ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ”

Filed under: News Feature,ኪነ-ጥበባዊ ዜና,የዕለቱ ዜናዎች |


ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ”

One Response to ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ”

  1. ወይ አለማወቅ !!
    ግዕዝ ፊደል እና ግዕዝ ቋንቋ ይለያያል ። እኔ ስለ ፊደሉ ነው ለመናገር የምሞክረው ፡ አንዳንዶቹ ጠባቦች ግዕዝ ሞቷል ለፍታት ብቻ ነው ያሉኝ አሉ ። ነገር ግን እኔን ለመዝለፍ ብለው ይጠቀሙበታል ። በግዕዝ ፊደል በአማርኛ ቋንቋ ይፅፉልኛል ። ከየትኛውም ቋንቋ ይልቅ ኃሳባቸውን ለመግለፅ እዚሁ fbላይ ሲውተረተሩ የምናያቸው በግዕዙ ፊደል ነው በአማርኛ ። የትግሪኛ ተናጋሪዎች የሚፅፉት በግዕዙ ፊደል ነው ፡ ለእኛ መልዕክቱን ለማድረስም መልዕክታቸውን የሚያስተላልፉት በአማርኛ ነው ። ከኦሮምኛ ተናጋሪ በስተቀር ቁቤ የሚጠቀም የለም ። አንዳንዶቹ የቁቤን መኖር ምክንያት ሲያስቀምጡ ለአንዳንድ ድምፆች ፡ የግዕዙ ፊደል የለውም ይላሉ ። እንዴት ነው ጎበዝ ፊደል ቀርፀን ግዕዙ ፊደል ውስጥ ዩኒቨርሲቲዎቻችን ማካተት ያቅታቸዋል ?? የግዕዝ ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ? በእርግጥ ነው የግዕዝን ቋንቋ በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፣ ከአንዳንድ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች እና ከአንዳንድ አዋቂዎች አፍ ልናገኘው እንችል ይሆናል በዚህ ዘመን በቋንቋ ደረጃ ባንጠቀምበትም ። አንዳንድ ጠባቦች በቁቤ ስለፃፉ ፈረንጅ የሆኑ ይመስላቸዋል ። ቁቤ ባርነት ነው ። ቅኝ መገዛት ነው ። እኛ የግዕዝ ተጠቃሚዎች ነፃ ነን ። አንተም ለጊዜው ወደ ቁቤ እስክትመለስ ነፃ ነህ ። በቁቤ እየፃፍክ ነፃ ነኝ እንዳትለኝ ባሪያ ነህ ። በቁቤ ስትፅፍ ባርነትህን አስታውስ ። የራስህን የጣልክ የቋንቋ ፊደል ደሀ ባሪያ ።

    Teshager
    March 12, 2019 at 4:27 pm
    Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.