/

የሴና ሰለሞን ፊልም ሊመረቅ ነው

1 min read

በሕወሓት መንግስት ሁከትና አመፅን የሚያነሳሱ ዜናዎች፣ ግጭቶችና ሙዚቃ በማዘጋጀት፣ ከኦነግ ባንዲራና ወታደሮች ጋር በማቀናበርና ወደ ውጪ በመላክ በዩቲዮብ ላይ እንዲጫን አድርገዋል ከተባሉ 5 የኦሮሞ አርቲስቶች ጋር ታስራ የነበረችው ታዋቂዋ አርቲስት ሴና ሰለሞን ከእስር ከተፈታች በኋላ የጻፈችው ፊልም ሊመረቅ ነው::

“ጢቂ” (እልህ) በሚል ርዕስ የተፃፈው ይኸው የአፋን ኦሮሞ ፊልም ምርቃት የፊታችን እሁድ ታህሳስ ሰባት ከ7:00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ኦሮሞ ባህል ማዕከል እንደሚመረቅ ሰምተናል::

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.