/

የዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ – በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ

1 min read

የዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ – በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

 

5 Comments

 1. The saying, “Little knowledge is dangerous” becomes clear if you turn some pages of this garbage collection!

  These people, with a simplistic mind but with religious conviction, try to refute scientific knowledge and generations of scientists all over the world, and try to explain how the universe is created and functions in their own simplistic ways and quoting passages from the Bible as their evidences! Only Ignorance enables one to be such daring retards! Its criminal aim though: disinform and confuse the uneducated and the gullible!

 2. ይህ፣ ለማስተማር ሳይሆን ለማደንቆር፣ እዉቀትን ለማስፋት ሳይሆን ለማጭበርበር፣ ሳይንስ የደረሰበትን የእዉቀትና የእዉነት ደረጃን ለማሳወቅ ሳይሆን በተቃራኒው ኢሳይንሳዊ አስተሳሰብን ከሃይማኖታዊ አስተምሮ ጋር በማዳቀል ጸረ ዘመናዊነት የሆነ የድንቁርና አስተሳሰብ እንዲሰርጽ ለማድረግ የታሰበ ሴራ ነው! ጥንቃቄ አድርጉ!

 3. i need periodical articles on ethiopian poletics and balanced views which can solve the current situation and its source too.

 4. Oh the educated Abba Caala, please don’t be one of the ignorant, stupid and selfish tells us one thing that you found in this paper that is wrong? and explain your point with alternate scientific evidence then you can create knowledge on the rest of us. if not, we will take your comment as jealousy or stupidity. Please respect the opinion of others and the right to freely express what they think. Don’t think like a stupid olf.

 5. ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ አቶ ጸጋዬ አር
  አርሶ የሚባሉ ሁለት ምሁራን አሉ። ሲማሩ ሱማሩ ቆዪና አንድ ቀን ሊያድተምሩ በቴሌቪዥን ቀረቡ። ትምህርቱም ስለ ፌዴራልዝም ነበረ። በኢትዮጵያ ያለውን ፌዴራልዝምንም አወደሱ። መቀጠል አለበት አሉ። ይህን አሁን ያለውን ፌዴራሊዝም የማይፈልጉ አሃዳዊያን ናቸው፣ ከፊታችን ያለው ምርጫ በአሃዳዊያንና በዲሞክራሲያዊያን መሃል ነው። እንዲያውም ምርጫ ሳይሆን ሬፈረንደም ነው፣ ሲሉ ሰምቼ ነው ብዕሬን ያነሳሁትና ሃሰተኛ ሰዎች መሆናቸውን ለማጋለጥ የተነሳሁት።

  ኢትዮጵያ ውስጥ በአሃዳዊ ሥርዓት የሚያምን ፓርቲ አለመኖሩን እናንት ኩቮች ነን ባዮች አሳምራችሁ ታውቃላችሁ። ግን ህዝባችንን ዝቅ አዝርጋችሁ ስለምታዩ፣ የፓለቲካ ዕውቀት የለውም ብላችሁ ስለምታምኑ፣ እኛ ምሁራን ያልነውን እንጂ ሌላ አይሰማም ከሚል የሸፍጥ ፓለቲካ፣ ልክ አሃዳዊያን ፓርቲዎች እንዳሉ ታስመስላላችሁ። በእርግጥ በስሜት ብቻ የሚነዳ ቀደም ብላችሁ በጥላቻ ያሳወራችሁትን ወጣት ይዛችኋል። እሱን ታሳምኑ ይሆናል። በተረፈ አብዛኛው አፈር ገፊና አርብቶ አደር እያንዳንዷን ቀን ከሕይወት ጋር ትግል ላይ ቢሆንም ፣ በደመ ነፍስ ማን እየዋሸ መሆኑንን እንደሚገነዘብ አለማወቃችሁ ያስገምታችኋል።
  ጸጋዬ እንግሊዝኛ እየጨመርክ የምታደርገው ዲስኩር ውሸቱን ከትምህርት የተገኘ ለማስመሰል መሆኑን በደንብ ታውቃለህ። አሁንም በዚህ ዘዴ በሃሰት ትርክት የታወረውን ወጣት እንጂ ማንንም አትሸውድም።
  በመጨረሻ ጸጋዬን ጸበል ልርጭበት!
  አንድ ሚሊዮን ኦሮሞ ከሶማሊ ክልል የተፈናቀለው፣ አንድ ሚሊዮን ጌዶ ከኦሮሚያ የትፈናቀለው፣ በአሃዳዊ ስርዓት ነውን?
  የናንተ የጎሳ ፌዴራሊዝም ገና ደም በደም ያደርገናል፣ በአስር ሚሊዮን ሰው ይፈነቃቀላል። አገሪቲ ሊብያ ትሆንና የአክስትህን ልጅ በቁሙ ተበልቶ ኩላሊቱ ገበያ የሚሸጥበት ግዜን ይመጣል። የጎሳ ፖለቲካ ያፋጃል። የጎሳ ፓለቲካ ኋላ ቀር ነው። ብዙ አፍሪካ እህቶች በሕግ አግደውታል። ያን እናንተ ታውቃቁታላችሁ ግን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ምቹ መንገድ ስለሆነ ህዝብ ታታልሉበታላችሁ።
  የደቡብ ክልል ህዝብ በነዚህ ኩሾች አትታለል። ኢትዮጵያን አፍርሰው ሊውጡህ እንደሆነ አትዘንጋ። ክልል የሚሉህ ነገ እነሱ ሲገዙ ይቀሙኃል። ቋንቋህ አፋነ ኦሮሞ፣ ሃይማኖትህ ዋቆ፣ ባህል ገዳ ይሆናል። በግድ፣ በሜንጫ ! ገባህ አይደል

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.