የአቶ ሽመልስ የተሠባሪ/ሠባሪ ንግግር ጸረ መደመር ነው! አያሻግርም! – አዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ

1 min read

የፖለቲካ ሹመኞች በባሕላዊ/ሃይማኖታዊ መድረኮች ንግግር ከማድረግ መታቀብ አለባቸው 

የአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ፤ የአገራችን ኢትዮጵያ ኅብረብሔራዊነት መገሇጫ ከሆኑት አንደ የሆነው የኢሬቻ በዓሌ በሰሊም በመጠናቀቁ በቅዴሚያ ሇጨዋው ሕዜባችን ከፍ ያሇ ምስጋና ሇማቅረብ ይወዲሌ። በተሇይም ሇበዓለ ክብር በማሇት ሇሁሇት ቀናት ያህሌ ብዘ መስዋዕትነት ሇከፈሇውና ከየክፍሇ ሃገሩ ሇመጡ ታዲሚዎች የሚችሇውን በማዴረግ ዕገዚ ሊዯረገው ጨዋው የአዱስ አበባ ሕዜብ ከፍ ያሇ ምስጋና እናቀርባሇን። ብዘ ክፉ ሃሳቦችና ውጥኖች ሲወሩበት የነበረው በዓሌ በኢትዮጵያውያን መሌካምነትና በሕግ አስከባሪዎች ታታሪነት ያሇ አንዲች ችግር መጠናቀቁ አሁንም ሕዜብ አብሮነትን፤ ሰሊምን የሚፈሌግ መሆኑን በዴጋሚ ያረጋገጠበት ነው።

ሆኖም ይህንን በሰሊማዊ መንገዴ የተጠናቀቀ ታሊቅ ክብረበዓሌ የሚያጠሇሽ ተግባር በዙያኑ ዕሇት መፈጸሙ የጋራ ንቅናቄችን ይህንን መግሇጫ እንዱወጣ ያስገዯዯው ምክንያት ሆኗሌ። በዕሇቱ ከቀረቡ በርካታ የሚያንጹና አገራዊ አንዴነትን የሚያጎሇብቱ ንግግሮች መካከሌ በሇውጥ አራማጅነት ከሚጠቀሱትና በምክትሌ ርዕሰ መስተዲዴርነት ከተሾሙ ጀምሮ ተስፋ የተጣሇባቸው አቶ ሽመሌስ አብዱሣ “ተሠባሪና ሠባሪ” በማሇት ያቀረቡት ንግግር ዯረጃውን ያሌጠበቀ ብቻ ሳይሆን በ“መዯመር” እሳቤ በተጀመረው ሇውጥ ሊይ ጥቁር ነጥብ የጣሇ ሆኖ አግኝተነዋሌ።

በ1985ዓም መሇስ ዛናዊ ይመሩት የነበረው የነጻ አውጪ ግምባር (ህወሓት) የአገር ሥሌጣን ከተረከበ ብዘም ሳይቆይ መሇስ ወዯ ትግራይ ሄዯው ያዯረጉት ንግግር ሞተውም ስማቸውን በክፉ እንዱነሳ የሚያዯርግ ሆኖ ቀርቷሌ። “እንኳዕ ካባኹም ተፈጠርና” ነበር በትግሪኛ ያለት መሇስ ዛናዊ፤ “እንኳን ከእናንተ ተፈጠርኩ” በማሇት የተናገሩ ሲሆን በመቀጠሌም ላሊውን የኢትዮጵያ ሕዜብ የሚያዋርዴ የትግራይን ዯግሞ ከፍ በሚያዯርግ የንግግር ስሌት መርዜ ረጭተው በማሇፍ እንኳን ካንተ ተፈጠርኩ ያለትን ሕዜብ ሇራሳቸው የፖሇቲካ መጠቀሚያ አዴርገውት ቆይተዋሌ፤ አሁንም ዴረስ የ዗ሇቀው የዙሁ ንግግር ውጤት እንዯሆነ በብዘ መሌኩ ይታያሌ።

በመስቀሌ አዯባባይ መስከረም 24፤ 2012ዓም በተዯረገው የኢሬቻ ክብረበዓሌ ሊይ አቶ ሽመሌስ አብዱሣ “የኦሮሞ ሕዜብ እዙህ ፊንፊኔ ነው የተሰበረው፤ ከዙህ ነው ውርዯቱ የጀመረው፤ እዙህ ነው ቅስሙ የተሰበረው፤ እነቱፋ ሙና እና ላልች የጊዛው ታጋዮችን የነፍጠኛው ሥርዓት እዙህ ነበር የሰበራቸው፤ ዚሬ የሰበረንን ሰብረን፣ ከሥሩ ነቅሇን፣ ኦሮሞ በተዋረዯበት ቦታ ተከብሯሌ፤ ኦሮሞ እንኳን አሸነፍክ!” በማሇት ያቀረቡትን ንግግር የጋራ ንቅናቄያችን “እንኳዕ ካባኹም ተፈጠርና” ከሚሇው የመሇስ ዛናዊ ንግግር ሇይቶ አያየውም። እንዱሁም አገራችን አሁን እየተመራች ካሇችበት የመዯመር ዕሳቤ ጋር የሚጋጭ ብቻ ሳይሆን ጸረ መዯመር ንግግር ነው ብልም ያምናሌ። እንዯርስበታሇን ከተባሇው ከፍታ ማዴረስ ቀርቶ አሁን ካሇንበትም የሚያሻግር ንግግር አይዯሇም።

ጉዲዩ ያሇው ምክትሌ ርዕሰ መስተዲዴሩ የተናገሩት ትክክሌ ነው ወይም አይዯሇም ከሚሇው ሳይሆን ስሇ “መዯመር” በስፋት በሚሰበክበት ባሁኑ ወቅት ሊይ “እንዱህ ዓይነት ሕዜብን በተቃርኖ ውስጥ እንዱገባ የሚዯርግ ንግግር ያስፈሌጋሌ ወይ?” የሚሇው ነው። ይህንን ዓይነቱን ንግግር በማዴረግ ከሚመጣ ጥቅም ባሇመናገር የሚዯርሰው ጉዲት (የሚዯርስም ካሇ) አይበሌጥም? በተሇይ የአብሮነት ተምሳላት ሆኖ በሚታየውና የዓሇም ቅርስ በሆነው የኢሬቻ ክብረበዓሌ ሊይ ዯምቆ የወጣውን ሕዜብ እንዯዙህ በፖሇቲካዊ ንግግር ሇግሌ ጥቅም መጥሇፍ አግባብነት አሇው? የዚሬ ሦስት ዓመት ሇተመሳሳይ ክብረበዓሌ ወጥተው የቀሩት ወገኖች ዯም ሳይዯርቅ፤ መታሰቢያቸው በቅጡ ሳይከበር፤ እነርሱ የት ተረስተው ነው አሁን ስሇ ተሠባሪና ሠባሪ መዯስኮር ያስፈሇገው?

አቶ ሽመሌስ አብዱሣ ምክትሌ ርዕሰ መስተዲዴር ከመሆናቸው በፊት የጠቅሊይ ሚኒስትር ዏቢይ አሕመዴ ቢሮ ኃሊፊ ነበሩ። በዙህ በኃሊፊነት ባሳሇፉት የሥሌጣን ቆይታ ከኦዱፒ ማዕከሊዊ ኮሚቴ አባሌነታቸው ጋር ተዲምሮ ስሇ መዯመር በቂ ግንዚቤ ያሊቸውና የመርኹ አራማጅ ተዯርገው ሉወሰደ የሚችለ ናቸው። ወዯ ምክትሌ ርዕሰ መስተዲዴር ሥሌጣን ከመጡ ወዱህም በበርካታዎች ዗ንዴ ሇውጡን በማስቀጠሌ ትሌቅ ተስፋ የተጣሇባቸው ነበሩ። በዙህ በራሳቸው አንዯበት የ“ዕርቅ” ክብረበዓሌ ባለት የኢሬቻ አከባበር ሊይ ብሩህ ተስፋ የተጣሇበት ወዯፊት እያሇ ወዯ ኋሊ ሇመጓዜ መምረጣቸው ያስፈሇገው ሇምን ይሆን? በዙህ ንግግርስ ማንን ነው ሇማስቦረቅ የተፈሇገው? በከፍተኛ የመንግሥት ሥሌጣን ዕርከን ሊይ ያሇ መሪ በማኅበራዊ ሚዱያ ከተሰሇቸው የብሽሽቅ ፖሇቲካ ተርታ መሰሇፍስ ሇምን አስፈሇገው?

አገራችን በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ገብታ፤ የአስቸኳይ ጊዛ አዋጅ በተዯጋጋሚ ታውጆባት፤ የኦሮሞ ሌጆችን ጨምሮ በርካታዎች የግፍ ናዲ ሲወርዴባቸው በነበረበት ወቅት፤ ኢትዮጵያውያንን ሇመከፋፈሌና ሕዜቡን እርስበርስ ሇማጠፋፋት የተነሱ ኃይልች “ተሳካሌን”

ሇአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በአሜሪካ አገር በትርፍ አሌባ የሲቪክ ዴርጅትነት በ501 (c) (3) ምዯባ ሥር በመካተት በሕግ የተመ዗ገበ ነው። በአገር ውስጥም በኢፌዳሪ የሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶች ኤጀንሲ በቁጥር 4267 ሕጋዊ የምዜገባ ምስክር ወረቀት ተቀብሎሌ። ሇተጨማሪ መረጃ የአኢጋን ዋና ዲይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በስሌክ ቁጥር፤ 901-742276 ወይም 202-725-1616 ወይም በኢሜሌ፤ obang@solidaritymovement.org ማግኘት ይቻሊሌ። የአኢጋን የንግዴ ባንክ ሒሳብ ቁጥር፤ 1000289705078 ነው።

ባለበት ወቅት ነበር በጎንዯር የአንዴነትና የአብሮነት የጋራ ንቅናቄ የተጀመረው። “በጎዲና የሚፈሰው የኦሮሞ ወንዴምና እህቶቻችን ዯም የእኛም ዯም ነው!” በማሇት መፈክር ያነገቡ ዯፋሮች ነበሩ ሇነፍሳቸው ቅንጣት ሳይሳሱ አውሬውን ፊትሇፊት የገጠሙት። በኢሬቻ ክብረበዓሌ ሊይ እንዱህ ዓይነቱን ዗መን ተሻጋሪ በጎነት መ዗ከር ነው የሚበጀው ወይስ “ተሠባሪ/ሠባሪ” በማሇት ሕዜብን ፈጽሞ ሇማያስፈሌግ መቃቃር ውስጥ መክተት ነው የሚሻሇው? አንዴ በከፍተኛ አመራር ሊይ ያሇ ይህንን መገን዗ብ እንዳት ይሳነዋሌ?

ከዙህ በተጨማሪ በዙህ አንዴም ኅበረቀሇማዊው የኢትዮጵያ ሠንዯቅ ዓሊማ ባሌታየበት ክብረበዓሌ ሊይ ከአባ ገዲ የባንዱራ ምሌክት ላሊ ባንዱራ ከፍ ብል ሲውሇበሇብ በአዯባባይ በታየበት ሥፍራ ሊይ ከጥቂት ቀናት በፊት አረንጓዳ፣ ቢጫ፣ ቀይ ምሌክት ያሇበት የእጅ ጌጥ ያዯረጉ ሳይቀር እንዱያወሌቁ ሲተጋ የነበረው የሕግ አስከባሪ ኃይሌ ያሌተፈቀዯ ባንዱራ አይቶ እንዲሊየ ሆኖ ማሇፉ መሌስ የሚያሻቸው ጥያቄዎችን አስነስቶ አሌፏሌ። በርግጥ በዋዛማው ከባንዱራ ጋር በተያያ዗ ፖሉስ ሥርዓትና ዯንብ ሲያስከብር ተመሌክተናሌ፤ የበዓለ ዕሇት ግን ይህ ሳይተገበር መቅረቱ ነው ጥያቄ የጫረው።

ስሇዙህ አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት፤ ተ዗ጋጅተውበትም ይሁን ሳይ዗ጋጁ፤ በተጽዕኖ ያዴርጉት ወይም ራሳቸው አምነውበት፤ ቅቡሌነትን ሇማግኘት ይሁን ማንአሇብኝነት ነዴቷቸው፤ አቶ ሽመሌስ አብዱሣ በዙህ ንግግራቸው ትሌቅ ስህተት ፈጽመዋሌ ብል የጋራ ንቅናቄያችን ያምናሌ። ይህ ብቻ ሳይሆን በመዯመር መርኽ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ቀጣናውን እንዱያም ሲሌ አፍሪካን እንታዯጋሇን ብል የተነሳውን የጠ/ሚ/ር ዏቢይ አሕመዴ የሊቀ እሳቤ የሚያኮስስ ብቻ ሳይሆን ጥያቄ ሊይም የሚጥሌ ነው።

ሇመሆኑ መዯመር የማን እሳቤ ነው? የጠ/ሚ/ር ዏቢይና የጥቂት ሰዎች ወይስ የኦዱፒ መርህ? የኦዱፒ ሉቀመንበር የሆኑት ዏቢይ አሕመዴ ከአገር ውስጥ እስከ ዓሇምአቀፍ መዴረክ የሚሰብኩት መዯመር በኦዱፒና በተዋረዴ ባለ ኃሊፊዎች የማይቀነቀነው ሇምንዴነው? ፓርቲውና አመራሩ በመርህ ጉዲይ ሊይ የት ነው ያለት? ይህ በግሌጽና በማያሻማ ሁኔታ መታወቅ የሚያስፈሌገው ጉዲይ ነው። ፓርቲውም በእርግጥ የመዯመር አቀንቃኝ ከሆነ አፈንጋጮቹን አዯብ ሉያስገዚና መዯመርን የአገራችን አማራጭ መርህ ነው በማሇት መዯገፍ የሚፈሌጉን አንገት ከመዴፋት መታዯግ ይገባዋሌ።

ከሠባሪና ተሠባሪ ትርክት ባሇፈ ሇኢትዮጵያ ሕዜብ በአሁኑ ጊዛ የሚያስፈሌጉ እጅግ በርካታ ጉዲዮች አለ። ሇሕዜብ የሚታሰብም ከሆነ በእርግጥ መሰበር ያሇባቸው ዴህነት፣ ሥራዏጥነት፣ ጭቆና፣ ግፍ፣ መዴሌዖ፣ መፈናቀሌ፣ ወ዗ተ ናቸው። እነዙህንና መሰሌ የኅብረተሰባችንን ህጸጾች ተባብረን መስበር ይገባናሌ። ከዙህ ባሇፈ ግን ምንም ስምምነት የላሇውን ታሪክ እያነሱ ጥሊቻንና መቃቃርን በሕዜብ መካከሌ መዜራት ሇመሇስ ዛናዊ እንኳን ብዘ ትርፍ ስሊሊመጣበት ከወዱሁ ሉቀጭ ይገባዋሌ።

ላሊው ሌናነሳ የምንወዯው ጉዲይ ቢኖር የፖሇቲካ ሹመኞች በባህሊዊ/ሃይማኖታዊ ክብረበዓሊት ሊይ ንግግር ከማዴረግ እንዱታቀቡ አንዴ አገር አቀፍ አሠራር እንዱወጣሇት ሇማሳሰብ ነው። የፖሇቲካ ተሹዋሚዎች በርከት ያሇ ሕዜብ መሰብሰቡን ብቻ በማየት ሕዜብ የተሰበሰበበትን ዓሊማ የሚሽር ንግግሮች ሲያዯርጉ ሰምተናሌ። የአቶ ሽመሌስ ንግግርም አንደ ተጠቃሽ ነው። ስሇዙህ የፖሇቲካ ሹመኞች በባህሊዊ ወይም በሃይማታዊ ክብረበዓሌ ከመገኘት በስተቀር ንግግር ከማዴረግ በሕግ እንዱታቀቡ ቢዯረግ የተሻሇ ይሆናሌ።

በመጨረሻም የጋራ ንቅናቄያችን “ከ዗ር/ከጎሣ ይሌቅ ሰብዓዊነትን እናስቀዴም” የሚሇውን መርህ ሕዜባችን እንዱያጤነው ጥሪ ያዯርጋሌ። እንዯ አገርና እንዯ ሕዜብ ወዯፊት ሇመቀጠሌ ያሇፈው ሊይ ብቻ ሳይሆን የወዯፊቱ ሊይ የበሇጠ ትኩረት ሌናዯርግ ያሻናሌ። አገራችንን በዕርቅ፣ ይቅር በመባባሌ፣ በመከባበር፣ በአንዴነት፣ ወ዗ተ ሇመፈወስ የምንፈሌግ ከሆነ የኋሊውን እየረሳን ወዯፊት እንዴንመሇከት የጋራ ንቅናቄያችን ጥሪ ያዯርጋሌ።

ይህ አቶ ሽመሌስ ያዯረጉትን ዓይነት ሇበዓለም ሆነ ሇቀኑ የማይመጥን ንግግር በተመሇከተ በአስቸኳይ አርምት እንዱዯረግበት የጋራ ንቅናቄያችን ጥሪ ያቀርባሌ። ከዙህ በተጨማሪም ሇእንዯነዙህ ዓይነት መቃቃሮች ዋንኛ ምክንያት የሆነውን የጎሣ/የቋንቋ ፌዳራሉዜም ባስቸኳይ ምሊሽ የሚያገኝበት ሁኔታ ሉመቻች ይገባሌ።

ሇእኛ እንዯ አገርና እንዯ ሕዜብ ሇመቀጠሌ በቅዴሚያ ትኩረት ሌንሰጠው የሚገባን ዋንኛ ጉዲይ ሰብዓዊነት መሆን አሇበት። ሰብዓዊነት ወይም ሰው-ነት በመወሇዴ አይጀምርም፤ በመሞትም አያቆምም! እንዯ ሕዜብ ሇመሇያየትም ሆነ ሇመሊቀቅ በማይቻሌ ገመዴ ውለ እስኪጠፋ ተዋህዯናሌ። አንዲንዴ ሁኔታዎች አስፈሪና ተስፋ አስቆራጭ ቢመስለም ከፈጣሪ ጋር በመሆን ወዯ ፍጻሜ እናመጣዋሇን ብሇን እናምናሇን። ስሇዙህ ከ“ጎሣ ይሌቅ ሰብዓዊነት የቀዯመባትን” አዱስ ኢትዮጵያን ሇመመሥረት በጽናት እንታገሌ።

ፈጣሪ አገራችንና ድንቅ ሕዝቧን ይባርክልን! 

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ

ሇአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በአሜሪካ አገር በትርፍ አሌባ የሲቪክ ዴርጅትነት በ501 (c) (3) ምዯባ ሥር በመካተት በሕግ የተመ዗ገበ ነው። በአገር ውስጥም በኢፌዳሪ የሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶች ኤጀንሲ በቁጥር 4267 ሕጋዊ የምዜገባ ምስክር ወረቀት ተቀብሎሌ። ሇተጨማሪ መረጃ የአኢጋን ዋና ዲይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በስሌክ ቁጥር፤ 901-742276 ወይም 202-725-1616 ወይም በኢሜሌ፤ obang@solidaritymovement.org ማግኘት ይቻሊሌ። የአኢጋን የንግዴ ባንክ ሒሳብ ቁጥር፤ 1000289705078 ነው።

1 Comment

  1. Dear Endalkachew aka Tiinoo Abu j War
    Obang Metto is a true son of ethiopia who has been advocating for peace and solidarity of Ethiopia for years.The maturity of Obang is not defined by immorals like you the puppet of J war who threaten to behead christians for any speech against muslims that J war aid is at a muslim rally. J war is such a wicked terrorist who incite many violences that ended in blood she including the upside down hanging of a young man in Shashemene during the mob demonstration organized by J war pipettes. Jawar also brought his puppets and halt the allocation of houses built by the blood and sweat of those hard working Ethiopians from every race and tribe.
    To come to the pint Shimelis abdissa was using his power to incite another violence and civil unrest between the two most interconnected ethnic groups the amhara and Oromo whom I born of from great grand parents of Arsi and North show and Wollo.Shimelis has demonstrated that he is a man without any mental qualification to be a leader of one of the major ethnic groups region of Oromia.Shimelis you better go to school and take 101 peace and reconciliation.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.