/

የዓለማችን 5ኛው ገዳይ በሽታ – ስትሮክ (Stroke)

1 min read

የዓለማችን 5ኛው ገዳይ በሽታ የሆነው ስትሮክ በሽታን ለሕዝብ ለማስተዋወቅና ሕዝብ ከዚህ በሽታ ከመያዙ አስቀድሞ ራሱን እንዲከላከል ዛሬ ኦክቶበር 29, 2017 “የዓመቱ የስትሮክ ቀን” በሚል በመላው ዓለም ታስቦ ይውላል:: ይህን ቀን በማስመልከትም ስለስትሮክ በሽታ ትምህርቶች ይሰጣሉ::

በድንገት ሰውን የሚገድለውና አንድን የሰውነት አካልበአንድ አቅጣጫ ፓራላይዝድ እንደሚያደርግ የሚነገርለት ስትሮክ ተወዳጁን ወጣት ድምጻዊ እዮብ መኮንን ሕይወት የቀጠፈ ነው:: በድምጽ የተዘጋጀውን ዘገባ ያድምጡትና ይማሩበት::

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.