በአፋር ዳሎል የጠፋቸው እስራኤላዊት ተማሪ ህይወቷ አልፎ ተገኘች

በአፋር ክልል ዳሎል አካባቢ ለጉብኝት ከሄዱ እስራኤላውያን ተማሪዎች መካከል ተነጥላ ጠፍታ የነበረችው እስራኤላዊት ወጣት ዛሬ ጠዋት ሞታ ተገኘች። አያ ናማና የተሰኘችው ወጣት አስክሬን ዛሬ ከሰዓት ወደ አምቡላንስ መወሰዱን አንድ የአፋር ክልል ባለስልጣን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። በአፋር ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ የቱሪዝም ዘርፍ የቢሮ ምክትል ኃላፊ የሆኑት አቶ አህመድ አብዱልቃድር እስራኤላዊቷ መጥፋቷ ከታወቀበት ከትላንት ጀምሮ … Continue reading በአፋር ዳሎል የጠፋቸው እስራኤላዊት ተማሪ ህይወቷ አልፎ ተገኘች