ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ

1 min read

የ 2019 ኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ በዓለም ዙሪያ ካሉ አመራሮች ምስጋና እየተቀበሉ ነው ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉሮሬስ በበኩላቸው መሪው ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ “ግሩም ምሳሌ” ሆኗል ብለዋል ፡፡ ሽልማቱ የ900 ሺህ ዶላር ሽልማት ጭምር አለው፡፡ ዐቢይ ለሽልማቱ የበቁት ከኤርትራ ጋር ሰላም ስምምነት በመፍጠራቸው፣ ለዐለም ዐቀፍ ትብብር ላደረጉት ቀና አስተዋጽዖ እና አፍሪካ ቀንድ የሰላም ቀጠና እንዲሆን ባደረጉት ጥረት ነው፡፡

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.