በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ዋ/ቤ/ክ ላይ የተከፈተውን ጥቃት በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገው ሰልፍ ጥሪን ያንብቡት ሼር ያድርጉት

1 min read

በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ዋ/ቤ/ክ ላይ የተከፈተውን ጥቃት በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገው ሰልፍ ጥሪን ያንብቡት ሼር ያድርጉት

2 Comments

  1. ቤተክርስትያኒቱ እንደተከፈለች 44 አመት ስለሆናት ቤተክርስታያኒቱን ተመልሶ አንድ ለማድረግ “ከፊውዳል ኢምፔርያሊስት ሞአ አንበሳ” የተወረሰ ንብረትን በካሳ መልክ ወይም ንብረቱን እንዳለ (ለቀድሞ ባለቤቶቻቸው) “ለፊውዳል ኢምፔርያሊስት ሞአ አንበሳ” መመለስ ግድ ይላል:: ካልተመለሰ ወደ የማያባራ ክፍፍል ይገባናል ::

  2. በአራት የአሜሪካና ካናዳ ከተሞች የተዋሕዶ አማኞች ሰላማዊ ሰልፍ ያደርጋሉ ተባለ
    September 16, 2019 – Konjit Sitotaw — Comments ↓
    FacebookTwittergoogle_plusEmailShare
    በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ከኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ማህበራት የፊታችን ሀሙስ መስከረም 8/2012፣ በአራት የዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ ከተሞች ይካሄዳሉ የተባሉ ሰላማዊ ሰልፎችን ጠርተዋል፡፡

    የሰልፉን ዓላማ እና ግብ ለማብራራት በጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይም ፣ ‹‹በቤተክርስቲያን እና ምዕመናን ላይ እያየለ በመጣው ጥቃት ተቆጥተናል፣ መንግስት ጥቃት ፈጻሚዎችን ለፍርድ ማቅረብ አለበት!›› ሲሉ አሳስበዋል፡፡

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.