ቀነኒሳ በቀለ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወጣ (በለንደን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሃገራችንን የሚወክሉትን አትሌቶች ዝርዝር ይዘናል)

Filed under: News Feature,ስፖርት,የዕለቱ ዜናዎች |

(ዘ-ሐበሻ) ከኦገስት 5, 2017 – ኦገስት 13, 2017 በለንደን የሚደረገው ታላቁ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ከሚሳተፉት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አባላት መካከል አንዱ የነበረው ቀነኒሳ በቀለ ከቡድኑ መውጣቱ ተሰማ::

በሪዮ ኦሎምፒክ ሳይሳተፍ የቀረው ቀነኒሳ በቀለ በዚህ ትልቁ የለንደን አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይም አይሳተፍም:: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሻለቃ ሃይሌ ገበረሥላሴ እንዳስታወቀው ቀነኒሳ ከቡድኑ “በጥሩ ብቃት ላይ ስላልሆንኩ ይለፈኝ” ብሏል በሚል በራሱ ምክንያት ወጥቷል ::

ተያያዥ
የቀነኒሳ በቀለን የፍቅር ታሪክ የሚገልጽ ቭዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ

 

ኢትዮጵያን ወክለው ወደለንደን የሚሄዱት የሚከተሉት ናቸው:-

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.