መንግሥታችን የቱ ነው ። /ግርማ ቢረጋ/

1 min read

ነገሩ ሁሉ ግራ የሚያጋባ እና የሃገሪቱም ማዕከላዊ አስተዳደሯ አቅመ ቢስ መሆኑን ለመገመት ነብይ መሆን የማይጠየቅበት ሁኔታ ተከስቷል ፣ በለውጥ ሂደት ላይ ነን ልዩነቶች ሊኖሩን ይችላሉ ነገር ግን በለውጥ ስም ዜጎችን ግራ ማጋባት እና ከተለያዩ ፅንፈኛ ወገኖች የሚደርስባቸውን ጫና መቋቋም አቅቶት ይሁን ከፅንፈኞች ጋር አብሮ በመስራት በማይታወቅ ግራ የተጋባ እና ህዝብን ለማለዘብ እየተሄደበት ያለው መንገድ ከአስፈሪነቱ አንፃር ፈጣሪ እንጂ የሰው ልጅ የማይቋቋመው ወይም ሊታደገው የማይችል ስጋት መታየት ከጀመረ ቆይቷል። በማን አለብኝነት እየተሰራ ያለ እኩይ ተግባር በሃገራችን ምድር እጆቹን ዘርግቶ ለአንድ ወገን ያደላ እና ከኔ በላይ ባይነት የተጠናወተው የጨቋኞች ሃይል በሃገራችን ላይ እየተንሰራፋ ይገኛል ፣ ከመንሰራፋትም ባለፈ የሃገሩ ትእዛዛትን አስፈፃሚም ሆነ አፍራሹ እኔ ነኝ ከሚል ነውጠኛና የህዝቦችን ማንነት ጨፍልቆ ስራ ፈት እና በጅምላ የሚነዱ ጎጠኛ ተከታዮቹን በህዝብ ላይ እንደ ክፉ ውሻ ጃስ እያለ የህዝብን እንቅስቃሴ የሚያውክ ተውሳክ መንግሥት ባለበት ሃገር ሊያውም በዋና ከተማዋ ላይ እንደፈለገ ሲፈነጭ ገዢዎቻችን የትኞቹ እንደሆኑ ለመገመት ምንም ማሰብ አያስፈልግም ።

   የኦሮሞው ፅንፈኛ ቁንጮ ተብዬ ልሂቃኖቹ ሳይቀር በፈለጉበት ቦታ ቅርሻታቸውን በህዝብ ላይ ሲተፉና በሃገር እና በህዝብ ላይ ሲያላግጡ በነፃ ሚዲያ ስም ከተሸሸጉበት ብቅ ያሉትን ጨምሮ ደፍረው ለመናገር ልሳናቸው ተዘግቶ ዜና ከማውራት ባለፈ ምንም ሊሰሩ የማይችሉበት ምክንያቱስ ምንድነው ? ወይስ ቤተመንግሥት ገብቶ የወጣ ሁሉ የተቀበረ ጥቁር አሞራ ሃሞት እየተጋተ ነው የሚወጣው ፣ አድርባይነት ከመቼውም ግዜ በላይ ኢትዮጵያዊነትን ከሚያቀነቅኑትም አካባቢም ቢሆን እየታየ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው ወይስ መንግሥት የቀረቡትን ሁሉ አፍ እያዘጋ ፅንፈኛ እና ሞክረኝ የሚሉትን እንደፈለጉ እንዲፈነጩ በአዋጅ ፈቅዶላቸዋል ?  የተፈቀደላቸውም ከሆነ  በህዝብና በሃገር ላይ ጭምር እንዲያጓሩ መረን መልቀቁስ ምንድነው ? ሁሉም ነገር ገደብ ሲኖረው ነው የሚያምረው ወይስ አራዶቹ እንደሚሉት እንደ ሃገርም ሆነ እንደ ህዝብ ሿሿ ተሰርተናል ።

ይህ በወያኔ ግዜ እራሱ ያልሆነ እጅግ አሳፋሪ ስራ ነው ። ይህ መንገደኞችን የማጉላላት ስራ እየተሰራ ያለው በኦሮሚያ መንግስት አጋርነት ነው ። 200 በላይ መኪኖች ሱልልታ አካባቢ እንደታገቱና .. ከ60 በላይ ደግሞ ከጉሀፅዩን እንዲመለሱ መደረጉ ታውቋል ።

የሚታዩት ነገሮች ሁሉ ከሿሿው በዘለለም መንግሥታችን እንደ ማእከላዊ መንግሥት የሚታዘዝለት ሰራዊት አለው ወይ ?  የሚል ጥያቄም ጭሮብኛል ። ኢትዮጵያ ወደ ከፋ አደጋ ውስጥ መግባቷ ለማናችንም ቢሆን ስጋት ነው ፣ ሌላው ቢቀር በለውጡ ማግስት እራሳቸው ለፈንጅ ሰጥተው ፣ ቤት እና ሥራቸውን ዘግተው አደባባይ የወጡትን ኢትዮጵያውያን መርሳት ምን ይሉታል ። ሕዝቦችን የመጠበቅ ሃላፊነት የመንግሥት ሆኖ ሳለ ህብረተሰቡስ እርስ በእርሱ ከመጠባበቅ ባለፈ ምንም ዋስትና እንደሌለው በገሃድ እየታየ ነው ፣ መንግሥታችን የቱ ነው ? ጎጠኞች፣ ዘራፊዎች ፣ ጘዳዮች እና ሥርዓት አልበኞች መሃል ከተማ ላይ እንደፈለጉ እየሆኑና እየተስፋፉ እንደሆነ የማይደበቅ ሃቅ ነው አይደለም በሃገሪቱ በዋና ከተማዋ ውስጥ በመላው ሃገራችን ሁለት አይነት ነዋሪ እንዳለ በይፋ እየታየ ነው፣ ወደ ወና ከተማው መግቢያ መንገዶች ሲዘጉስ ፈጥኖ መፍትሄ የማይደረገውስ ለምንድነው ? ይሄም የአቅም ጉዳይ ይመስላል ።  ተደርጎ የማይታወቀውን የኢሬቻ በዓል በመዲናዋ አጋሰሳቸውን ጭምር አግዘው በማስገባት ህዝብ የለፋበትን ችግኝ አፈር ድሜ አስግጠው አዛባቸው ከተማዋን የትውልድ መንደራቸውን እስኪያስመስለት አግማምተው እና አክብረው ሲወጡ የአዲስ አበባ ህዝብ በጨዋነት አስተናገዶ መለሰ ነገር ግን አንድ ወር ሳይሞላው የከተማዋ ፖሊስ አሁን ላይ ለከተማዋ እድገት የለፋውን ወጣት ይወክለኛል የሚለውን ለአዲስ አበባ ባለአደራ / ለነ እስክንድር / ሰልፍ መከልከሉስ ምን ይሉታል ።

ቄሮ የተባለው ፅንፈኛ አመራሮች ናቸው ወይስ ማነው ከተማዋን እያስተዳደራት ያለው ሌላው ቢቀር ሚዛናዊነት ይኑር ይሄ እዩኝ እዩኝ በኋላ የሚከናነቡትም ሊያሳጣ ይችላል ።

 

ኦክቶበር 12/2019

ግርማ ቢረጋ

8 Comments

 1. ሁለት መቶ መኪኖች የያዙት ወራሪ ሠራዊት ነዉ። ምን አባታቸዉን ሊሠሩ ነዉ ወደ አዲስ አበባ የሚሄዱት?የለማኝ ዘር ሁሉ! ከናንተ ጋር መኖር አይቻልም። ድህነታችሁን ይዛችሁ አባይ ማዶ ተከርቸሙ። እስክንድርን ከወደዳችሁት በሕር ዳር ላይ ጥሩትና ተራ በተራ ቂጡን ላሱት፤ ወይ ደግሞ ቂጣችሁን ስጡት።

 2. Where does these 200 bus full people are going and for what purpose? I believe every citizen has a responsibility to work for the peace of his or her country. I suspect these people have special mission given to them by their handlers. Qerroo and the Oromia Police deserve to be applauded for stopping these hooligans before they create havoc in the country.

 3. Your “capital city” can not burn incense let alone hold a protest rally, unless Querro permits it.

  Neqemt Wollega is on the track to soon become the next capital city of Ethiopia.

 4. የኢትዮጵያ ህዝብ ከኢህአዴግ/ሀወሀት አገዛዝን መታገል የጀመረው ገና ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ ነው፡፡ ስርዓቱ ህዝብ ላይ በደል እያደረሰ ያለና ዲሞክራሲያዊ አለመሆኑን በመቃወም በሰላማዊና በትጥቅ ትግል በዱር በገደሉ ተጋድሎ ሲያደርጉ እንደደነበር ኦነግና አጋሮቹ የሚክዱት አይደለም፡፡ ኦነግ በትጥቅ ትግል ደርግ በወደቀበት ወቅት የጦር መሳሪያዎች ስለነበሩት ወያኔ ሸውዶት በሽግግሩ ሰዓት ይህው ላንተ 12 ወንበር ሰጥቼ እኔ ወያኔው ግን 10 ብቻ ነው የወሰድኩት ሲለው እውነት መስሎት አፉን ያዘ፡፡ ቀጥሎ በል 20ሢህ ጦርህን ካምፕ አስገባ እኔም አስገባለው ሲለው አሁንም እሺ ብሎ አግተልትሎ ካምፕ ይዞ ገባ—እዛው በሉ 20ሺውንም ተማርካችኋል ተባሉ፡፡ ይህ በሆነ በሳምንት የኦነግ አመራር በቦሌ ትኬት ቆርጠው ወደ ውጭ እልም፡፡ ኦነግም ዳግመኛ ሻቢያ ጉያ ውሽቅ አለ፡፡
  እነሆ ከ20 አመት በሀዋላ ኦነግና ሌሎቹም በምህረት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ እነሱ አስመራ በነበሩበት 20 አመታት ውስጥ የት ነበራችሁ ሲሏቸው ወያኔን ለመጣል ስንታገል ነው ይሉናል፡፡ ይሁን እንጂ ከ2008 ጀምሮ ቄሮ የተባለው ነው ወያኔን የጣለው ይሉናል የክልሉ መሪዎች፡፡ ትግሉ ኢህአዴግ ላይ የተጀመረው ከ1984 ጀምሮ ነው፡፡ ታዲያ በ2008 ታክል የገባው ቄሮ ብቻውን ነው ያሸነፈው የሚሉን እነ—-ምን ስትሰሩ ነበራችሁ፡፡ እናንተን መናቃችሁ ሳያንስ ሌላውም የኢትዮጵያ ህዝብ ያደረገውን ተጋድሎ ማዋረድ ነው፡፡ የሚገርመው ኦነግም፣ ኦፌኮም፣ ጃዋርም እና እራሱ ኢህአዴግም ለውጡን ያመጣነው እኛ ነን ይሉናል፡፡ እነአባደፋሩ በሉ ስትስማሙ ንገሩን
  ከ2008 ጀምሮ የምናውቅሽ ቄሮዬ እንዴት ነሽ

  • ወራዳ ነፍጠኛ ፈሪ ቡካታም እናትህ ትበዳ!! ወያኔ ዘዉ ብሎ አዲስ አበባ እንዲገባ መንገድ የከፈታችሁለት እናንተ ናችሁ። ጎንደርና ባሕር ዳር ላይ እንኳንስ አንድ ጥይት አንድ ድንጋይ ሳትወረዉሩ እየቀለባችሁ እንዴት እንዳሳለፋችሁ ታዉቃለህ። አምቦ ላይ ግን ቄሮ ምን እንዳደረገዉ አስታዉስ። ያ ሁሉ በ1981 ነዉ። የአምቦ ሕዝብ ወያኔ አዲስ አበባ እንዳይገባ ሲከላካል አንተ እናትህ ቀምስ ዉስጥ ተደብቀህ አሳለፍካቸዉ። አሁን ደግሞ አፍ አለኝ ብለህ ትናጋራለህ። መደበቅ ብቻ ሳይሆን በመጣህበት መንገድ ወደ እናትህ ሆድ ዉስጥ ተመልሰ ለመግባት ደርሰሃል። እንደዚያ ነዉ ወያኔ ያንቀጠቀጠችህ። ቄሮ ግን አምቦ ላይ አንቀጠቅጣት። አዲስ አበባን ከያዘች ቦኋላ ግን ባሕር ዳርና ጎንደር ተመልሳ አንተንም እናትህንም ትበዳ ጀመር። ቄሮ ግን ትግሉን ቀጠለ። ከናንተ ወንድ ደመቀ ዘዉዱ ብቻ ነዉ።

   • ጋሜዋ ይህን ልቅነት የተሞላበት ስድብ መለጠፍ በመቻልህ ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ስም የተከናነብከው መረን የለቀቀ ማንነትህን መግለጽ አስችሎኃል፡፡ ወያኔ አዲስ አበባ የገባው 17 አመት ውጊያ አድርጎ የታገለው አካልም ለ17 አመታት ታግሎት ነው እንጂ እንዳንተ ቀመጥ ይዞ መንገድ በመዝጋትና አዳራሽ በመበጥበጥ አይደለም፡፡ አንተ ህዝብን የመዝለፍ መብት አለህ ከተባለ ይህው አንተም በፊናህ ቅመስ፡፡ ጋሜዋ 17 አመታት የታገለውን ህዝብ ፈሪ ነው ትላለህ አንተና መሰሎችህ ግን ከአንቦ በ2 ቀናት መንገድ እየመራህ ወያኔን አዲስ አበባ አምጠተህዋል፡፡ አዲስ አበባ ከገባህ በኋላ የታጠከውን 20ሺህ መሳሪያ ወያኔ በደቂቃ ውስጥ ካምፕ አስገብቶ እጅህን አዘርግቶ ተቀበለህ፡፡ የአንተ ኦነግ አንድም የውጊያ ታሪክ የለውም፡፡ 40 አመታት የፈጀው ሲዘርፍ፣ መንገድ ሲዘጋ፣ ሰላማዊ ሰዎችን ሲገድል ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ኦነግ እዚህ ቦታ ከመንግስት ታጣቂዎች ጋር ተዋግቶ ይህን ቦታ አስለቅቆ፣ ይህንን ያህል ማርኮ የሚለው አንድም ታሪክ ያለውም፡፡ ዛሬ በየከተማው መላው የሃገራችን ህዝብ በላቡ የገነባውን ህንጻ በማየት ለመዝረፍና ለመውረስ ማሰብ ስትቋምጥ ትኖራታለህ እንጂ አታገኛትም-ሲያምርህ ይቅር፡፡
    ጋሜና የቄሮ አባላቱ ባለፉት 2 አመታት ትግል ውስጥ እንደገባችሁ ብናውቅም የወያኔን ከስልጣን መሰናበት በአንተና በመሰሎችህ ብቻ የመጣ ለማስመሰል የሚደረገው ጥረት፣ የታሪክ ሽሚያና የሌላውን ዜጋ ልፋት ጠቅልሎ ለመውሰድ የሚደረግ ስግብግብነት ነውና ተቀባይነት የለውም፡፡ ይልቀቅ ወደ ህሊናህ ተመለስ፣ ሌላውንም እንደራስህ አርገህ ውደድ፣ እራስህን ሁን፣ ስድቡን ሰው ሳይሰማህ እዛው መንደርህ ላይ እንጂ እንዲህ ያለ ሚዲያ ላይ አይሆንም፡፡

    • የዉሻ ልጅ ዓመት ወያኔን በትግራይ ምድር የወጋዉ ደርግ ነበረ። ደርግ ትግራይ ዉስጥ ሲሸነፍ እናንተ ላይ እንደ ዉኃ ፈሰሱባችሁ። ላንድ ወርም አላስቆማች ሁም። አማራ ምድር የቆዩት አንተንና እናትህን ለመብዳት ብቻ ነዉ። ያንን ካደረጉ ብኃላ ገሰገሱ የቄሮን ጡንቻ አምቦ ላይ እስኪቀምሱ ድረስ።

 5. የዉሻ ልጅ 17 ዓመት ወያኔን በትግራይ ምድር የወጋዉ ደርግ ነበረ። ደርግ ትግራይ ዉስጥ ሲሸነፍ እናንተ ላይ እንደ ዉኃ ፈሰሱባችሁ። ላንድ ወርም አላስቆማች ሁም። አማራ ምድር የቆዩት አንተንና እናትህን ለመብዳት ብቻ ነዉ። ያንን ካደረጉ ብኃላ ገሰገሱ የቄሮን ጡንቻ አምቦ ላይ እስኪቀምሱ ድረስ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.