ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢቫንካ ትራምፕ እና የልዑካን ቡድናቸውን ተቀብለዉ የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

1 min read

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ሚያዚያ 7, 2011 በጽ/ቤታቸዉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት አማካሪ ኢቫንካ ትራምፕ እና የልዑካን ቡድናቸውን ተቀብለዉ የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ትናንት ኢትዮጵያ የገቡት ኢቫንካ ትራምፕ ያገራቸዉ መንግስት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም ለማጎልበት የታቀደው የሴቶች ዓለም አቀፍ ልማት እና ብልጽግና ፕሮግራም ጋር ተያይዞ ነዉ።

PMOEthiopia

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.