ceremonyandto be elected in the imaginary map (area) of Oromiya you only need to declare your self as an OLF member no more games and cards to u,how many times do we need to tell you to throw to the dust bin your illusion dream by rapping up with Bereket Ideology, I wish you a better holiday time at Massawa beach rather with your false baptized Ceremony.

  • To be an Oromo simply confessing and revealing to be an Oromo is enough. Oromos have such culture of moggaasaa and guddifachaa. So Tesfaye/Gadaa who was born in Oromia can claim to get Oromo identify upon request. There is no need to Oromoo in blood. Most of the PP leaders might be Oromo by choice and not by blood.

 20. Tesfaye is a sick psychopath his sick mind needs help all he think write and speak is all about Hate በእውነቱ ይህ ሰው ላይ ያረፈ የኤርትራ ሰይጣን ትልቁ ነው. ሰው እንደት 90 ሚሊዮን ህዝብን ለማጋደል እና ሃገርን ይያህል ነገር ለማፍረስ እንዲህ ይደክማል ????
  በእውነት እነዛ ኤርትራዊያን ቤተሰቦቹ ምን ያህል ኢትዮጵያዊያንን ቢጠሉ ነው ልጃቸውን እንደዚህ ኢትዮጵያን ምርር አድርጎ እንዲጠላ እና ህዝቡአን ለማጨራረስ እንዲተጋ ያደረገው????
  እርግጥ ነው እነዚህ ኤርትራዊያን የሚባሉ ልባቸው በጥላቻ እና በማቀኝነት የተሞላ ክፉ ህዝቦች ልጆቻቸውን ገና ልጅ እያሉ የሚያስተምሩት ኢትዮጵያን እና ህዝቧን መጥላትን ነው ግን በዚህ ተስፋየ ላይ ባለው ደረጃ ኢትዮጵያን ርንዲጠሉ ያስተምራሉ ብዬ ግን አስቤ አላቅም

 21. መቼም የኦሮሞ ነገር ሲነሳ እንደ እግር እሳት ይጠዘጥዛችኋል። ዘመድ ቢኖራችሁ ወደጠበል ወስዶ በኦሮሞ ቄስ ነበር ማስጠመቅ። አዴ ቋቅ ይልሻል እንጂ የተስፋዬን ኦሮሞነት በግድሽ ትውጫታለሽ።

 22. Selam DEmelash Bedenberu
  Ante bemegemeriya sele Ethiopia Tarik maweke yenorebehal balemawekhe
  New yezogn ye werada Tesfaye yemibal agabina Yesewer merz betagne lemehon
  Yemetmochacherew baygermeh Tenktobehal wede helinahe temeles yetesfaye ferefary
  Lante yemabega merz new kemenagereh befit aseb

 23. ወገኛ ነክ:: ሲሉ ሰምታ ዶሮ ሞተች ገደል ገብታ : ነጮች ወደ አፍሪካ ይመጡና ትንንሽ እርዳታ ወርውረው የሀገሩ መንግስት ዚግነት ሲሰጥ ተሰምቶአል:: የአሚሪካው ኦሮሞ መሆንክ ነው:: ካሁን በሁላ ወደ ኢትዮጵያማ አታስብም :: ሊላው ችግር እኮ መንግስትም በስልጣን ላይ ያጎራቸው እነ ተስፋየን የመሳሰሉ መሆናቸው ነው::

 24. የ” Bombu ” I repeat your poem ,

  ኤርታሪዊ መሆን እንዲህ እንደሚያሳፍር
  ተስፋዬ ገ.አብ ብቸኛው ምሥክር
  ቀበሌውን ጠቅሶ አገሩን ያጣ ሰው
  ኦሮሞ ነኝ አለ ግራ የገባው ሰው
  የኤርትራ ኦሮሞ ከሆነ ሚሥጥሩ
  ማን ሊከለክለው በገዛ ሐገሩ
  እኛ የምናውቀው ኦሮሞ ሕዝባችን
  የኢትዮጵያ ኩራት ጥንካራው ክንዳችን
  እንዲህ ስሙ ጎልቶ ከተመረጠማ
  ኢትዮጵያ ኩሪ አርኪ ለተጠማ
  ድሮም በራሱ ላይ እፍረት የሚሰማው
  ወፍ ዘራሽ ይመስል የሚቅበዘበዘው
  ሸረኛ ሲወለድ የትም አገር ቢያድግም
  ዘሩ ጥብ አጫሪ የራሱን አያቅም
  ኦሮሞ ለተንኮል መች ሆነ ለሐስት
  አይደል ማንነቱ እንዲቀለድበት
  ጀግና ለኢትዮጵያ እንዳልፈለቀበት
  ተስፋዬ ፎጋሪ ቅቤ ሊውጥበት
  ቅልውጥና ሆነ ሠርግ ከሌለበት
  ኤርትራስ ብትሆን ደርሳ በትቢትዋ
  ተለይታ ወጥታ ከናትዋ ካባትዋ
  እንዲህ አይነት ዜጋ መጣ ምሥክሩ
  ሽንፈት ባደባባይ ተነቃ ምሥጢሩ
  ኢትዮጵያዊ መሆን የሁሉም የበላይ
  እያቅለሸለሸ ያስተፋል ወደላይ
  የኢትዮጵያዊ ሸክም ነጻነቱ ክብር
  ከመሬት ተነስተው አያገኙት ነገር
  አማራ ነኝ ቢባል ኦሮሞ ወይ ሐረር
  ከሕዝቡ ተጣልቶ ከማንስ ጋር ሊኖር
  ስለዚህ ተስፋዬ ወደ ባሕር ሄደህ
  እዛው ተንደፋደፍ እሱም እስኪከዳህ›

  This is true Bro.

 25. I try to retrieve all information I have and synchronized together; now i saw your mission AND HOW SMART U R. You did all your best to implement what presedant esyas afewokie said 23 years ago….100 YEARS ASSIGNMENT…TO FIGHT EACH OTHER FOCUSING ON THE PAST. Mr. Tesfaye if really love Oromo people let u focus in our future otherwise ethiopians/oroms will be like African American in US..

 26. ተስፋዬ እንዴት ናላችሁን እንደሚያዞረው ያውቃል በነገር ነካ አድርጎአችሁ አንጫጫችሁ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የምር ግን አንድ ከተስፋዬ የሚሻል ሰው ሳይበቅልባችሁ ክርስቶስ ሊመጣ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ አሁን ደግሞ በግልጽ ኦሮሞነቱን ማወጁ አስደንግጡዋችዋል ብቻ ይመቻቹ

 27. እኔን የሚገርመኝ: እናነተ ሳይቶችን: የምታስተዳድሩ: ሰዎች: ለምን ይህን ሰውዬ: አትረሱትም: እሱ ለመነበብ: ሲል እንዲሁም: የኢትዮ ጥላቻ: ብዙ ነገር: ያደርጋል : በመቅበዝበዝ: ለዚህ: መተባበር: በኢትዮጵያ ላይ: ወንጀል: እንደሰራቹ! እወቁት: ይፈንዳ እስኪ ይሄ: ውሻ: ዝም: በሉት : መቼም ኢትዮጵያን: አያያትም: ምፅዋ ላይ ተቀምጠህ: በሩቁ: ትራባለህ: እየቀላወጠ: ያደገ: መቼም አይተው:

 28. “የወሎ አማሮች ስትል ሰማንህ ወሎ
  ከመቼ ጀምሮ ነው የአማራ የሆነው” ቆሻሻ ዘረኛ ከወያኔና ሻቢያ ጋር የተጋትከውን የዘር በሸታ በሕዝብ መሃል ለመት
  ፋት ትሞክራለህ

 29. አይ ተስፍሽ ስለምንድነው የምታወራው ለመሆኑ አንድ ድርጅት ትግሯውን ኦሮሞ ይውማድረግ መብት ማን ሰጠውና ነው እንዲህ የምትዘባነነው:: ልክ በረከት አማራ እንደሆነው አንተም ኦሮሞ ሆንክልን:: ንቀት ወይስ ምን? ደግሞም ሳታፍር ቀጣዩ አቅድህን እንዳንተ የሰው መስዋእት ለማቅረብ ካሰፈሰፉ የሜንጫ ፖለቲከኞች ጋር ሆነህ የኦሮሞንና አማራን የማባላት ፖለቲካህን እውን ማድረግ እንደሆነ ነግረህናል::
  ስላንተ ሳስብ ምን ትዝ እንደሚለኝ ታውቃለህ የቢሾፍቱ ቆሪጥ ነው :: ሆራን ስንዋኝበት ቢሾፍቱን እንፈራው ነበር:: ለምን መሰለህ ደብረ ዘይት ተወልዶ ያደገ ስለ ቆሪጥ እየተነገረው ስለሚያድግና እውነት ነው ብሎም ስለሚቀበል ነው:: መቸም ቆሪጥን ሳታውቀው አትቀርም:: የሱ መንፈስ ያደረብህ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የልኝም:: ግን ማሰብ ሌላ መሆን ሌላ ስለሆነ ፈርተን አንኖርም::
  አንተም የተነሳህበትን እርኩስ አላማ ለማስፈጸም ትጋትህን ቀጥል አንድ ቀን ግን ከነ እቅድህ ወደ አፈር ትመለሳለህ::

 30. ኣዬ ተስፋየ አንተ የማትረባ የ ኣይምሮ ደሃ ነህ::በተበላ ፖለቲካ ትዳከራለህ እባከህን አርፈህ ተቀመጥ

 31. Why these good for nothing AMAHRA ELITES take this psychopath to the UNITED NATIONS GENOCIDE PREVENTION COMMISSION using all the hates he spit all these years, are Amahra elites waiting this guy cause the death of MILLIONS OF AMHARAS i know this evil guy will be indicted by the UN eventually but AMHARA INTELLECTUALS can prevent the slaughtering of millions of POOR AMHARAS by this psychopath and Jawar Mohammed

  This evil guy is encouraging Oromos to build statues like ANOLE all over OROMIYA SO THAT aOROMO youth will grow up thinking of killing Amahras while WOYANE IS DSTROYING THEIR PEOPLE

 32. አንተ ሰውዬ ማፋጀትህን በሰፊው ተያይዘኸው የለ እንዴ ባክህ እያለሳለስክ የምታወራት ማስመሰያ ቃላቶችህን ሁሉ ትተህ የቃላት መርዝህን በግልፅ አ
  አየተፋህ ነው። “•••••ወያኔ የኦሮሞን ህዝብ መብት የረገጠ አፋኝ
  ቡድን ነው።” ማለትህ አሳማኝ ቢሆንም በዚህ ሀሳብ የቀባኸው መርዝህ ግን ” ኢትዮ አማሮች ደግሞ ከወያኔ በከፋ ደረጃ የኦሮሞን
  ህዝብ መብቶች ለማፈን ጊዜ የሚጠብቁ መሆናቸውን የኦሮሞ
  ህዝብ ጠንቅቆ ሊረዳው ይገባል። በመሆኑም ከወያኔ መውደቅ
  ቀጥሎ የኦሮሞ ህዝብ ከባድ ፈተና የሚገጥመው ከእነዚሁ እላዩ
  ላይ መጥተው ቁጭ ካሉበት ሰፋሪዎች ነው።” ገራሚ oromo ነህ ለቀይባህር ደረት የሞቀ ሰላምታ
  ለማቅረብ ብቻ ነበር። የቀይባህር የምሽት ማእበል፣
  የምፅዋ ሙቀት የጀበና ቡና እና ፈንዲሻ –
  ባህሩ ዳርቻ የሚናፍቅህ ? አንተስ ገራሚነህ ? አንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት አዝኝብሐለው? ዘር አልባ ቃላቶችህ መሀን አሳቢነትህን አሳይተውኛል ። ወንድማችን ተስፍሽ ያልታየህ ገደል ላይ ነው የቆምከው እንዳላየ ሆነህ ወደጏላ ተመለስ። ከመውደቅ ይሻላል።

 33. ****************************************
  ኤርትራን አስጠልቶ ኢትዮጵያን ናፍቆ
  ከአሜሪካ ሄደ በኦሮሞነት ተጠምቆ
  አጥማቂና ተጠማቂ ፓርቲ ነው ማህበር?
  ባሕል፣ቋንቋ፣ብሄር፣ዜግነት፣ያላቸው ድንግርግር !
  ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ አጥንቱን ከስክሶ ለሀገሩ ክብር
  ዙሪያውን በከለው ዲቃላ ማደጎ ማንነቱን ሊሽር
  እየው ሲጥመለመል መርዙን ሲረጭ ሲዞር
  ማንነቱ የጠፋው አንዱን አስገንጥሎ ሌላውንም ሲያሾር
  ምንድነው ነገሩ ኦሮሞ ሰው ጠፋው ወጥቶ የሚናገር
  እኔ ለእኔ አውቃለሁ ሰላይ አልፈልግም ለእኔ የሚመሰክር
  ምሁር እንደሌለ ቋንቋ አንደበት አልባ
  እንዴት መድረክ ሰጡት ይህንን ገለባ
  በጣሊያን ሹምባሽ…
  በኤርትራ ሙሽሙሽ..
  በአማርን እኛ ‘ባንዳ’ አሾክሷሿኪ…
  በትግራይ ‘ዋጭ ዋጭ’ አተራማሽ ተላላኪ
  ድሃ ኦሮሞ ሃምሳ ዓመት ያለውን ሲያፈርስ
  ሌላው ሊበላ የበይ ተመልካች ለምን መሆኑስ
  ሥልጣን ተጋርቶ አብሮ ሠርቶ አብሮ እንደማደግ
  ማነው ለድሃው ማነው ለአርሶ አደር የሚታደግ
  ለጅብ በር ከፍቶ አብሮ ማደግደግ
  አፈ ጮሌ ሆደ ጩቤ የበግ ለምድ ለባሽ
  ሀገር አልባ ቀበሮ ግብረእባብ ተስፍሽ
  እንዴት በሰው ቤት እንዲህ ይምነሽነሽ?
  ዓለም አንድ ሆኖ ትልቅ ትንሽን ሊውጠው
  እነአውቆ አበድ በነፃነት ሥም ባሪያ ሊያደርገው
  አትነሳም ወይ! ተገነጥል! ተበተን አለው
  እረ አንተ አንቺ ኦሮሞ ተነሳ ተነሽ
  ከቶ ለምንድን በባንዳ ሰላይ ትረበሻለሽ
  ኢትዮጵያ የጋራችን ቤት የሞቱላት አባት እናትሽ
  አንድነት መልካም ህብረት ጸጋ ነው
  አብረን ቆመን ነው ተከብረን የኖርነው
  የማን ደም ወፍራም የማን ቀጭን ነው
  ማነው በክልል በቋንቋ የሚገነጥለው
  የኢትዮጵያ ልጆች የሁሉም ብሔር አኩሪ ጅግና ነው
  ለሀገሩ ያልሆነ አይጠቅምህም ወዲያ ሂድ በለው!!!

 34. ተስፋዬ ገብረ አብ እስካሁን ሲጽፍ ልቡን ሞልቶ ነበር። አሁን ግን እንደዚያ አይደለም።እርሱ ኢትዮ-አማሮች በሚላቸው ኢትዮጵያውያን የደረሰበት የኅሊና ድብደባ በጣም መጎዳቱ ያስታውቅበታል። በቃ ጠርዝ ረግጦ መጻፍ ጀምሯል። አጻጻፉ እንዳበሸቁኝ ይብሸቁ ይመስላል። ይናደዱ፤ ይቃጠሉ ዓይነት ሆኗል። መቼም ተስፋዬም ሆነ አስመሮም ለገሰ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ አይደሉም። እንኳን ያልሆኑትን የሆኑትም ቢሆኑ ከየትኛውም ብሔር በተለየ ያንድ ወገን መብት ሊከበር አይችልም። ጭቆናው የጋራ ስለሆነ የጋራ ትግል የሌለበት ሀገር መፍጠር አይቻልም። ይህንን 100% በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል። ስራ ለሌለው ተስፋዬና ሞራሉ ለተጎዳው ከርታታው ተስፋዬ ራሳቸው ያቃታቸውን ትግል ኦነጎች በተስፋዬ እናሳካለን ቢሉ ትግል ምን እንደሆነ አያውቁም ማለት ነው። ኦነጎች አስተሳሰባቸው ሁሉ ዜሮ ነው። 50 ዓመት ታገልን ቢሉም እንቅስቃሴአቸው ሁሉ ሌሎችን በመጥላት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ውጤታማ መሆን አልቻሉም። ወደፊትም በጥላቻቸው ከሲያትል ከማይወጣ «ኢሾ» ዘፈን እድሜአቸውን ይፈጃሉ እንጂ አንዳችም ጠብ አይልላቸውም። ከርታታ ኤርትራውያንም ብስጭታቸውን በኦሮሞ ስር ለመወጣት መድከማቸው የአእምሮ ጎዶሎነታቸውን ከሚያሳይ በስተቀር ለኤርትራ የሚመጣ ዳቦ የለም። እብዱ ኢሳይያስ 1000 ኪሎ ሜትር ትሬንች ምሽግ በኢትዮጵያ መሬት ላይ ከምዕራብ እስከምስራቅ አስቆፍሮ ዓለም አቀፍ ወታደራዊ ባለሙያዎችን አስመጥቶ አስተያየት ተቀበለ። 100 ዓመት ያለጥርጥር ያዋጋሃል አሉት። እውነት መሰለው። ከዚያም እኔን ማሸነፍ ማለት ጸሀይ ከምዕራብ ትወጣለች እንደማለት ነው አለና ፎለለ። የእውነቱ ሰዓት ሲመጣበት ግን ኮፊ አናን!! በነብሴ ድረስ ሲል ጮኸ። ምሽግ መቆፈሩ፤ መፎከሩ፤ ባለሙያ ማስጎብኘቱ፤ ሽለላው ሁሉ የፈለገውን ሊያስገኝለት ይቅርና በግዛቱ ውስጥ 25 ኪሎሜትር ክልል የወታደራዊ ቀጠና ይሁን ሲባል እሺ ብሎ ከመቀበል አላዳነውም። ኦነጎችም፤ ኤትርራውያንም አስተሳሰባቸው እንደዚሁ ተመሳሳይ ነው። ስለዘፈኑ፤ ስብሰባ ስላደረጉ፤ ገንዘብ ስላዋጡ፤ ዛፍ ያለበትን ባንዲራ ስላውለበለቡ፤ ሞጋሳና ገዳ ስያሜ ስለተለዋወጡ፤ ነጻነትና መገንጠል እንደው በስሜት ከሰማይ ዱብ የሚል ይመስላቸዋል። ገሃዳዊው እውነታው ግን ኢትዮጵያ የማንም እብድ ብሔርተኛ መፈንጫ አለመሆኗ ነው። ኢህአዴግ በሥራ ላይ ነው። ከርታታ ኦነጎች በደሃይቱ ኤርትራ መሽገው ከስራ ፈት ኤርትራውያን ጋር ያላዝናሉ። መልካም የጩኸት ዘመን ይሁንላችሁ!!

 35. ቅቅቅቅ አይ ተስፍየ እውነት አንተ ኦሮሞ የምትወድ ቢሆን ኖር ለምን ኤርትራዊ ሴት አገባህ ???????ቅቅቅቅ የኦሮሞ ቆንጆ ጠፍቶ ነው ቅቅቅቅቅ ኦሮሞኛስ ለምን መናገር ሳትችል ቀረህ????? አይ ኦነጎች የሆናችሁ ጭንቅላታችሁን የአማራ ጥላቻ ደፍኖባችሁ እንጅ ይህን እርኩስ ሰው በቀላሉ ኦሮሞን የምትወድ ከሆነ ለምን ኦሮሞኝ ቌንቋ መናገር ሳትችል ቀረህ ብለው መጠየቅ በቻሉ ነበር

  ተስፋየ ለኦሮሞወች እንዳውም ትልቅ ጥላቻ እና ንቀት እንዳለው ነው እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቻላል እንደዛ ባሆን ኖሮማ ኤርትራዊ ሚስት ከማግባት ኦሮሞ አግብቶ ልጆቹን ኦሮሞወች ባደረጋቸው ነበር

  ቅቅቅቅ ተስፋየ መቸም አራዳ ነው እና በቅርቡ ኤርትራዊ ሚስቱን ፈቶ ኦሮሞ ሴት እንደሚያገባ ጥርጥር የለውም ቅቅቅ እነዚህን ከብቶች ገና በነፍሳቸው ይጫወትባቸዋል ቅቅቅቅ

 36. Ze habesh…why u bring this idiot here? He had infertility complexes. .my follow Amara brothers and sisters let’s do something in this idiot

 37. ይገርማል,.. ተስፋዬ ገ/አብ (ገዳዳ ገ/እባብ) በደንብ ይገልፅሐል: እኔ ፀሐፊ አደለሁም: ግን አንባቢ ነኝ: ፖለቲከኛም አይደለሁም ግን የሐገሬ ጉዳይ ይመለከተኛል: ለመሆኑ ጥሩ እንቅልፍ ተኝተህ ታድራለህ? አይመስለኝም: በውስጥህ የተሸከምከው መርዝ መቼ እረፍት ይሰጥሃል: ይህ መንግስት እንደሚቀየር የተረጋገጠ ነው: አንድ መንግስት በሕዝብ ላይ ግፍ, ጭቆና, እስር, ግድያ…ካበዛ መለወጡ አይቀርም: አንተ ግን በጎ ነገር ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያኖች ስለማትመኝ በኦሮሞ ስም ጥገኝነት እና አማካኝነት መርዝህን መትከል እና መኮትኮት ጀመርክ:: ኦሮሞን የሚያስቀድሙ ኦሮሞዎች ቢኖሩም, የረሳኸው ግን ብዙ ብሄረ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን እንደሚያስቀድሙ ነው:: አረማመድህ እና አካሔድህ በግልፅ ይነበባል:: ኢትዮጵያዊነት ለእኔ.. በብዙ ቋንቋዎች የዳበረች, በብዙ ብሔር የተገነባች, በእኩልነት የሚኖርባት ምድር ማለት ነው: በቀላሉ: ይህች አይነት ኢትዮጵያ ከሌለችም ለማምጣት ካለችም ለማጠንከር የሚሰራ ስራም ኢትዮጵያዊነት ነው:: እንግዲህ የምልህ ይገባሀል የሀሳብ ገዳዳ ካልሆንክ በስተቀር: ይህች አጭሯ ፅሑፌ መልእክቴ ታስተላልፍልኛለች ኅሳቤን ትገልፅልኛለች ብዬ አስባለሁ:: ከቅዠትህ ንቃ::

 38. ቅርሻታም ብዕር እንዳቀረሸ ይኖራል። ለምን በቁቤ አትጽፍም ነበር። ትንሽ ሰው ነህና ትንሽነትህን በጎለደፈ ብዕርህ ታሳውቃለህ። ጀዝባ ጸሃፊ ማለት አንተ ነህ። የጻፈ ሁሉ ዐዋቈ አይደለም። ስምህንም ለምን አትቀይርም እንደነ ባጫና አባ ዱላ

 39. ተስፋዬ ገ/እባብ ማለት ሁለት እግር ያለው ሰው መሰል ፍጡር ነው። ከዚህ በፊት የጻፈው ተረት ተረት ጽሁፍ በአይምሮ ደካማ ለሆኑ ሰዎች ነው። ራሱ ተስፋዬ የሚጽፈው ከራሱ አይምሮ አይደለም። የፓራሳይቶች ፕሮጀክት ነው። የሱን ጭንቅላት እንደ ጥቁር ሰሌዳ(BLACK BOARD) እየተገለገሉበት ነው። ለዚህ አይነቱ የእንሰሳ ፍጡር የድህረ ገጽ ባለቤቶች ቦታ ባትስጡት ይመረጣል።

 40. ልኡል ጽሑፍህን አየሁት ያው የተለመደው ኦሮሞ ፎቢያ ስለሆነ ብዙም አይደንቅም አየህ የዘነጋሄው ነገር ልክ አሁን አንተ እንደምትለው ደርግም ይል ነበር የትም አይደርሱም:: ከዚህ ግን ለነገሩ ትኩረት ሰጥቶ ተቀምጦ መነጋገር ማናችንም እርግጠኛ መሆን የማንችለውን የወደፊቷን ኢትዮጵያ ላይ መጠነ ሰፊ የሆኑ ውይይቶች ሰጥቶ መቀበሎች, ድርድሮች በተለይ በኦሮሞ, በአማራው, በትግሬውና በኦጋዴኑ መካከል ሰፊ የሆኑ ድርድሮች መደረግ አለባቸው:: እንጂ እንዲህ አንደር እስቲሜት ማድረግ ተመጣጣኝ ያልሆነ ችግር ሊፈጠር ይችላል በተለይ አሁን ባለው ሁኔታ አብዮትም መጣ በሌላ ወያኔ ከሄደ ውጤቱን ማናችንም መገመት አንችልም:: ከዚህ በሓላ ኦሮሞን እንደ ከዚህ ቀደሙ መጋለብ ማሰብ የፖለቲካ ድንቁርና ነው:: ኦነግ ምንም አላደረገም ለምትለው እኛ ኦሮሞዎች በኦሮሞ ፖለቲካ ላይ የኦነግ ድርሻው የአንበሳውን እንደሆነ በደንብ እናውቃለን:: ያንን ለእኛ ተወው:: ኦነግ የብዙዎችን ልብ ከሀበሻ ተጽህኖ ሙሉ ለሙሉ ሊባል በምችል አስተማማኝ ሁነታ ነጻ አውጥቶዋል:: ቢያንስ ዛሬ እኔ ኦሮሞ ነኝ የሚል ትውልድ ፈጥሮዋል ያም ቢቻ አይደለም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ወሳኙን የመሪነት ሚናውን ተጫውቷል ይህ ሊገባህ የሚችለው እነ ተክሌ የሻው አይነቱን ክንፍ እንዲበቅል የራሱን ሚና ተጫውቷል:: ምናልባት ወደፊት በአንድ ሀገር የምንኖር ከሆነ የተባበሩት የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች መንግስት አማራው ልክ እንደ ኦሮሞው በራሱ ህዝብ የሚወከልበትና ለራሱ ጥቅም የሚደራደርበት እድል እንዲኖረው ዋሳኙን ሚና ተጫውቷል:: ስለዚህ ኦነግ ስታስብ በዚህ እይታ እንድታይ ምኞቴ ነው:: በወደፊቷ ኦሮሚያ ለመኖር ቋንቋውን መልመድ ግድ ነው:: ላስፈራራህ አይደለም ግን እንደዛ ስለሆነ ነው

 41. Guud this game was start when your grand father colonised southern Ethiopia. Tesfaye was not start this game to stop this game you have to change your attitude we r now on 21 century don’t think like 19 and 20
  Bro do you say shame on OMN?
  What they did? They are now the voice for voice less people they did great job for Oromos and Ethiopia they are the one to start Amharic service for Amharic speakers. look for the last 4 years esat was on air but all seven days they are Ginbot 7 propaganda by Amharic, we didn’t say shame on esat because that was their choice. So how dare you say shame on OMN? I think there is some major problem with this habasha people. Always you sick about oromo. Some times I think are we coming from the same geographical area? To be honest all habesha they are narrow minded more than any one you think always every thing by Amharic and interest of Amhara politics. Of course we know you haven’t got that culture. Don’t be stupid guys we are living at least the western

 42. ወሎ ጋላ የነበረበት ጊዘ አላስታዉስም: ድሮም አሁንም ወደፊትም አማሮች ነን. እኛን ለቀቅ ጋላነትሀን ጠበቅ ተስፍሽ:

 43. ሙገሳ እና “ሞጋሳ” ለተስፋዬ ገብረአብ

  በዚህ ርእስ ላይ አንድ ዋና ነገር ብቻ ማሳሰብ እፈልጋለሁ። ይህም ለኣንድ ወገን ብቻ ከማሰባችን የተነሳ (ወገናዊ ከመሆናችን የተነሳ) አስተሳሰባችን/ነገራችን ሁሉ ሚዛናዊነት የጎደለው፤ አፍራሽ እንጂ ገንቢነት የሌለው፤ “አንዱን ጥሎ ሌላውን አንጠልጥሎ” እንደሚባለው፤ ‘አንዱን ወገን ወዶ ሌላውን ወገን ደግሞ ጠልቶ’ አይነት ስለሆነ ይህ አይነት አመለካከት ማንንም ምንም ሊጠቀም የማይችል፤ የጥላቻ መርዝ የሞላበት ሀሳብ ስለሆነ ቂምንና በቀልን አርግዞ ወደ ጦርነት የሚወስደን መሆኑን ማሳሰብ ነው። ጥላቻ ሲፈጥን መርዝ ሲሆን፤ ሲዘገይ ደግሞ ጠይውንም ተጠይውንም ገዝግዞ የሚበላ የህይወት ዘመን መጋዝ ነው፤ ••• አስተሳሰባችን ምንጊዜም በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኘውና ችግራችንንም በጋራ የምንፈታው፤ የጋራ መፍትሄም የምንመጣው ነጮቹ እንደሚሉት ‘Win Win’ አስተሳሰብ ሲኖረን ብቻ ነው። በመሆኑም የኤርትራ፤ የኢትዮጵያና የኦሮሞ ወዘተ ህዝቦች እያልን እየከፋፈልን የምንጠላና የምናስጠላ ከሆነ፤ ራሳችንም የተጠላን ስለሆንን ለክሊኮቻችን እንኳን የምንረባ ሰዎች አይደለንም። ነገርግን ህዝብ በእኩል አይን ስናይና ስንቀበል ስንተሳሰብም በረከትና ሰላም ለሁላችንም ይሆናል።

  ኦሮሞ፤ አማራ፤ ትግሬ፤ ኤርትራ፤ ሱማሌ ወዘተ መባባላችን ትተን፤ እንደሰለጠኑት ሌሎች ክፍለ አለማት የምስራቅ አፍሪካ ህዝቦች እንኳን ተባብለን በፍቅርና ባንድነት ለጋራ ጥቅም ተሳስረን እያንዳንዱም ቋንቋውንና ባህሉን እያዳበረ፤ አንድ በሚያደርገን ነገር ላይም በእኩልነት እየተሳሰብን እየሰራን ኢኮኖሚያዊ፥ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ትስስር በማምጣት በሰላም እና በብልጽግና የምንኖርበት ዘመንን ለማምጣት መስራትይገባናል። ይህም እውን የሚሆነው ዛሬ በግሎባላይዜሽን ዘመን ላይ ሆነን ከሀይለስላሴ፥ ከመንግስቱ ሀይለማርያም፥ ከኢሳያስ አፈወርቂ፥ (መለስ እንኳን በህይወት የለም) የተሻለ አስተሳሰብ ሲኖረን ብቻ ነው። የዚህም ዋናው ምስጢር ወይም ጥበብ፤ በጥላቻ ውስጥ ሳይሆን፤ ማስተዋልና እውቀትም በበዛበት በፍቅር ውስጥ ስንሆን ብቻ መሆኑን መረዳት አለብን።

  ምንም እንኳን እኔ ኦሮሞ ብሆንም የተስፋዬ ስራዎች ሚዛናዊነት የጎደላቸው፥ በአንድ ዘር ላይ ያነጣጠሩ፥ ህዝብን በህዝብ ላይ (በተለይም ኦሮሞን በአማራ ላይ) እንዲነሳ የሚቀሰቅሱ፤ የጥላቻና የቂም በቀል ብሎም የጦርነት ናፋቂነት ይዘት ያላቸው በመሆናቸው፥ ስራዎቹን አጥብቀው ከሚተቹት ሰዎች አንዱ ነኝ። ተስፋዬ በቅርቡ “የጀሚላ እናት” የተባለውን መጣጥፉን ሊያስመርቅ ጉድ ጉድ በሚልበት ሰአት፤ ለተለያዩ ሚዲያዎች በተስፋዬን ስራዎች ላይ አንድ ጠንከር ያለ መጣጥፍ ፅፌ በምልክበት ወቅት፤ ለተስፋዬም ኮፒውን ልኬለት ነበርና፤ “… ፅሁፍህ ጠንካራ ነው፤ ለያንዳንዱ አስተያየትህ ነጥብ በነጥብ ምላሽ መስጠት እችል ነበር፤ ••• ነገርግን ስለ ቅንነትህ ብቻ ነው ይህንን መልስ የፃፍኩልህ…” በማለት አጭር ምላሽ ጽፎልኛል። ተስፋዬን ከሚደግፉት እጅግ ጥቂት ቁጥር ካላቸው ሰዎች በስተቀር እጅግ አብላጫው ህዝብ ስለአገለለው ለሰዎች ምላሽ አይፅፍምና፤ እንዴት ለእኔ ምላሽ ሊፅፍ ቻለ የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል። እኔ ጠንካራ ነገርግን አግባብነት ካለው ትችት በስተቀር፤ በጥላቻ ተመርዤ ተስፋዬን አይንህ ላፈር ባለማለቴ ይመስለኛል። በፅሁፌ ላይ ተስፋዬ ስራዎቹ ህዝብ በህዝብ ላይ ማነሳሳትና በዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ የሚያደርገው እንደሆነና ኣለም አቀፍ ፍርድ ቤት (ICC) ሊያስቀርብው እንደሚችል ገልጬ ነብር።

  ለተስፋዬ የተደረገለት ‘የሞጋሳ’ ስርአትን በተመለከተ የኦሮሞ ባህል ወይም የገዳ ስርአት የሚፈቅደው ጥንትም የነበረ ስርአት ነው። እንዲያውም ኦሮሞ ግዛቱን ካስፋፋባቸውና የህዝብ ብዛቱንም ካሰደገባቸው መንገዶች ውስጥ የ’ሞጋሳ’ እና የ’ጉዲፈቻ’ ስርኣቶች ዋነኞቹ ናቸው። ኦሮሞ በጉራጌ አካባቢዎች (በተለይም በሸዋ) ካደረገው ወረራዎች በስተቀር ያን ያህል ተጋንኖ የሚወራ ግዛትን በጦርነት/በሀይል የማስፋፋት ታሪክ እጅግም የለውም። በገዳ ስርአት ባህል መሰረት ግን የኦሮሞ ህዝብ በርካታ አማራዎችን፥ በርካታ የደቡብ ሰዎችን (ሀዲያ፤ ከንባታ፤ ሲዳማ ወዘተ አካባቢ) በርካታ ጉራጌዎችን በ”ጉዲፈቻ” እና በ”ሞጋሳ” ባህል ወደ ኦሮሞነት ለዘመናት ሲለውጥ ቆይቶአል፤ ዛሬም ባንዳንድ ቦታዎች ይሰራበታል፤ ትንንሽ የአማራና የጉራጌ ልጆች ወደ ኦሮሞ ክልል በጉዲፈቻ እየተሰጡ በኦሮምኛ አፋቸውን ፈትተው ኦሮሞ ሆነው ያድጋሉ፤ ኦሮሞ አግብተውም ኦሮሞ ሆነው ለዘላለም ይቀራሉ። ለዚህም ነው ኦሮሞ የሁሉም ኢትዮጵያ ብሄር አባት ነው የሚባለው። በነገራችን ላይ ኦሮሞዎች የጉራጌንም የሲዳማንም መሬት ወረው በመያዝ ገዢዎቻቸውም ስለነበሩ (ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ ያስታውሷል) የጉራጌ ነፍጠኛ ማነው ቢባል ኦሮሞ መሆኑን የጉራጌ ህዝብ ዛሬም ድረስ ይናገራል። ነገርግን ጉራጌ የቢዝነስ/የስራ ሰው ስለሆነ፥ ኦሮሞዎችን “ነፍጠኞች” እያለ የሚቦተልክበት ምንም ጊዜ የለውም እንጂ።

  በሌላ በኩል ደግሞ ኣንዳንድ ኦሮሞዎችም ተስፋዬ ገብረኣብን ለኦሮሞ ተቆርቋሪ ከመሆን ባለፈ፥ የተስፋዬን ድብቅ አጀንዳ/አላማ፤ ይህም ኦሮሞዎችን መሳሪያ በማድረግ፤

  1ኛ/ “ኢትዮጵያ” የሚሏትን ሀገር መበታተን፤
  2ኛ/ ኦሮሚያን እንደ ኤርትራ ማስገንጠል፤
  3ኛ/ የደቡብ ህዝቦችን ደግሞ ወደ ኬንያና ኡጋንዳ መሸኝት፤
  4ኛ/ ታላቅዋን የቀይ ባህር የ’ትግራይ-ኤርትራ’ን መንግስት መመስረት መሆኑን ሳይረዱ፤

  ተስፋዬን እንደ የኦሮሞ መሲህ/አዳኝ/ አድርገው በመቁጠር፥ ራሳቸውንም ሆነ የኦሮሞ ህዝብን፤ አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት ኣሳንሰው ማሳየታቸውን እንኳን ሳይረዱ፥ ለተስፋዬ የበዛ ሙገሳም ሆነ “ሞጋሳ” በሚያደርጉበት ጊዜ፥ ለፖለቲካዊ ፍጆታ ካልሆነ በስተቀር፥ በተቃራኒው የበታችነት ስሜታቸውን መግለጫ አይነት እንዳይመስልባቸው ያስፈራል።

  ተስፋዬን ማንሳትም መጣልም ያለበት ስራው እንጂ፤ ጥቂት ኦሮሞዎች ‘በበታችነት’ ወይም ደግሞ ‘በበላይነት’ ስሜት (inferiority or superiority complex) ወይም ደግሞ ምንነቱ ባልታወቀ ስሜት ውስጥ ሆነው የሚያደርጉት ነገር መሆን የለበትም። ይህ በዘለቄታ ተስፋዬንም የሚጎዳው ሲሆን፤ እንዲያውም ይህ ድርጊታቸው፤ የዋህ ቢሆንም ኩሩ የሆነውን የኦሮሞ ህዝብ ጠቅልሎ የሚያሰድብ ይመስለኛል። ደግነቱ ስንት ፐርሰንት ኦሮሞ ተስፋዬን አይዞህ እንደሚል ይታወቃል እንጂ። በጣም የሚገርመው ደግሞ በተለይም የኦሮሞ ህዝብም በማንኛውም መመዘኛ (በህዝብ ብዛትም ሆነ በተፈጥሮ ሀብት) በምስራቅ አፍሪካ የበላይ (Super majority) ሆኖ ሳለ፥ በነተስፋዬ ለኦሮሞ ተቆርቋሪ መሳይ ጽሁፎች የሚኖር፥ በበታችነት ስሜት የሚቸገር፥ ተሽማቃቂና ባጠቃላይ ኦሮሞ በራሱ የማይተማመን ህዝብ ስለሚያስመስለው ነው ስጋቴን የበለጠ ከፍ የሚያደርገው።

  ሰላምን የሚፈልግ ሰው ሁሉንም ህዝቦች በእኩልነት የሚያይና የሚፈልግ የሚወድም መሆን አለበት፥ እንጂ ድሮ እንዲህና እንዲያ ተደርጎብን ነበር በማለት በድሮ ሂሳብ ዛሬ ሰዎችን መጥላትና መበቀል ፈጽሞ የለበትም። ይህ ሁሉንም ወገን የማይጠቅም በጣም ጎጂ አካሄድ ነውና። ስድስት ሚሊዮን ህዝባቸው በናዚ ጀርመን የተፈጀባቸው አይሁዶች እስራኤላውያን ስለምን ዛሬ ጀርመኖችን የመጥላት ስራ አይሰሩም? ወይም የጥላቻ በአል አያከብሩም? መታሰቢያ ግንብም ለምን አይገነቡም? ማነው ከእስራኤል በላይ በሌላ ህዝብ በዚህ አለም ላይ የተጎዳ? ስለዚህ የእኛ ስራ እርስበርስ መጠላለፋችን የድንቁርና ስራ ነው።

  ብዙ ብዙ ገና ያልገባን ነገር ስላለ በእውነት የአእምሮ ነጻነት መቀዳጀት ኣለብን፤ ኣሊያ የስሜታችን ባሪያዎች በመሆን ሰውን ነፃ ልናወጣ ቀርቶ ራሳችንም ነፃ ሳንወጣ ነው ዘመናችንን የምንጨርሰው። ሰዎችን ለመውደድ ሰላምና ፍቅርን ምን እንደሆኑ በቅድሚያ እንወቅ፥ ፍቅርንና ሰላምን ካልወደድንና ካልሰበክን በስተቀር እንደለመድነውና የቀድሞ ገዢዎቻችን እንዳደረጉት ሁሉ በማይጠቅም ደምሳሽ ጦርነት እርስበርስ መጠፋፋት ብቻ ነው ዛሬም ያለን አማራጭ። የቱን እንምረጥ ሰላምን ወይስ ጥላቻና ቂም በቀል የሚወልደውን የመጠፋፋት ጦርነት?

  ነገርግን የህዝቦች መብት መከበር አለበት፥ አንዱን ብሄር ካንዱ ብሄር፥ ኦሮሞን ከኣማራ፥ ትግሬን ከኤርትራ ደግሞም አማራን ከኤርትራ፥ ወዘተ እርስ በርስ ጠላት እንዲሆኑ ማድረግ፥ ማንንም የማይጠቅም ትልቅ የድንቁርናዎች ሁሉ ድንቁርና ነው። “በጥባጭ እያለ ማን ንጹህ ውሃ ይጠጣል” እንደሚባለው አይነት ህይወት ከዚህ በኋላ መኖር የለብንም። ቢያንስ ይህ ትውልድ ቅን አስተሳሰብ ያለው፥ ሰላም ወዳድ፥ ከሙስና የጸዳ (corrupted personality) ያለው፤ በኣእምሮው የሚያስብና የሚሰራበት እንጂ፤ በጉልበት/በጦርነት/ የማያስብ መሆን አለበት፡፡ የሰላም ዘመን እማይመጣ እንዳይመስላችሁ፥…የጥላቻ፥ የቂም በቀል፥ የጦርነትና የአንባገነኖች ዘመን አልፎ የፍቅር የሰላምና የብልጽግና ዘመን በቅርብ ይመጣል። ጊዜውም እንዲፋጠን በማስተዋል፥ በመከባበርና በመተሳሰብ መመላለስ ብቻ ነው ያለብን።

  እንጠንቀቅ እንኳን በሰራነው ተንኮልና በደል በተናገርንበት ነገር ሁሉ የምንጠየቅበት ዘመን ይመጣል። ማንም ህዝብ ውርደትና ስድብ አይፈልግም፥ አይገባውምም። ይህን ሁሉ ችግር ያመጡት ጥቂት ራስ ወዳድ አንባገነኖች ሆነው ሳለ ህዝቦችን ከትግሬም፥ ከኤርትራም፥ ከአማራም፥ ከኦሮሞም ከየትም ይወለድ አንድም ሰው ቢሆን፤ በዚህ ዘመን ላይ ሆነን ፈጽሞ መሳደብ የለብንም፤ “ተሳዳቢ ራሱን ደርጋሚ” እንደሚባለው በቅድሚያ ራሱን የሚሰድብ ነው ሌላውን የሚሳደብ። ምን ያህል ብንናደድ የሰውን አመለካከት ብቻ ባግባቡ መተቸት እንችላለን፥ ይገባልም፥ ይህም ኩርፊያና ጠብ ብሎም ቂምና በቀል ሳይኖርበት በሰለጠነ መንገድ መሆን አለበት። ••• “ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ለመጪው ይታሰብበታል እንጂ” እንዲሉ መጭውን ዘመን እያሰብን እርስ በርስ መልካም እናድርግ ኪሳራ የለበትምና። ሁሉም ህዝቦች በሰላምና በብልጽግና ይኖሩ ዘንድ እንስራ እንጂ አንዱን አጥፍቶ ሌላውን ማልማት አይቻልም፤ ••• የማን ቤት ጠፍቶ የማን ሊበጅ፤ የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ•••፤ በማለት የገጠምነውስ እኛ አይደለን።

  ማስተዋልን ፈጣሪ ያድለን/ይስጠን

 44. መወያየት መልካም ነው በሁሉም ነገር ላይ በሰለተነ መንገድ የማንንም ዘር መሳደብ ግን አስነዋሪ ነገር ነው ::
  አስተያየት ከላካቹት ውስት ስንቶቻቹ ህወሃት እየከፈላችሁ የለሎችን ዘር እንደምትሳደቡ ይታወቃል ህወሃት
  በሰለተነ መንገድ ከማወያየትና ችግሮችን ከመፍታት ዪልቅ እርስ በርስ ማጋቸትን ተክኖበታል ንቁ ወገኖቸ
  ሳንናናቅ በሰለተነ መንገድ ከተወያየን እማይፈታ ነገር የለም: ስድብ እና ንቀት የደንቆሮ ብቻ ነው

 45. ተሥፋዬ የሚፅፈው ከሻዕቢያ በላይ ወያኔን ያሥደሥታል….ከሰሞኑ በግድ የተጋትነው ፅረ ኢትዬ-አማራ የወያኔ ሥልጠና ተሥፋዬ ከፃፈው ይከረፋል።ወያኔም ሻእቢያም ባንዳዎችና የኦሮሞ ጠላቶች ናቸው።

 46. ተስፋየ ገ\አብ አንተ ምንም አታውቅም፤ ወሬህ ከሰው የሰማህዉን እንደ ሽንት ቤት ቦይ አፍህ አይከፈት፤ ደደብነትክ ተሰፍሮ፤ ተለክቶ ማቆሚያ የለዉም፤ እንዳተ አይነት የበሰበሰ እና የተምታታበት ሰዉ ኦሮሞ አይደለም! ኦሮሞነት ይበዛብሃል! አንቀበልህም! አንፈልግህም! አንተ ሀሰትን የሚያስተላልፍ ተላላኪ ቅጥረኛ ዶላር አሳዳጅ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ካሴረዉ ነጭ ተላላኪ ባንዳ ውሻ ነህ ለኢትዮጵያ ወደፊት ብሩህ ነዉ ጠላቶቹአ ይጠፋሉ፤ ተስፋየ ገ\አብም አፍሮ ተሰባብሮ ይጠፋል ሻቢያም ፈረሱን ያጣል

 47. ይህ ስራፈት ዝም ብሎ እንደተንከራተተ ይኖራል ኢስላማዊው ኦነግም ይደግፈዋል ኤርትራ ውስጥ ስለመሸገ: ተስፋየ ገብረእባብ ኤርትራዊ ነው ደሙ ኦሮሞ ነኝ እያለ ግን ጥላቻን ሲሰብካቸው ደስ ይላቸዋል: ጥላቻቸው 50 አመት በረሀ አስቀርቶዋቸዋል!!!

 48. በኦሮምኛ አንድ አባባል አለ “ጥርስ ለሌለው ሽማግሌ እግዚአብሔር ያኝክለታል” ይላል።
  መቼም በዘመናት ሁሉ አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ዛሬም እኛ እየከፈልን ያለነው የሕይወት ዋጋ ሳያንሰን በተዘዋዋሪ ተገዳደሉ፣ ተጨራረሱ የሚሉን “ወዳጆች” ብቅ አሉ። ያውም ከሀማሴን ምድር! ይገርማል! አስከመቼ ይሆን በእኛ ላይ የሚቀለደው። ለመሆኑ ኦሮሞ የተማረ አይደለም ወይንስ ለምስክርነትና ለማስተማር አይበቃምና ነው እነ ሻዕቢያው አስመሮምና ተስፋዬ እኛን ታሪክ የሚነግሩንና ማንነታችንን የሚሰብኩልን።
  እስኪ አንድ ጥያቄ ላንሳ መቼም እንኳን ቢሾፍቱ ተወልዶ ያደገ ቀርቶ በእንግድነት የመጣ እንኳን ኦሮምኛን አቀላጥፎ ለመናገር ብዙ ጊዜ አይፈጅበትም። ትናንትና በደርግ ጊዜ ከዚያም በወያኔ ዘመን ምን እንደሚለን የማናውቅ መሰለው እንዴ! የቤተ መንግስቱን ምስጢር የሚያውቁት ዶክተር ነጋሶ እኮ በጨዋ ቋንቋ ነግረውናል። እስኪ ኦሮሞ ከወደድህ ለጥፋት የተጨበጠ ብዕርህን እንዴት ሀገራችንን እንደምናለማና ህዝባችንን አጥግበን እንደምናሳድር አልዘገብክልንም … ተገዳደሉ ሳይሆን እንዴት ማንነታችንን እውን እንደምናደርግ አልፃፍክልንም። የተሰጠህ የቤት ስራ ማጫረስና ማገዳደል ስለሆነ ተገዳደሉ አልከን። ያስቃል!

  በአስር ሺ የሚቆጠሩ የኦሮሞ ልጆች ሲታሰሩና ሲማቅቁ የት ነበርክ … ለምን ስለእነሱ አትፅፍም … አዎ ዘር ከልጓሙ ይጎትታልና አታነሳውም። አሜሪካን አገር ተቀምጠው ግሬን ካርድ ያገኙና ማኪያቶ እየጠጡ ተገዳደሉና እኛን ጠርታችሁን አንግሱን ከሚሉት ከሀዲዎች ጋራ እዛው ተሞዳሞድ። ራሱን የማይችል አንገት የለምና ለራሳችን እኛው እናውቅበታለን። ለላም ቀንዷ አይከብዳትም። የኛን ችግር እናውቀዋለን … መፍትሄውም እኛው ጋር ነው።

  ለመሆኑ ቋንቋችንን ላለማወቅ ያደረግኸው ጥረት … እኛን ከሰው ተራ አውርደህ ለመሳደብህና ለመቁጠርህ እኛ አብረንህ የነበርን እኮ እናውቅሀለን። መቼ ይሆን መርዘኛ ልብህና በቀለኛ ብዕርህ አርፈው የስደት እንጀራህን የማትበላው … ርካሽ ዲቃላ አንተ እኛን ነፃ አወጣኋቸው ብለህ ልትቀልድብን ስትነሳ እነዚህ ማፈሪያ ስደተኞች ሆ ብለው ተነሱ። እነሱ በኦሮሞ ላይ ጥናት አላደረጉም … ታሪክ መስራት ሳይሆን ዓላማቸው መግዛት ስለሆነ ለአንተ አጨበጨቡ። መቼም እዚህች ሀገር ዝር እንደማይሉ ስለሚያውቁ ነው ዛሬም መሳቂያና መሳለቂያ ሊደርጉን እየሞከሩ ያሉት።

  በዋሺንግተን ዲ ሲ ቢያንስ ሰላምታ እንኳን በኦሮምኛ ቋንቋ ወይም በእንግሊዝኛ ለምን አላቀረብክላቸውም። ለካ ስልጣን ፈላጊ ናቸው በየደቂቃው ለአማርኛህ አድናቆት እየሰጡ እጃቸው እስኪነድ ያጨበጨቡልህ። አየነው ጊዜ ደጉ ሁሉን እያሳየን ነው። አዎ ኦነግ ብለው ያን ሁሉ ትውልድ ለእስራት ለግርፋትና ለሞት ከዳረጉ በኋላ ሊሞዳሞዱ ጀመሩ ግን የኦሮሞ ልጆች ፀጥ አደረግናቸው። ያው በዛ ያለና ዝርዝር የቢሸፍቱ ታሪክህን ይዠ እስከምመለስ ድረስ በዚሁ እንለያይ የኛ “ነፃ አውጭ” የኛ “ኦሮሞ” ለመሆኑ እንዳንተ ዓይነቱ ነው እንዴ ኦሮሞ የሚሆነው … እናትህን ጠርተህ አባትህን የማትደግም ዲቃላ …
  መላው ኦሮሞዎችና አማራዎች የዚህን መሰሪ ስራ ወደ ጎን ትታችሁ ለጋራ እድገትና ለስልጣኔ ተበረታቱ።
  ቸር ይግጠመን።

  ሞቱማ ኔኝ ከፊንፊኔ

 49. አይ ተስፍሽዬ
  ወዳጀ ገና አሁን አሳዘንከኝ!
  በፅሁፍህ ውስጥ ተስፋ መቁረጥህ በግልፅ ይታያል!
  ግን ለምን በኦሮሚኛ አትፅፍምና የኦሮሞን ቁዋንቁዋና ባህል አታስፋፋም?
  በአማርኛ በፃፍክ ቁጥር አማርኛን በኦሮሞ አንባቢያን ዘንድ እያስፋፋኸዉና ኦሮሚኛን እያጠፋኸዉ መሆኑን አጥተኸዉ ነዉ?
  ለነገሩ ያደክበት ኦሮሚኛ ጠፍቶህ ሳይሆን የማትፅፍበት ስለምትንቀዉ መሆኑን ስለማውቅ አልገረምም!

 50. ኮዳ ገብረ አብ ትናንት አንተና አለቆችህ ሰላዮች ናቸው በማለት ከኢትዮጵያ ወደ 54 ሺህ ኤርትራዊያኖች ባባረሩበት
  ውሳኔ ተሳትፈህ ስታበቃ የገዛ ወገኖችህ ስደት ትንሽ ያልቆረቆረህ ሰው ዛሬ የኦሮሞዎች ተቆቋሪ ሆነህ ደፋ ቀና በማለት
  ስሜ ገዳ ሆነ ብለህ አስቂኝ ቀልድ መተወን ጀመርክ
  አንተ በእኔ እይታ ኦስካር የሚባለው አካዳሚ አዋርድ ይገባሃል ለዚህ ለፈጣጣ ቀልድህ
  አቤት ከፓርቲ ፓርቲ መገላበጥ አይሰለችህም ከስለላ ድርጅት ወደ ስለላ ድርጅት መገላበጡ ጥሩ ሙያ ነው ብለህ
  ታስባለህ
  አንተ የረሳህውን ማንነትህን ላስታውስህ
  1 ይሄ አብሬው ለነጻነቱ እታገልለታለሁ የምትለውን ህዝብ የፈጀ መንግስት ካድሬ ሆነህ ለደርግ ማለት ነው አገልግለሃል ገለሃል አስገድለሃል
  2 ጠብመንጃህን አፈሙዙን አዙረህ አሁን ያለው መንግስት ካድሬ ሆነህ ዛሬ ገዳ ብሎ ሰየመኝ የምትለውን ህዝብ ጨፍጭፈሃል አስጨፍጭፈሃል
  3 አሁን ደግሞ በየት በኩል እንደገባህ እንጃ ኤርትራ ተቀምጠህ ከኢትዮጵያ አባረርከው ህዝብ ላይ ደራሲ ነኝ ጋዜጠኛ ነኝ እያልክ ልታሾፍበት ትፈልጋለህ
  ጲላጦስ የሃናን ጺም እየነጨ በበትር እንደገረፈው የአንተንም ጺም እየነጨ የኤርትራ ህዝብ የሚገርፍበት ቀን ሩቅ አይሆንም
  ማን ነበር ያልከው አዲሱን ስምህን ኮዳ ገብረአብ እውነትም ኮዳ ሁሌ እንደተሞላህ
  ገብረአብ የሚለው ስም ላንተ መጠርያ ስለሚበዛብህ ስም አውጭዎችህ ቢቀይሩልህ ከፍተኛ ደስታ እናገኝ ነበር

 51. ተስፋዬ ማለት ከሆዱ ውጭ ለየትኛውም ሰብዓዊ ፍጡር ምንም አይነት ደንታ የሌለው ከርሳም ነው። የግል ጥቅም እስካገኘበት ድረስ ከመሬት ተነስቶ የማንም ወዳጅ እንደሚሆነው ሁሉ ሴራውን አውቆበት “ሰርተህ ብላ” ያለውን ህዝብ ደግሞ ያባቱ ገደይ ለማድረግ ህሊናው የማይቆረቁረው ልክስክስ ፍጡር ነው።

 52. I tried to read the above rubbish and dumb comments made by those so-called “Ethiopianists”. Simply said: you guys are so ignotant, and your social snd political views are backward. You even can’t understand that many people are reading your worthless and hateful comments. Whether you guys are in or outside Ethiopia, whether you guys are educated or never gone to school, whether you guys are laymen or “pro-Ethiopian” politicians, … you are all the same. Dormant and dumb. Not a single comment of you prosper the “unity” in the ethiopian state. I hope atleast few Abyssinian elites can understand what you guys are doing, and try to tell you the right thing to do. Otherwise you are cloning hate to yourself and your ideas not in hundreds, but in millions. That can be fatal for your “emiye” land and the very basic coexistance of your ethnic group with other nations in the ethiopian empire.
  At lat, GOD BLESS TESFAYE GHEBREAB!
  Thanks to his works, we could understand the true image of these so-called “Ethiopianists”.

 53. እንጠንቀቅ እንኳን በሰራነው ተንኮልና በደል በተናገርንበት ነገር ሁሉ የምንጠየቅበት ዘመን ይመጣል። ማንም ህዝብ ውርደትና ስድብ አይፈልግም፥ አይገባውምም። ይህን ሁሉ ችግር ያመጡት ጥቂት ራስ ወዳድ አንባገነኖች ሆነው ሳለ ህዝቦችን ከትግሬም፥ ከኤርትራም፥ ከአማራም፥ ከኦሮሞም ከየትም ይወለድ አንድም ሰው ቢሆን፤ በዚህ ዘመን ላይ ሆነን ፈጽሞ መሳደብ የለብንም፤ “ተሳዳቢ ራሱን ደርጋሚ” እንደሚባለው በቅድሚያ ራሱን የሚሰድብ ነው ሌላውን የሚሳደብ። ምን ያህል ብንናደድ የሰውን አመለካከት ብቻ ባግባቡ መተቸት እንችላለን፥ ይገባልም፥ ይህም ኩርፊያና ጠብ ብሎም ቂምና በቀል ሳይኖርበት በሰለጠነ መንገድ መሆን አለበት። ••• “ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ለመጪው ይታሰብበታል እንጂ” እንዲሉ መጭውን ዘመን እያሰብን እርስ በርስ መልካም እናድርግ ኪሳራ የለበትምና። ሁሉም ህዝቦች በሰላምና በብልጽግና ይኖሩ ዘንድ እንስራ እንጂ አንዱን አጥፍቶ ሌላውን ማልማት አይቻልም፤ ••• የማን ቤት ጠፍቶ የማን ሊበጅ፤ የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ•••፤ በማለት የገጠምነውስ እኛ አይደለን።

 54. አጭበርባሪ ሌባ፣ አንተ ብሎ ገዳ፣
  ይህ የተከበረ ስም አንተን ለመስለ እባብና፣
  የኢትዮጵያ ጠላት እንዴት ይወጣል? ካይሮ
  ሂድና ጌቶችህ ሌላ ስም ያውጡልህ፣
  ሃነሽ፣ ብለው፣ልክስክስ የመንደር ውሻ!

  • ተንጫጫችሁ ከሁሉ የገረመኝ ግን የምትበዙት ማንነታቹህ ደብቃቹህ ምንም ቁምነገር የለለው በስሜት የፃፋችሁት እርስ በራሳችሁ ትፀናነቱበት እንደሆነ እንጂ ለሌላው በኢትዮጵያ ስም ወይም ሽፋን ከጠባብነታቹህ ባሻገር የገለፃችሁት ነገር የለም በተለይ ለስድብ የመጣቹህ አሳማኝ ሃሳብ የለላቹህና ስትሳደቡ እንደናንተ ባለጌ የሆነ እንደሚሰድባቹህ አለመረዳታቹህ ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.