/

ምጻዊት ቤተልሄም ዳኛቸው በአማራ ሕዝብ ላይ በሚደሰው ግፍ ዙሪያ ድምጿን አሰማች

1 min read

“ቅዳሜ ገበያ” በተሰኘው ዘፈኗ ይበልጥ የምትታወቀው ድምጻዊት ቤተልሄም ዳኛቸው በአማራ ሕዝብ ላይ በሚደሰው ግፍ ዙሪያ ድምጿን አሰማች::

በተለይ ትናንት ማምሻውን በጎንደር ሕወሓት ባደራጀው የቅማንት ኮሚቴ ስር ባለው ቡድን እንዲነሳ የተደረገውን ሰው ሰራሽ ቃጠሎ በተመለከተ አስተያየቷን የሰጠችው ቤተልሄም  “የአማራ ህዝብ ኢትዬጵያ እያለ ለሁሉም ብሄር ሲጮህ ይኖራል። ዛሬ በአማራ ህዝብ ላይ ይሁሉ ግፍና በደል ሲደርስ በፊስ ቡክ የታዘብኩት ነገር ማንም ደንታ ሳይሰጠው ፎቶውን ይለጥፍል። ኢትዮጵያ ካለአማራ ህዝብ ኢትዬጵያ ልትሆን አትችልም። ለዚህም ነው አቀርቅራችሁ የተቀመጣችሁ የአማራ ልጆች ዛሬ መጮህ ያለባችሁ። ” ብላለች:: 

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.