በአዲስ አበባ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት አባላትን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ታፈሱ

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |

ሚኒልክ ሳልሳዊ

የፋሲል ከነማና የመቀሌ ከነማ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ በሕዝብ አንድነት የተበሳጨው አገዛዝ የፋሲልን ቡድን ሲደግፉ በነበሩ ወጣቶች ላይ ፖሊሶቹን በማዝመት ድብደባና አፈሳ ፈጽሟል። በቦታው የዓይን ምስክር የነበረ ግለሰብ እንደተናገረው አንድ ሽንት የሚሸናበት ቦታ ጋር እኔን ሲኞር የሚባል ጓደኛዬን ወይንሸት ሞላ አዲሱ ጌታነህን አንድ ይድነቃቸው የሚባል የወይንሸት ጓደኛንና ሌሎች ቢያንስ 20 የምንሆነውን ካስቀመጡ በኋላ በጠረባና በጎማ ዱላ ከደበደቡን በኋላ ወደ አንድ ኮድ 4 አባዱላ መኪና ወሰዱን።

የዓይን ምስክሩ አያይዞም እኔ ከለበስኩት የአፄ ቴዎድሮስ ቲሸርት ላይ ሹራብ ደርቤ ነበር ሌሎች ግን ሁሉም የወልድያንና የፋሲል ከነማን ለብሰው ነበር። ወዳዛ መኪና ማስገባት ሲጀምሩ የሹራቡን ኮፍያ ለብሼ ቀጥ ብዬ ስሄድ ማንም ምንም ሳይለኝ ቀረ። ወዲያው ዘወር ያለ መንገድ አግኝቼ ወደዛ ሄጀ ጓደኛየ ጋር ደወልኩ እሱ በመኪናው ወደ ቤቴ አደረሰኝ። ሌሎቹ ግን ፒያሳ ወዳለ ፖሊስ ጣቢያ ተወስደዋል። ከእኛ በፊት በመቶዎች የሚቆጠሩ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ታፍሰው ተወስደዋል ።

ይህ በ እንዲህ እንዳለ የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በፌስቡክ ገጻቸው “ዛሬም የስር ዜና” በሚል ርዕስ
1 አዲሱ ጌታነህ
2 ይድነቃቸው አዲስ
3 ወይንሸት ሞላ
በፋሲል ከነማ እና በመቀሌ ከነማ መካከል የተደረገውን ጨዋታ ተመልክተው ሲመለሱ ተይዘው ጣይቱ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ታስረዋል” በማለት ተናገረዋል::

4 Responses to በአዲስ አበባ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት አባላትን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ታፈሱ

 1. What i am suggest for this loody tigre people is just leave ethiopia and open your own league in your nation(tigre republic) seriously am not jocking all the ethiopians we are witing day and night for that!!!

  ethiopia tikdem
  January 13, 2018 at 1:07 pm
  Reply

 2. እነዚህ አሜከላዎች ሀይማኖቱንና ስፖርቱን እያወኩት ነው ፡፡

  ትንሽ አይደለህምና ትልቅ ነኝ አትበል አለ ፈላስፋው !
  እንደ ድሮ ሌላው ላይ ጉብ ቂጥ ብሎ መግዛት በፌደራሊዝም ቀርቷል ፡፡
  አሁን ደግሞ ሌላው አዝሎ ቢያስገባኝ ብለው አሮማራ እያሉን ነው ፡፡
  የኦሮሞ ጥያቄ ሌላ የነሡ ህልማ ሌላ !

  nana
  January 13, 2018 at 10:10 pm
  Reply

 3. You damen tigrean people. METTACHEHUBEN ENJI ALMETTANBACHEHUM. WE HATE YOU VERY MUCH. ABO LEQEQUNA. EZAW BALACHEHUBET NETSANETACHEHUN AWUJU!!!

  nabil
  January 14, 2018 at 11:35 am
  Reply

  • nabil ,

   who are u ? owner of this country ?

   people are laughing at your neftegna mind !

   nana
   January 15, 2018 at 3:22 am
   Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.