በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ | ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ | ይዘነዋል

Filed under: News Feature,ስፖርት,የዕለቱ ዜናዎች |

(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው ዓመታዊው የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በደመቀ ሁኔታ መዘጋቱ ታወቀ:: በታሪካዊቷ ሮም ከተማ በተደረገው የዘንድሮው የስፖርትን የባህል ፌስቲቫል ላይ ሕዝቡ ከመክፈቻው ጀምሮ እስከመዝጊያው ድረስ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ቁጥሩ በዝቶ መታየቱን ለዘ-ሐበሻ የገለጹት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መሰለ ይህም በአውሮፓ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አንድነትን እንደሚፈልግ ያሳየበት ነው ብለዋል::

ለአውሮፓው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መለሰ በስፍራው የተገኘው የዘ-ሐበሻ ወኪል ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በሕዝብ ዘንድ ከዝግጅቱ በፊት መነጋገሪያ የነበሩ ወሳኝ ጥያቄዎችን ያቀረበላቸው ሲሆን እርሳቸውም መልሰዋል:: ቪዲዮውን ይመልከቱት::

One Response to በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ | ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ | ይዘነዋል

  1. ESAT and other popular institutions have a huge responsibility to take initiative in informing and agitating the innocent Ethiopians in Europe who are misguided by these payed woyane serevants trading in the name of Ethio-European football federation.

    We have to devise a practical strategy to hasten the removal of these ignorant vagabonds and replace them with true sons of Ethiopia like we had done in the US. While the traitors in the US who were sold out for Alamudin TPLF have submitted and repeanted what a bizzare is going on in Europe. No way!!! Never Never Never. ..

    Ewunet
    July 30, 2017 at 9:30 am
    Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.