ጀግናው የአባገዳ ልጅ ታዬ ቦጋለ ስለ ጃዋር ያልተጠበቀ ጉድ አወጣ ጃዋር በአባቱ የመኒ በእናቱ አማራ ቢሆንም በአርሲ ኦሮሞ በጉዲፈቻ ያደገ ነው

1 min read

ጀግናው የአባገዳ ልጅ ታዬ ቦጋለ ስለ ጃዋር ያልተጠበቀ ጉድ አወጣ ጃዋር በአባቱ የመኒ በእናቱ አማራ ቢሆንም በአርሲ ኦሮሞ በጉዲፈቻ ያደገ ነው

የጃዋር ማንነት ታውቋል ፣ ኦሮሞ እይደለም

Posted by Atnafu Checoal on Saturday, September 14, 2019

9 Comments

 1. ይህ የራሱን አባት የማያዉቅ የመንገደኛ ልጅ ስለሌላው ሰው ዘር ቆጠራ ምን አገባው??

 2. የብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን ታረክ የአቶ ታዬ ቦጋለ ታሪክ ነው፡፡ አንተን የሚቃወሙት ለብሔር ስም ሥልጣን ላይ ለመቆናጠጥ የሚፍጨረጨሩ ናቸው፡፡ ለህዝቡ የሚያስቡ ከሆነ በብሔር መከፋፈል ሳይሆን እስቲ ከድህነት የሚላቀቅበትን ሳይንሳዊ መፍትሄ ያምጡ!ያሳዩ! ብሔር ብሔር እያሉ ማላዘናቸው ሰለቸን!!

 3. Pa!!!!! Oromoon awanabideh motehal. Jaawaar Oromoo hone alhone ye Oromoo xiyaqee kaltemelese Itiyophiyaa selam atagenyim. Ciraaquu wayaneena nafxanyaa shintoochuum cimir indihu atibedu.

 4. አቶ ታዬ ቦጋለ በኦሮሞ ቁስል ላይ ጨው እየነሰነሱ እንዴት የአባ ገዳ ልጅነት ስልጣን ልኖራቸው እንደምችሉ አይገባኝም፡፡ አባ ገዳዎች ወደ ፊት ወጥታው ይህ ምንም እርግማን የሌለው ንጹህ ልጃችን ነው ካሉ ግን እቀበላለሁ፡፡

  አቶ ታዬ ስለ ጀዋር ያሉት በጣም አሳዝኖኛል፤ ጭቆና ስር የነበረ የኢትዮጵያ ህዝብ መቸውንም የጀዋርን ጥሩ ኦሮሞነትና ጥሩ ኢትዮጵያነት ጥያቄ ውስጥ አያስገበም፡፡ እርስዎን ምን አጋባወት ከቡራዩ ከፍተኛ ባለስልጣንነት ወደ ምንልክ ቤተመንግስት ልወስድዎ የሚችለውን መንገድ እያበጃጁ ነው፡፡ ውጤቱን ግን ወደ ፊት እናየዋለን፡፡ ለእርስዎም ጭምር ይህ እድልም የተከፈተሎት በጀወር አስተዋይ ሰላማዊ ትግል አስተዋጽኦ ጭምር እንደሆነ እገምታለሁ፡፡ ይህ ባይሆን ኑሮ (በእርስዎ አባባል ባልተወለዱበት ቦታ) ቡራዩን ቅኝ እየገዙ ይቀጥሉ ነበር ማላት ነው፡፡

  ስለ አባ ገዳ ልጅነትዎ ከጀወር ጋር ሁለታችሁም ጎን ለጎን አባ ገዳ ፊት ቁሙና እንየው፡፡ ፍርዱንም አባ ገዳ ይስጠው፡፡ ማየት ማመን ይባል የለ፡፡

  Biru AF

  • አቶ ብሩ መምህር ታዬ ከተናገሩት ሁሉ መርጠው ስለ ጁሃር ያሉትን አነሱ።
   ግን እርስዎም የዞረብዎት ካልሆኑ፡ለምን ሃገር በማፍረስ ላይ ብቻ-ጥላቻና በቀልን ብቻ የሚያስተምሩት እነማናቸው?
   ስለፍቅርና ስለ አንድነት የሚያስተምሩ፡በጎ ስራ ላይ የሚሳተፉ እነማናቸው የሚለውን ግን አልጠየቁም-
   ለምንድነው?
   ስለ ኦነግና ስለ ወያኔ አፈጣጠር የተናገሩትን ለምን ዘለሉት?
   ጃዋርንስ በአባቱ የመናዊ ሳይሆን የዚህ ብሄር አባል ነው ብለው ለምን መልስ አይሰጡም?
   ካልቻሉና ባዶ ከሆኑ ለምን ዝም ብለው መማርን አልመረጡም?
   ለነገሩ የበታችነት ስሜት ክፉ ደዌ ነውና እንቅልፍ አያስተኛም ለዚያ ነው።

   • አቶ ኢሳያስ፤ ብሩ እውነት ቢሆን ኑሮ ይመር ነበር፤ ውሸት መማር ግን አይሆንለትም ለምን እርግጡን አታውቅም፡፡

    ይህ ሁሉ የአንድነት አቀንቃኝ ሩጫ ዔሊ ከጥንቻል ጋር ተወዳድራ የሚታሸንፍበትን ሜዳ ለመፍጠር እንጂ ለአገራችን ኢትዮጵያ አንድነትና ለህዝብ ሰላም፤ለልማትና ብልጽግና አይደልም፡፡ ለዝህማ የመሊቲ ነሺናሊቲ አወቃቀር ሀሳብ ጠቃሚ እንደሆነ በሁሉም ዘንድ በታወቀ ነበር፡፡

    Biru AF

 5. The best speech ever!! ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ ሆነና ነው እንጂ ታሪክን የሚያጣምሙ ከዚህ ገለፃ ባይወዱትም በግድ ሊማሩበት ይገባ ነበር፡፡ በገሀዱ ዓለም ሆነ ገፀ-ባህሪ ሆኖም ቢቀርብ አንድ ሰው ለኢትዮጵያዊነት መገለጫ ከአንተ በላይ ምን ምስክር ይገኛል? ብዙዎች Artificial ሆነው ስለሚቀርቡ፡፡

  እንደው ይህን ከመሰል ጥልቅ እውቀት ጋርና ስብዕና አንፃር ምን ልትሰራ የፓርቲ ሹም ሆነህ የመንግስት አስተዳደር ውስጥ ገበተህ ነበር? አሁን መውጣትህ ጥሩ ቢሆንም፡፡

  እልፍ አእላፍ ጊዜ ፍቅር ያሸንፋል ከጥላቻ ይበልጣል ከሚሉ፡፡ ፍቅርን መምረጥ መሸነፍ ወይም ራስን ዝቅ ማድረግ አይደለም ቀና ልቦና ላለው፡፡ ስለዚህ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከጀርባ ሌላ ችግር ከሌላቸው በስተቀር የፍቅር ያሸንፋል አባል በመሆን Advocacy ስራ መስራት አለበት፡፡

  አትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!

 6. ——ፍላጐቱ ኦሮሞ አይደለም ከሆነ ; ኦሮሞነት ከሚረጋገጥባቸው ዋና የኦረሙማ መሥፈርቶች ውስጥ በደም ከሚገኝ ኦሮሞነት እኩል በጉዲፈቻ የሚገኝ ኦሮሞነት በሁሉም ዘርፍ መሉ መብት አላቸው ::የዚህ ማስታወሻ ባለቤት ግንቦት 05/2011 በምእራብ ሸዋ ; በኤጄሬ; ጀልዱ እና በሜታ ሮቢ ወረዳ አዋሳኝ ላይ በሚገኝ ቆርቻ በተባለ ቦታ ሉባ የሚባለውን በገዳ እርከን የሚደረስበትን ስርአት ሲፈፅም አጐቱ ከሌላ ብሄር በጉዲፈቻ ያሳደገው ልጁ በገዳ ስርአት ደረጃዉ የሚያሰጠዉን የገዳ ደረጃ ; ከሌሎች በደም ሙሉ ኦሮሞ ወንድሞቹ ጋር አግኝቷል :: ምክንያቱም እሱ ኦሮሞ ነዉ :: በጉዲፈቻ ከጐሳችን (ማሊማ)/በቱለማ ስር የሚገኝ/ ኦርሞ ሆኖ ተዋህዶ በገዳ እርከን ያሉትን; (ኢቲመኮ; ደበሌ; ፎሌ;ዶረማ ((ራባ ዶሪ)) በየ 8 ዓመት ያሉትን በሙሉ በኦሮሞቱ አግኝቶ አሁን luubaa tokkoffaa ነዉ :: የታሪክ ምሁሩ ይህን ከእነ ፕሮፌሰር አስመሮም የጥናት ግኝት መረዳት ይገባዋል ::

 7. ——ፍላጐቱ ኦሮሞ አይደለም ከሆነ ; ኦሮሞነት ከሚረጋገጥባቸው ዋና የኦረሙማ መሥፈርቶች ውስጥ በደም ከሚገኝ ኦሮሞነት እኩል በጉዲፈቻ የሚገኝ ኦሮሞነት በሁሉም ዘርፍ መሉ መብት አላቸው ::የዚህ ማስታወሻ ባለቤት ግንቦት 05/2011 በምእራብ ሸዋ ; በኤጄሬ; ጀልዱ እና በሜታ ሮቢ ወረዳ አዋሳኝ ላይ በሚገኝ ቆርቻ በተባለ ቦታ ሉባ የሚባለውን በገዳ እርከን የሚደረስበትን ስርአት ሲፈፅም አጐቱ ከሌላ ብሄር በጉዲፈቻ ያሳደገው ልጁ በገዳ ስርአት ደረጃዉ የሚያሰጠዉን የገዳ ደረጃ ; ከሌሎች በደም ሙሉ ኦሮሞ ወንድሞቹ ጋር አግኝቷል :: ምክንያቱም እሱ ኦሮሞ ነዉ :: በጉዲፈቻ ከጐሳችን (ማሊማ)/በቱለማ ስር የሚገኝ/ ኦርሞ ሆኖ ተዋህዶ በገዳ እርከን ያሉትን; (ኢቲመኮ; ደበሌ; ፎሌ;ዶረማ ((ራባ ዶሪ)) በየ 8 ዓመት ያሉትን በሙሉ በኦሮሞቱ አግኝቶ አሁን luubaa tokkoffaa ነዉ :: የታሪክ ምሁሩ ይህን ከእነ ፕሮፌሰር አስመሮም የጥናት ግኝት መረዳት ይገባዋል ::

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.