እኔን ገድለው ካልሆነ ስልጣን ላይ እያለሁ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

እኔን ገድለው ካልሆነ ስልጣን ላይ እያለሁ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም ። ብለው ነው የሚያምኑት ዶክተር አብይ አህመድ፡ ሲል ፖሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ

5 Responses to እኔን ገድለው ካልሆነ ስልጣን ላይ እያለሁ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም

 1. ዶ/ር ብርሃኑ አንተም ለሃገራችን ያለህን እይታ አደንቃለሁ። በአንዳንድ ጥላሸት ቀቢዎች ንግግርና ጽሁፍ ሳትበሳጭ ለኢትዮጵያ አንድነትና ህዝብ በዜግነት ላይ በተመረኮዞ መስመር አንተና መሰል ጓዶቹህ የምትራመድቡት ፓለቲካ ደጋፊ ነኝ። ወደ ዶ/ር አብይ ጉዳይ ስንመለስ። ዶ/ር አብይ ቅንና የእውነት ሰው ነው። እርሱ ብቻ ሳይሆን ባለቤቱም ዘር አለፍ እይታ እንዳላት ከምታደርጋቸው የሥራ እንቅስቃሴዎች እናያለን። ጠ/ሚ አብይን ለመግደል ተሞክሯል። አሁንም እንደሚሞከርና እየተሞከረ እንደሆነ ምንም አያጠራጥርም። በሃገሪቱ የ 3 ሺም ሆነ ወያኔ እንደሚለው የመቶ ዓመት ታሪክ ውስጥ እንደ ጠ/ሚሩ ያለ ከሸር የራቀ መሪ ተነስቶ አያውቅም። ለኢትዮጵያ አንድነት ያላቸው አቋም የማይፍረከረክ እንደሆነ ህዝባችን ያውቃል። ግን በጠ/ሚሩ አቋም የተከፉ ትላንት ህዝባችንን ለ 27 ዓመት ሰቆቃ የዳረጉት በየድህረ ገጽ የሚለጥፉትን ማየት ልክ ያቆስላል። ግን መንፈራገጥ እንጂ ከአሁን በህዋላ ወደ ነበረችበት ሃገሪቱ አትመለስም። ጠ/ሚሩ ከፍተኛ ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል። በቪዲዮ ላይ ስመለከት በደረሱበት ሁሉ ያገኙትና አቅፎ መሳምና መተቃቀፍ መልካም አይደለም። ትላንት ከእነርሱ እጅ ያመለጡትን እየከፈሉ በስደት ሳይቀር ሲያስገድሉ የነበሩ ዛሬም እጆቻቸው ረጅም ናቸው። መዋቅራቸው አልፈረሰም። የአቶ አንዳርጋቸው በየመን መጠለፍ በዚህ የስለላ መረብና በተከፈለው የኤርትራ የውስጥ የመረጃ መኮነን የተቀናበረ ነበርና! በጊዜው “Ethiopia First” የተባለው አፍቃሪ ወያኔ ድህረ ገጽ በጥቂቱም ቢሆን ስለ ጠለፋው አስነብቦን ነበር። ሳይውል ሳያድር ግን እንዲያነሳው ተደርጓል። የዘር ፓለቲካ ለማንም ጠቅሞ አያውቅም። ለምሳሌ በቅርብ ቀን ወደ ህንድ ተጉዤ ነበር። ከአንድ ኢትዮጵያን ከሚያውቅ ህንዳዊ ሙሁር ጋር ስንጫወት እንዲህ አለኝ። “For Indians, being Indian is first, then comes the rest” አለኝ። ለሃበሻው ምድርም የሚያሻው ያ ነው። ፊታውራሪ ሃብተ ጊ/ጊስ የመጀመሪያው የሃገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር ወይም የጦር ሹም ነበሩ። ሰው ራሱን የሚለካው በኦሮሞነቱ፤ በአማራነቱ በሃረሬነቱ፤ በትግሬነቱ ከሆነ ፉርሽ ነው። በስፍራው ተወልደህ ቋንቋውን ትናገር ይሆናል እንጂ ደምህና የዘር ሃረግህ ድብልቅ ነው። ላለፈ ነገር ምሾ እየወረድ ከማልቀስና ሰውን ከማላቀስ፤ አልፎ ተርፎም አሁን የእኛ ወረፋ ነው መግዛት ዝም በል ከማለት አብሮ መኖርን መልመድ ለአሁንና ወደፊት ለሚኖረው የሃገሪቱ እርምጃ ይጠቅማል። አብይ የመጀመሪያው ቅን አሳቢ የኢትዮጵያ መሪ ነው። ሌላው ጠላፊ ሃተፍ ተፍ ባይ ሁሉ ቀራቅንቦ ብቻ ነው። ቃና ቢስ ሙዚቃ!

  Tesfa
  June 13, 2019 at 6:59 am
  Reply

 2. I am afraid that you have terribly failed !

  T.goshu
  June 13, 2019 at 9:22 pm
  Reply

 3. Professor Birhanu Nega should be alert to not miss the attention & support by people as some are not sure for your day to day activities. Because they said you are highly keep in touch with prime minister Abyi and take them it not good for you.

  Yetesfa Chilanchele
  June 16, 2019 at 12:36 pm
  Reply

 4. The Abiy Ahmed’s reformed EPRDF brought major turn of events in Al Mariam’s life that forced him into quiting his job as a Professor.

  Professor Emeritus, Alemayehu Gebremariam, “Abiy Ahmed’s personal treasurer?”

  Andreas Eshete
  June 17, 2019 at 1:03 am
  Reply

 5. Professor Birhanu Nega should be alert to not miss the attention & support by people as some are unsure for your day to day activities. Because they said you are highly keep in touch with prime minister Abyi and take them it not good for you.

  Yetesfa Chilanchele
  June 18, 2019 at 8:28 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.