የካቢኔ አባላት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ማግኘት በስራችን መነቃቃት የሚፈጥር ነው አሉ

1 min read

ዛሬ ማለዳ የካቢኔ አባላት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት በማግኘታቸው ደስታቸውን ገልጸዋል። ለአመራሩ እንዲሁም ለተገኘው ስኬት ያላቸውን አድናቆት ለመግለጽ የወርቅ ሀብል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያበረከቱ ሲሆን “እውነት ፍቅር ያሸንፋል” የሚል ጽሑፍ ተቀርጾበታል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.