ምዕራፍ ሃያ አንድ ኢትዩ-ቴሌኮምና ቻይናዊያን ሾተላይ ሰላዬች! (ክፍል ሁለት)

1 min read

የቻይና የቴሌኮም ካንፓኒ፤ዜድቲI ZTE Corporationና ሀዊ Huawei Technologies Co. Ltd. የቻይና ኮምኒስት
ፓርቲ ንብረት የሆኑት ድርጅቶች ለህወሃት ኢህአዲግ መንግስት የቴሌኮሚኒኬሽን አገልግሎት ዘርፍን ውስጥ
በመሰለልና የሃገሪቱን ምስጢርና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን በስለላው መረባቸው በመቆጣጠር ከፍተኛ ጥቃት
አድርሰዋል፡፡ ለዚህም ስራቸው ያለ አንዳች ነፃ ውድድርና ጨረታ በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኝ ሥራን ሁሉ
እንዲሰሩ ተሰጥቶቸዋል፡፡ የቻይናዊያን ሾተላይ ሰላዬች፤ የቻይና መንግስት የቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽንና
የኢትዩጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት የቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽ—-ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ