ሊታይ የሚገባው: አበራ የማነ አብ እና ዶ/ር ነገደ ጎበዜ ስለዶ/ር ዓብይ አህመድ ያልተጠበቀ ነገር ተናገሩ

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |


ሊታይ የሚገባው: አበራ የማነ አብ እና ዶ/ር ነገደ ጎበዜ ስለዶ/ር ዓብይ አህመድ ያልተጠበቀ ነገር ተናገሩ

8 Responses to ሊታይ የሚገባው: አበራ የማነ አብ እና ዶ/ር ነገደ ጎበዜ ስለዶ/ር ዓብይ አህመድ ያልተጠበቀ ነገር ተናገሩ

 1. Meche Yihon Endezih yekotetam shimagle yemingelagelew. Get off our forum. You have messed up your time and our country. This is the time of the heroic youth. You and your generation should now be expired. Bye for good.

  Avatar for Surafael G/Amlak

  Surafael G/Amlak
  June 3, 2018 at 8:57 am
  Reply

 2. አቶ አበራ የዘመኑ አካሄድና ወያኔን ያወቋቸው አይመልለኝም!

  Avatar for Anbese

  Anbese
  June 3, 2018 at 9:55 am
  Reply

 3. This is a very good analysis. We should focus on the analysis they gave not on personalities. Yes,any normal person should appreciate what Dr.Abyi is doing now. We should all help him to succeed. Anyone who oppose Dr. Aby now is helping fascist Woyane/TPLF to stay in power and is the enemy of the Ethiopian people.

  Avatar for Abel

  Abel
  June 3, 2018 at 5:02 pm
  Reply

 4. ይበል ብለናል ! አቶ አበራ እና ዶ/ር ነገደ።

  Avatar for አለሙ ሃ

  አለሙ ሃ
  June 4, 2018 at 4:25 am
  Reply

 5. እነዙህ ሰዎች ዛሬም እንደዚህቀደሙ ለደርግ ግዜ ይሰጠው እንዳሉት እና ለብዙ ህይወት መጥፋት ምክንያት እንደሆኑ የረሱት ይመስላል። ሰው እንዴት በአንድ ነገር ላይ ሁለቴ ይሳሳታል።

  Avatar for የቀበና

  የቀበና
  June 4, 2018 at 9:28 am
  Reply

  • አቶ ቀብና፡
   እስካሁን ፷/፸ ዎቹ ላይ ቆመው እንዳይሆን ሰጋው።
   ማን ይሙት የደርግ ዘመን ሁኔታና እሁን ያለው ሁኔታ ምን አጋባቸው። ነው ቅራኔ አፈታቱን ሲጦቁሙን /ከአርባ አመት በፊት በነበሮት ትውስታ/? …ትናንት አብዮቱ፤ ግር-ቀኝ ቀደም፤ ላበደር-ወዝ አደር፤ / ፍልስፍናው/… የመሪዎቹ ና በአጠቃላይ አብዮታውያኑ የእድሜ ክልል፤….የአለም ነባራዊው ሁኔታ፤ … ኣረ ምን ና ምን፧ …. “ጣልያን ዘመኑን እየቆጠረ ይወጋናልማ አይባልም!!
   ..
   ከሁሉም ይልቅ አሁን በእሀገሪቱ ውስጥ /መሬት ላይ/ ያለውን ሁነታ በግልጽ ተረድቶ ለተሻለ ዘመን /ለልጆቻችን/ መስራቱ ያዋጣ ይመስለኛል። ፈረሱ ካደረሰን ቀንድ እስኪያወጣማ አንጠብቅ። አልያ “ለምን ፋይዳ”?

   Avatar for አለሙ ሃ

   አለሙ ሃ
   June 4, 2018 at 1:02 pm
   Reply

   • When do we learn from our pasta mistakes then? ወንድም አለሙ- እንዳልከውም እዛው 60ዎቹ ላይ ቀርቼ ሊሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ግን ልንገርህ። እሱም አሁን ስልጣን ላይ ያለው ግለሰብም ሆነ ድርጅት ላለፋት 27 ዓመታት ስልጣን ላይ የነበረ እና ለህዝባችን ሰቆቃ ዋነኛ ምክንያት የነበረ ነው። እነሱ ከመሬት ተነስተው ለመለወጥ ፈልገው ነው የመለወጥ አዝማሚያ የሚያሳዩት እንደማትለኝ ግን እርግጠኛ ባልሆንም እኔ ግን በህዝብ ትግል የመጣ እንደሆነ አስረግጬ እነግርሃለሁ። እነዚህን ግለሰቦችም ሆነ ቡድን በጀመርነው መንገድ ገፍተን ካልጣልናቸው ሌላ አርባ አመት ህዝባችን ላይ የሞት ፍድ እየፈረድን ነው። ለዚህ ነው እባካችሁ እንደዚህ ቀፈሙ አትጃጃሉ የምንለው። ለመሆኑ የትናንትናውን የኢህአዴግ ውሳኔ እንዴት እንደምታዩት አላውቅም እንጅ ለምን ይመስልሃል ከኤርትራ ጋር እርቅ ማውረድ የተፈለገው? ለምንስ ይሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ቴሌ፣ መብራት ሀይል እና ሌሎች ተቋማት እንዲሸጡ የተወሰነው? እውን ይህ የኢትዮጵያ ህዝብ ወቅታዊ ጥያቄ ነበርን? ለውጥ የተፈለገውስ ለዚህ ነበርን? እባካችሁ እንንቃ እና ሀገራችንን ከማትወጣው አዘቅት ውስጥ እናትርፋት። እስቲ እንዳልከው እንደዘመኑ አስቡና ከተጠመደልን ወጥመድ በጋራ እናምልጥ።

    Avatar for የቀበናው

    የቀበናው
    June 6, 2018 at 1:57 am
    Reply

 6. CANCER GENERATION OF 1960S

  Avatar for NANA

  NANA
  June 4, 2018 at 11:38 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.