ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ለቻትሃም ሽልማት ታጩ

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 12፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በብሪታኒያው ንጉሳዊ አለም አቀፍ ጉዳዮች ቻትሃም ሽልማት በእጩነት ቀረቡ፡፡

ተቋሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሀገሪቱ ውስጥ ማህበረሰብ አቀፍ ለውጥ ለማምጣት፣ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር እና የመናገር ነፃነትን ለማረጋገጥት ባደረጉት ጥረት ነው ለእጩነት የቀረቡት፡፡

ከኤርትራ ጋር የነበረውን ችግር መቅረፋቸው፣ የሴቶችን እኩልነት ለማረጋገጥ ስኬታማ ስራ እያከናወኑ መሆናቸው እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ትብብርና ሰላም እንዲፈጠር አስተዋፅኦም ማድረጋቸው በእጩነት እንዲቀርቡ አድርጓቸዋል፡፡

ተቋሙ ባወጣው መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በርካታ እስረኞችን ከእስር መልቀቃቸውን፣ የካቢኔያቸው 50 በመቶ ሴቶች እንዲሆኑ ማድረጋቸውን እና የተለያዩ ጨቋኝ ህጎችን ለማሻሻል ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ ብሏል፡፡

ለዚህ ሽልማት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በተጨማሪ የአይስላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ካትሪን ጃኮብስዶቲር እና ሰር ዴቪድ አቴንብራ በእጩነት ቀርበዋል፡፡

ቻትሃም ሃውስ ሽልማት በአለም አቀፍ ግንኙነት ላይ በጎ አሻራ ላሳረፉ ግለሰቦች ወይም ተቋማት የሚበረከት ነው፡፡

ለሽልማቱም የተቋሙ የጥናት ቡድን ነፃና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ የተሸላሚዎችን መረጣ እንደሚያካሂድ ነው የተነገረው፡፡

በኤፍሬም ምትኩ

7 Responses to ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ለቻትሃም ሽልማት ታጩ

 1. ይገባዋል

  Avatar for Tilahun

  Tilahun
  July 21, 2019 at 3:08 pm
  Reply

  • The guy who is fake, anti-Amhara, egomaniac and an expert in plagiarism should be the last person to win a prize.

   Avatar for Meseret

   Meseret
   July 22, 2019 at 11:05 am
   Reply

 2. It for getting displzced 3m people?

  Avatar for Getachew kebede

  Getachew kebede
  July 21, 2019 at 4:23 pm
  Reply

 3. Liar and traitor Abiy Ahmed is imprisoning Amharas because of what they wear. As these kids said, you may imprison Amharas but Amharaness will flourish everyday and one day you will pay the price for what you are doing.

  Avatar for Meseret

  Meseret
  July 23, 2019 at 3:28 pm
  Reply

 4. What is the deal of awarding a leader who compromise with the heinous jihadist J war who threaten to behead any one who speaks against his fanatic Muslims? What is the deal of rewarding a leader whose nation is the first in his rule displacing millions in the world with the formulated and evil ethnic federal system? What is the deal of a leader who dismantle the well organized defense of Amhara people by Asamnew to protect peaceful people from terrorist OLF killers?

  Avatar for Degone Moretew

  Degone Moretew
  July 24, 2019 at 12:31 pm
  Reply

 5. As the saying goes ,a Prophet does not get respected in his own country.

  Avatar for Gashaw

  Gashaw
  July 28, 2019 at 4:01 pm
  Reply

 6. it is a nice to candidate

  Avatar for dan

  dan
  July 29, 2019 at 9:21 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.