ህወሃት በጌታቸው የእስር ትዕዛዠዝ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ አደረገች። የስብሰባው ዋና ጭብጥ እደሚከተለው ነው

1 min read

እውነት የኦሮሞ ሀይሎች እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይንገሩን እና የምናደርገውን እናሳያቸው። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው።

ከኦሮሞ የወጣ የትኛውም ሀይል ህወሃትንና ትግራዊያንን ያሸነፈበት የጦር ሜዳ ውሎ በምድር ላይ የለም። በሰማይ ላይ በተደረገ ጦርነት ካልሆነ በስተቀር ትግራዊያንን ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ ይቅር እና አንድ ትግራዊያንን እንኳን በታሪክ አቁስሎ አያውቅም። ይህን እውነታ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ጥላቶቻችንም ጭምር ይመሰክሩታል።

ነገር ግን የአለም አቀፉ ጫና ሲበረታብን ስማችንን በአለም የጥቁር መዝገብ ላለማስፈር ስንል ስልጣን ለህዝብ አስረክበናል። የአለም አቀፉ ጫና ፀንቶብን ስልጣ ብናስረክባቸው ደግሞ ጅሎቹ ህወሃትን ታግለን አሸንፈናል ይሉናል።

ጥያቄው የትኛው የኦሮሞ ሀይል ነው ህወሃትን በትኛው ጦር ሜዳ ገጥሞ ነው ያሸነፈው? አንድ ጥይት ሲተኮስበት ሀገር ጥሎ የሚሰደደው ትግራዊ ወይስ ኦሮሞ? ኦሮሞ ነፃውጭ ነኝ ባዮች ማለት ፊት ለፊት ጦርነት ገጥመው መታኮስ ይቅርና የሞቱ ወገኖቻቸውን እሬሳ እንኳን ሳይሰበስብና ሳይቀብር እግሬ አውጭኝ ብለው የሚፈረጥጡ ናቸው።

እውነት እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይናገሩ እና ይለይልን። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው። ትግራይ እኛን ፈጥራ እኛ ለትግራይ ተፈጥረናል። ህወሀትን በማይሰረሰር ጥልቅ አለት ላይ ነው የገነባነው።

የትግራይ ህዝብ ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር ህወሀት በጦር ሜዳ አልተሸነፈም። መሸነፍ ይቅር እና ፊት ለፊት ወደ ህወሃት አንድም ጥይት የተኮሰብን የለም። የስነ ልቦና ጦርነት ነው የተከፈተብን፣ ትግራዊያንን ለማደናገር እና ከፖለቲካ ጨዋታ ለማራቅ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ እየነዙብን ነው። በዚህ አጋጣሚ ግን ሽንፈታችንና ውድቀታችንን አጥብቀው የሚመኙ ጥላቶቻችንን ለማዎቅ ችለናል።

ትናንት ፓንቱ ብቻ ሲቀር ሱሪ እና ትጥቁን አስወልቀን ከሀገር ያስወጣነው ኦነግ በየጫካው ህፃናት፣ ሴቶችንና ሽማግሌዎችን እያረደ እራሱን እንደ ነፃ አውጭ ሲቆጥር አይተናል። በአጠቃላይ የኦሮሞ የጥፋት ሀይሎች እንደ አሻቸው እንዲፈነጩ እና ንፁሃንን እንዲገድሉ በር የከፈተላቸው በአንድነት ስም የአማራ ሀይል ነው።

የአማራ ህዝብ በሀገር ውስጥም በውጭም በህወሃት ላይ መጠነ ሰፊ አለም አቀፍ ዘመቻ በመክፈቱ ድርጅታችን ህወሃት በአሜሪካ እና በአጋሮቿ በጥቁር አይን እንዲታይ አድርጎታል። የአማራ ህዝብ ወደ ለየለት ተቃውሞ በግልፅ መግባቱ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በህወሃት ላይ ጥላቻ እና ተቃውሞ እንዲያዲርባቸው በር ከፍቷል። ደቡብን ጨምሮ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በአማራ ክልል የተቀጣጠለውን ህዝባዊ ተቃውሞ በፍጥነት ተቀላቅለውት ውድቀታችንን አፋጥነውታል።

አማራ በአንድነት ስም ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ያሉትን ብሄር ብሄረሰቦች ህወሃትን በመቃወም ሠልፍ እንዲወጡ ታላቅ ሴራ ፈፅሞብናል፤ ተሰክቶላቸዋልም። Hr128 የተባለ ህግ እንዲፀድቅ የአማራ ዲያስፖራ 24 ሰዓት ተግቶ ሰርቶብናል። ከምዕራባውያን ጋር አቃቅረውናል። ይህ ነው እግዲህ የህወሀትን አንገት ያስደፋው።

እንዲህም ሁኖ ህወሃት ስልጣን ያስረከበው ለኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ ለአንድ ዘረኛ ቡድን አልነበረም። ከሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ነጥቆ ስልጣን ለፅፈኛ ኦሮሞዎች ያስረከበው የከሃዲው አብይ አፍቃሪ ብአዴን ነው። ዛሬ ኦነግ በተለያዩ ክልሎች በመግባት የዘር ጭፍጨፋ እንዲፈፅም መረማመጃ መሠላል ሁኖ የረዳው ብአዴን ነው።

መላው የትግራይ ህዝብ ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር የህወሃትን ሽንፈት ይመኙት ይሆናል እንጂ በጦርነት ማንበርከክ ፈፅሞ አይቻላቸውም። ከሁሉም ግን የኦሮሞ ፅፈኞች አስተሳሰብ ከመግረም አልፎ ሰው መሆናቸውን እንድጠራጠር አድርጎናል።

እሬሳ በመሰብሰብ እና የበሰበሰ ጎማ እየሰበሰቡ በማቃጠል ድል ቢገኝ ኑሮ ኢራቅም የዛሬ ሃያ አምስት አመታት አሜሪካንን አሸንፋ ነበር። የኦሮሞ አክራሪዎች እንደሚሉት ስልጣን በጦር ሜዳ ትግል አሸናፊነት የሚገኝ ከሆነ ትክክለኛ የኦሮሞዎች መናገሻ ኬኒያ ናይሮቢ ነበረች። ሞያሌ ላይ ለደቂቃ በከፈትነው ጦርነት 50,000 ሺህ ኦሮሞ ተሰዷል። ጦርነቱ ለቀናት ቢቀጥል ምንያህል ኦረሞ ወደ ኬኒያ እንደሚሰደድ ማወቅ አይከብድም። ለዚህም ነው ስልጣን በጦርነት ከሆነ የኦሮሞዎች መናገሻ ኬኒያ ናይሮቢ ናት የምንለው።

የኦሮሞ ሀይሎች የጦር ውሎ ታሪክ ይሄው ነው። የኦሮሞ ሀይሎች ከዚህ የተለዬ ታሪክ ካላቸው በመረጃ ማቅረብ ይችላል። ይህንን እውነታ ሰፊው የትግራይ ህዝብ ተረድተህ በአጥንትህና በደምህ የገነባኽውን ድርጅትህን ህወሃትን ሊያፈርሱ የሚመጡ ሃይሎችን በፅናት እንድትታገላቸው በአክብሮት እናሳስብሀለን። ትግራይ እኛን ፈጥራ እኛ ለትግራይ ተፈጥረን ፈፅሞ አንሸነፍም።

ይህንን ንግግር ያደረገው ደብረጽዮን ነው።

https://youtu.be/vUNjfWcOkd0

ነፃነት

7 Comments

  1. በእርግጥ ይህን ንግገር ዶ/ር ደብረጽዮን አድርገው ከሆነ እጅግ ያሳዝናል። በሃገሩ ወገን ላይ የሚፎክር ወያኔ ብቻ ነው። ይህ የግጠሙን ላሳያችሁ ወሬ እብደት ነው። ኦሮሞ ጦረኛ ባለመሆኑ የቀረበት ምንድነው? ወገኑን እንደ ወያኔ ማግደል ነው። ለነገሩ አሁን በሰላም ከገቡ በህዋላ የኦሮሞ ህዝብ ተወካይ ነን የሚሉ ከክልላችን ውጡና በአዲስ አበባ ልዮ ጥቅም ዙሪያ (በወያኔ የተቀበረ የከፋፍለህ ግዛው ፈንጅ) ሰውን ከቀየው እያሳደዱ እንደሆነ አይናችን አይቷል። በፊትም በወያኔ አይዞህ ባይነት ሰውን እንደ እንስሳ አንገት እየቆረጡና ገደል እየከተቱ የአማራ ደም እንደ ውሃ ሲፈስ ወያኔ እሰየው በሏቸው ይል እንደነበር መረጃዎች ያመላክታሉ። አሁን ሁለቱም ላይ የሰው ደም አናታቸው ላይ ሆኖ እንቅልፍ የነሳቸው እነዚህ የዘር ጥማተኞች እንፋለም ማለታቸው ያው የሰው ደም ያፈሰሰ ደሙ ሳይፈስ አይቀርም በሚለው መለኮታዊ ትዕዛዝ መሰረቱ ሊጨራረሱ ይሆናል። የአንድ ክልል መሪ ሆኖ እንዲህ አይነት አፍራሽ ንግግር ማድረግ ምን ያህል የማዕከላዊው መንግሥት ደካማ እንደሆነ ያሳያል። ጌታቸውን ለመያዝ የተላኩ ኮማንዶ ጦር ለሳምንታት በወያኔ በመቀሌ ታግቶ ሲፈታ ለህዝብ አለመነገሩም ሃገሪቱ ብሄራዊ መንግሥት እንደሌላት ያመላክታል። በየጊዜው ወያኔ ስንት ደባ እየፈጸመና እያስፈጸመ ዝም ብሎ ማየት ተገቢ አይደለም። አሁን ደግሞ ኦሮሞን ያህል ሰፊ ህዝብ ጦርነት አታውቁም ኑና ግጠሙን እናሳያቹሃለን መባሉ የወያኔን ቀጣፊነትና ሃገር አጥፊነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። የሚገርመኝ የትግራይ ህዝብ ነው። ከአንድ የመንደር ህጻን የማይወጣ አባባል የክልሉ መሪ በሆነው ለዛውም ዶ/ር እየተባለ በሚጠራው ደብረጽዮን እንዲህ አይነት አሳፋሪ ነገር ሲናገር ዝም መባሉ አብረን እንሙት እንደማለት ይቆጠራል። ወያኔ እስካሁን በትግራይ ህዝብ ስም ያልሸቀጠበት ነገር የለም። አሁን እንደገና ከወገን ጋር እንዲጋደል ጥሪ ማድረግ ምን ያህል የፓለቲካ ውስልትና እንደሆነ ሰው እንዴት አይገባውም? ወያኔ ልብ የለውም። ሻቢያ ጎሮሮህን ሊያንቅህ ሲል እነማን ነበሩ ከማህል ሃገር ገስግሰው የታደጉህ? ኦሮሞዎች አይደሉምን? ኦሮሞ ጦርነት አያውቅም መባሉስ እናንተ የጀግንነት መለኪያቹሁ ወገንን መግደልና ማሳደድ ሆኖ እንጂ በጣሊያን በረሃዎች ሳይቀር ለሃገራቸው የተጋደሉ የእነ አብዲሳ አጋ ታሪክ የኦሮሞ ታሪክ ነው። ወያኔ ይህን ያውቅ ይሆን? ስንቶችን መጥቀስ በተቻለ። ለወያኔ ግን እይታ ከራሱ የፈጠራ ታሪክ ጋር ብቻ የተገናዘበ ሲሆንለት ብቻ ነው የሚገባው።
    በመሰረቱ የጌታቸው አሰፋ በደል ሰማይ ነክ ነው። የጌታቸው አሰፋና የሌሎቹ የወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣናት ወንጀል የፓለቲካ ወንጀል ነው። ስንቶችን አፈር አልብሰዋል? የስንቱቹ ሃብት ተዘርፏል? ከሁሉ በላይ ደግሞ በሃገሪቱ ስም የተሰበሰበውን የልመና ገንዘብ ከስንቶች ጋር ተካፍለውታል? ጊዜና መረጃ ይቁጠረው። መሆን ያለበት ተከሳሹ ወያኔ ሃርነት ትግራይ አመራሮች ሁሉ እንጂ በተናጠል ጌታቸው አሰፋ ብቻ መሆን የለበትም። የወያኔ ተንኮል የዘነበው ከላይ ጀምሮ እስክ ወያኔ ተራ የፓርቲ መሪዎች ጭምር በደረሰ ግፍ ነው። አሳፋሪው የደብረጽዮን የግጠሙኝ እናሳያቹሃለን ዲስኩር ከጣሊያኑ ሞሶሎኒ የባልኮኒ ዲስኩር አይተናነስም። ፍጻሜውም ተዘቅዝቆ በገዛ ወገን መሰቀል ነው። አታድርስ… አቦ ምን አይነት ሃገር ነው የሃበሻው ምድር… መገዳደል የማይሰለቸው…ክራራይሶ ያሰኛል።

    • Tesfa,

      DB didn’t say what the crappy piece claims. It supposed to be a plot to drive a wedge between Tigrians and Oromos by the cowards who hid under their mother’s dresses during the struggle. Remember what the great Jawar said at one time ? “Wof Yelem”. So, cheer up!

  2. What is written has nothing to do with what DB is saying in the video. I don’t think he would say anything like what is claimed in the shitty piece. The goal of the crappy piece is to drive a wedge between Tigrians and Oromos. It is a poorly crafted plot and we can see through it. It even tries to give some credit to those who were hiding under their mothers’ dresses during the struggle. No Oromo said there was a battle between Tigrians and Oromos. No one claimed Tigrians were defeated in the effort to bring the change which which brought all the cowards out of the wood works to claim a role in bringing the change. We Oromos are federalists and the Tigrians are our natural allies. We love them and all other Ethiopians. So, shame on you guys posting this trash.

  3. It sounds too much open foolishness . I do not believe this is real . TPLF and Debretsion are not this much foolish political creatures. This seems the stupid political game of those individuals or groupings who use the social media as the good source of some dirty income by provoking peoples’ emotions or those evil-minded individuals or groupings who are trying to make the very wide and deep rift between TPLF and the people of Tigray on one side and the rest of the people on the other side. This clearly shows how these individuals and groupings terribly undermine the very intelligence or knowledge of the people .

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.