ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና የተናገረው ስህተት ብቻ አይደለም። ወንጀልም ነው! – ጌታቸው ሽፈራው

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

“ቤታቸው ሊበረበር እንደሚችል ሲያውቁ መንግስትን ለማሳጣት ብለው እንደዚ አይነት ነገር ሁሉ ሊያዘጋጁ ይችላል ተብሎ ነው መታመን ያለበት። ደብተሩን እንደዚህ አይነት የፌክ ነገር ሁሉ አድርገው ሊያስቀምጡ ሁሉ ይችላሉ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል።”

ሲሳይ አጌና

sisayየምናከብራቸው ሰዎች ሁሉ ገዥዎችን እንከላከላለን እያሉ ትዝብት ውስጥ እየገቡ ነው። ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እነ ዐቢይ የሚያጠፉትን ለመከላከል ሲጥር ትዝብት ውስጥ እየገባ ነው። ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እንዲህ ግልፅ የሆነውን ቀርቶ በርካታ የሴራ ትንታኔዎችን ሲያስረዳ የኖረ ሰው ነው። ቤተ መንግስት ደርሶ ከሄደ በኋላ ግን ትልቅ ትዝብ ውስጥ ገብቷል። ለአብነት ትናንት የተናገረውን ብናይ በክፉው ዘመን የተከበሩ ሰዎች ደሕና በተባለለት ቀን ( ደሕና ባይሆንም) እንዲህ ራሳቸውን ማስገመታቸው ሚስጥር ምን ይሆን ያስብላል።

ሲሳይ የብ/ጄ አሳምነው ፅጌን ባለቤት ያላግባብ ወንጅሏል። መንግስት አማራውን ለመወንጀል በጥድፊያ የሰራውን ስህተት ለማስተባበል ራሱን ዝቅ የሚያደርግ የካድሬነት ተግባር ነው የፈፀመው። የብ/ጄ አሳምነው ባለቤት ሆን ብላ የባንክ ደብተሩ ላይ የተሳሳተ መረጃ ስለፃፈች ነው ይለናል ጋዜጠኛ ሲሳይ። መርማሪ የሚባሉት ይህን የተበላሸ የባንክ ደብተር እያዩ ዶክመንተሪ (መግለጫ ) ላይ እንዴት ያካትቱታል ቢባል ሲሳይ መልስ የለውም። ዶክመንተሪውንም የብ/ጄ አሳምነው ሚስት ሰራችው ሊለን ነው?

የሲሳይ ትልቁ ስህተት መንግስትን ለመከላከል ይህን ያህል ርቀት መሄዱ አይደለም። በእስር ላይ ያሉትን የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ባለቤት መንግስት ባልጠረጠራቸው ጉዳይ መወንጀሉ ነው። መንግስትን አሳስተዋል ተብሎ መታመን አለበት እያለ ነው። ባልተጠራበትና ባልተከሰሱበት ምስክር መሆኑ ነው! ይህ ደግሞ ወንጀል ነው! በሕግ ጥላ ስር ባለ ሰው ከፍርድ ቤት ቀድሞ እየፈረደ ነው። ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማያውቀው ነገር በታሰረ ሰው ላይ ይህን ግምት ከሰጠ ገዥዎች ገንዘብ ሰጥተው በሀሰት በሚያስመሰክሯቸው ካድሬና ደሕንነቶች የሚያደርጉት ላይገርመን ነው።

በእርግጥ የሲሳይ የወንጀል ምስክርነት ገዥዎቹ ከሚቀጥሯቸው የሀሰት ምስክሮችም የባሰ ነው። እንደ ሲሳይ ምስክርነት ከሆነ የብ/ጄ አሳምነው ባለቤት የባንክ ደብተሩንም በፎርጅድ ሰርተውት ሊለን ነው። ሲሳይ የሚደግፈው መንግስት ደግሞ ምንም ይፃፍበት ምን እየወሰደ ዶክመንተሪ ይሰራበታል ማለት ነው። ሲሳይ አጌና እንዲህ ደንባራ የሆነ መንግስት ነው የሚደግፈው ማለት ነው!0

ሶስቱም ሆድ አደሮች ልብ ብላቹ ተመልከታቸው ሰላዮ አብይ መርፌ ተወግተው የመጡ አድርባዮች ሲሳይ ምነው ያኔ ወያኔ ሲማርክህ እዛው በቀረህ ይህን ከምናይ አሳፋሪዎች !!!!! ሲሳይ መርማሪው አሳምነው ፅጌ ሚስት በእንዳንተ አይነቱ ሰው ሊመረመር አይችልም !!!!

Posted by Teddy Samson on Tuesday, July 9, 2019

16 Responses to ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና የተናገረው ስህተት ብቻ አይደለም። ወንጀልም ነው! – ጌታቸው ሽፈራው

 1. እኔን እንደገባኝ ፎርጅዱን የሚሰራው በዚህ የተካነው የግል እስር ቤት ያለው ህውሀት ነው:: የሲሳይም ግምት ከዚህ ይመስላል:: እንዚህ ቀሼ የዐቢይ መርማሪዎች ለምን ጊዜ አጥፍተው ማስረጃዎችን አሰባስበው አይለቁም? ያልተረጋገጠና የተንጠባጠበ ከመልቀቅ!

  ደመቀ
  July 9, 2019 at 11:27 am
  Reply

 2. Sisay Agena,

  What happened to you? How comes the sugar you were given by the current rulers made you lose your common sense that much? When I see the likes of you, I lose hope in the entire Ethiopian activists, journalists and politicians.

  Meseret
  July 9, 2019 at 12:24 pm
  Reply

  • SISAY,

   I AM COMING BACK AFTER I HEARD WHAT YOU SAID TODAY ON ELETAWI. YOU REITERATED THAT TPLF AND OPDO/OLF ARE NOW HAVING THE UPPER HAND IN TERMS OF ORGANIZATION, MILITARY CAPABILITY AND ECONOMIC STATUS, WHILE THE AMHARIC SPEAKING GROUP, WHICH HAS BEEN ATTACKED CONTINUOUSLY FOR THE LAST 30 YEARS IS WEAK IN ALL REGARDS. YOUR ARGUMENT IS THAT IF THE COUNTRY DISINTEGRATES NOW, THE LATER GROUP WILL LOSE THE MOST. HOWEVER, WHAT YOU FAIL TO UNDERSTAND/ACKNOWLEDGE IS THAT ABIY`S “KEGNA” GOVERNMENT WANTS TO KEEP THE STATUS QUO, WHEREAS OUR HERO GENERAL ASAMINEW AND COS WORK HARD TO REVERSE THE STATUS QUO.

   meseret
   July 9, 2019 at 10:22 pm
   Reply

 3. Sisay Agena:
  All those analysis you used to make and exposing TPLF regime was mere hetrecy than reality.What is the sweet thing that you got from ODP/OLF apartheid regime that forced to forget yourself and stand against Ethiopians? May be it is suspected good sum of money, house and plot of land. You better die than humilating yourself .

  Bekele Gebre
  July 9, 2019 at 2:23 pm
  Reply

 4. ትልቁ ዳቦ ሊጥ ከሆነኮ ሰነበተ። ጥሩ ያማርኛ ተረት አለ። “አመሥጋኝ አማሣኝ” ይላል። ልጨኛ አባባል ነው። ጠሚው ካመሰገነው ወዲህ ሙልጭ ያለ የነአቢይ ካድሬ ሆኗል። ለፍቶ መና። አንዲት ቅንጣት ጨው አንድ ጋን ጠላ ሙሉውን ታሾመጥረዋለች። ሲሳይ መጨረሻውን ያሣምርለት። እንደዚያ ለፍቶ በመጨረሻ አንዲት የውደሣ ቃል አበላሸችው። ኢትዮጵያ ሰው እንዳይወጣላት ሣትረገም አልቀረችም።

  ግሩም ዘመነ
  July 9, 2019 at 3:35 pm
  Reply

 5. Did we watch different “Eletawi”? This is disingenuous distortion of what Sisay had to say to fit into self motive. I remember this guy, Getachew Shiferaw, early on campaigning against Abiy’s accession to the helm. He disappeared from the Zehabesha for a while. Now he is using the current crisis as an opportunity to come back. Loser!

  Kedir Setete
  July 9, 2019 at 3:39 pm
  Reply

 6. What happened to Sisay?
  Even though you are infected by the group in power due to may be material interest you grabbed​ from the ruling group,you should not humiliate yourself,you better d
  die.

  Bekele Gebre
  July 9, 2019 at 3:56 pm
  Reply

 7. Sisay! The best man who know tplf very well. Mr. Sisay keep it up! If any people want to see the well being of ethiopia then he has to work very hard to eliminate tplf. Ethiopia is still in war against satan tplf. Mr. Getachew Shiferaw fight again against tplf and make sure tplf will no more touch ethiopia!

  Nabil
  July 9, 2019 at 9:27 pm
  Reply

 8. amhara extreemists will be burried soon for thousnad years ALONG WITH THEIR OLD THOUGHTS

  BERHANU ZEWDIE
  July 10, 2019 at 3:03 am
  Reply

 9. ውሻ በበላበት ይጮሀል የተፈጥሮ ባሕሪው ነውና ክቡሩ የሠው ልጅ ግን ከሠውነት ወጥቶ ወደ ውሻ ባሕሪ ሲወርድ ያሳዝናል

  hailu tadesse
  July 10, 2019 at 8:57 am
  Reply

 10. NO,Nooooooooooooooo, not at all. Sisay became Abiy’s supporter b/c Abiy is fighting with OLA (Oromo Liberation Army). He is overjoying b/c there is discrepancy b/n Afan Oromo speaking wayane servants and the Oromo in general. No matter how long the night is, the day shall follow for the Oromos. Don’t bother that much our nafxanya urines. Oromo shall be free in the near future. Don’t get mad. I’m not referring to ‘megenxel’, without that we shall be free in your eyes.

  KANUMAA HIN IYYINAA. Midre adro qariyaa/kermoo xijaa hullaa.

  gurbattii Namaa
  July 10, 2019 at 9:58 am
  Reply

 11. እንደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ አካሄድ የሲሳይ አጌና አተያይ ውሃ የሚያነሳ ሆኖ ይታየኛል። ጌታቸው ሽፈራው ራስህ የተንሸዋረረውን አመለካከትህን ለማስተካከል ሞክር። ህወሃት ሄደ ፤ዶክተር አብይ አህመድ መጣ ውስጣችን ያለውና የተቀበረውን ተንኮላችንን ልንደብቀው እንችል ይሆናል እንጂ ልንተወው አንችልም። የመጠላለፍ ፖለቲካ ሄዶ ሄዶ የት ያደርሰን ይሆን? ኤርምያስ ለገሰን በርዕዮቱ የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ ካለው ቴዎድሮስ ጸጋዬ ጋር አንድ ላይ ሆነው ዶክተር አብይ መንግስት ላይ ይዘምታል ብሎ ማን አስበ? በተዘዋዋሪ ከህወሃት ጋር መሰለፉን አላወቀም ማለት አይቻልም። የደሃ አገር ፖለቲካ ዞሮ ዞሮ ሆዳችን መሆኑ አይደል? በአጠቃላይ ጌታቸው ሽፈራው ሲሳይ አጌናን መተቸት መብትህ መሆኑን ብቀበልም ሲሳይ ከአንተ እጅግ በጣም የሚልቅና የገባው ጋዜጠኛ መሆኑን ለአንድ ቀንም ቢሆን አትርሳ!!

  ELIAS
  July 11, 2019 at 1:04 am
  Reply

 12. ሲሳይ ይህን ብሏል? ስላልሰማሁ ማረጋገጫ እፈልጋለሁ ፈልጌም እያየሁ መስማት እፈልጋለሁ። ዋናው ነገር ሲሳይ ብሎ እንኳን ቢሆን በጥሬው የቀረበውን ማስረጃ እንዳለ ተቀብሎ ማስተላለፍ መንግስት ያለበትን የአቅም ውስንነት /ችግር ማሳበቁ አይቀርምና ወደውስጥ መፈተሽ ያስፈልጋል። ዋናው የተሳሳተ ያውም በመንግስት በባንክ ስም መሆኑ ነው ሆኖ ከሆነ አስገራሚ የሚያደርገው።

  ድረስ ደምሴ
  July 11, 2019 at 6:44 am
  Reply

 13. አክቲቪስት ተብዬዎች ጌታቸው ሽፈራው : አቻምየለህ ታምሩና እስክንድር ነጋ አራጋቢዎች በመሆን የህውሀት ኦሮሞንና አማራን ነጣጥሎ አማራውን ለመግዛት ዳግም ትግል እያጠናከራችሁ ነው:: ጀብደኝነትና የግል ዝናን ማትረፍ እሩጫችሁ ነገን አሻግሮ ለማየት እውሯችሗል:: ይህቺ ቀንም ታልፋለች:: አማራም ዳግም ላለመገዛት የተነሳ ይመስለኛል:: ከዚህ ሁሉ መናወጥ በሗላ እኩልነት የሰፈነባት ኢትዮጵያ ትመሰረታለች:: አማራም አፉ ተዘግቶ አንገቱን ሰብሮ አይኖርም

  ደመቀ
  July 11, 2019 at 9:53 am
  Reply

 14. የወያኔ ተላላኪዎች በአብይ አትምጡብን የኢትዮጵያ ህዝብ ዳግም የባርነት ቀምበር ለመጫን የምትሮጡ ዋ ባባታቹ ወያኔ ቤት ተንከላወሡ ርካሽ ተላላኪ ሁላ

  habtamu mengesha
  July 12, 2019 at 1:12 pm
  Reply

 15. Here is the fact mr getachew you don’t know
  what your taking about it is really nonsense
  article that doesn’t express the brilliant Journalist
  sisay agenda I know where you stand you are
  Purely racist get treatment for that first!

  Alemu beyene
  July 14, 2019 at 12:45 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.