ኢትዮጵያዊነትን ያማከለ አስተዳደራዊ አከላለል

Filed under: ነፃ አስተያየቶች |

የአንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን) ልሳን

ኢትዮጵያችን ቅጽ 3 ልዩ ጥናታዊ ዕትም                                            ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም.

ኢትዮጵያዊነትን ያማከለ አስተዳደራዊ አከላለል

ይህ በ”አንድ ሀገር አንድ ሕዝብ ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ” ታህሳስ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው። ይድረሳቸው አይድረሳቸው የተሰጠን ምላሽ ባይኖርም በወቅቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በፖስታ ተልኳል።

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ዘርንና ቋንቋን ተገን ያደረገ አከላለል ያብቃ ስንል ያለው አማራጭ ይህ ብቻ ነው ለማለት ሳይሆን በኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ በኩል ያቀረብናቸው ሦስት አማራጮችን አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖቹን በመጥቀስ ለውይይት ያቀረብነውን ሠነድ ለሕዝብ በመልቀቅ ውይይት ይደረግበት ዘንድ እንጋብዛለን።

መልካም ንባብ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.