በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው

Filed under: ነፃ አስተያየቶች |

ኦሮሞ ክልል የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየተፈፀመባቸው ያሉ ቦታዎች ክርስትያኖች በቁጥር ይበዛሉ: የሚተዳደሩት ግን በሙስሊሞች ነው::  ይህ መሆኑ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው እንዲፈፀም:መከላከል እንዳይኖር እና የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው ከተፈፀመ በሁዋላም ከአጥፊዎቹ ይልቅ ከጭፍጨፋው የተረፉት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ምክንያት ሆኗል:: በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው::

በኦሮሞ ክልል አማርኛ ተናጋሪ እና ክርስትያን በሚበዛባቸው ከተሞች ሙስሊም ኦሮሞ ከንቲባዎች እየተመረጡ የሚሾሙበት ምክንያት ግልፅ ነው::

1. የለገጣፎ ከተማ ከንቲባ ሀቢባ ሲራጅ (ሙስሊም ኦሮሞ)
2. የሱሉልታ ከተማ ከንቲባ ራውዛ ኦማር (ሙስሊም ኦሮሞ)
3. የአለማያ ከተማ ከንቲባ ፋዲላ ዳዊድ (ሙስሊም ኦሮሞ)
4. የአሰላ ከተማ ከንቲባ ዘይነባ አማን (ሙስሊም ኦሮሞ)
5. የጅማ ከተማ ከንቲባ ማኪዩ መሀመድ (ሙስሊም ኦሮሞ)

እነዚህን እንደምሳሌ አነሳን እንጂ በሌሎችም ከተሞች ተመሳሳይ ነው::

እነዚህ ከተሞች በኦሮሞ ክልል ስር ቢካተቱም አብላጫ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎቹ ክርስትያኖች እና ዘራቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮዽያውያን ናቸው:: እየተገዙ ያሉት አነስተኛ ቁጥር ባላቸው ሙስሊም ኦሮሞዎች ነው:: ለምን? ራስን በራስ ማስተዳደር የት ገባ? የራስን እድል በራስ መወሰን ምን ደረሰ? ህገመንግስቱ ለምን አይከበርም?

በነዚህ ከተሞች አናሳዎቹ ሙስሊም ኦሮሞዎች እንዲገዙ በመደረጉ ምን ተከተለ?

– ቤተክርስትያኖች እየተቃጠሉ መንግስት ቆሞ ያያል
– የቤተክርስትያን ይዞታዎች “ግሪን ኤሪያ የከተማ ማስተር ፕላን” በሚል ሰበብ ይቀማሉ
– ቤተክርስትያናት ይፈርሳሉ
– ዘራቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮዽያውያን ነጋዴዎች እየተለዩ ሱቃቸው ይታሸጋል ይቃጠላል ይፈናቀላሉ
– የክርስትያን ስጋ ቤቶች በሰበብ አስባቡ ይታሸጋሉ
– ቤተክርስትያን ላይ የሚደርስ ቃጠሎ ይቁም ድምፃችን ይሰማ የሚሉ ክርስትያኖች ፍቃድ ይከለከላሉ በልዩ ፖሊስ ይታሰራሉ
– ባጠቃላይ በእነዚህ ከተሞች የሚኖሩ በሚሊዮኖች ሚቆጠሩ ዘራቸው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮዽያውያን ምንም አይነት የፖለቲካ ውክልና ስለሌላቸው ልክ እረኛ እንደሌላቸው በጎች በተኩላ ይበላሉ:: ሻሸመኔ ላይ የሆነውን ሁላችንም በአይናችን በብረቱ አይተናል::
የሻሸመኔ ከንቲባ አዴ ጠይባ ሃሰን (ሙስሊም ኦሮሞ) ነበሩ። ሻሽሸመኔ ላይ በሰሩት “ትልቅ ስራ” ተመስኘው ለከፍተኛ ሹመት ታጭተው ከከንቲባነት ተነስተው የኦሮሞ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ትሹመው ነበር።

4 Responses to በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው

 1. ዘንድሮ መቼም ሰው ሁሉ አብድዋል
  ያንተ ግን የለየለት እብደት ነው

  Avatar for Muhiden y kader

  Muhiden y kader
  November 3, 2019 at 10:36 pm
  Reply

 2. ወያኔ ስልጣን በያዘበት ሰሞን ወዳጅ አድርጎት የመኮንኖች ክበብ የሰጠው የእስላም ኦሮሞድርጅትን IFLO መሪዎች ቢያጠፋም ተደበቀው ዛሬ የከፋ ጭፍጨፋ በክርሲያኖች ላይ የሚያደርጉት እነሱ ስለሆኑ የዋህ ኦሮሞ በጭፍን በጃዋር አትነዳ!

  Avatar for Degome Moretew

  Degome Moretew
  November 5, 2019 at 6:36 am
  Reply

 3. Muslim man is marrying as many wives as he desires and administers many homes. Muslims think another Muslim can be their own blood sibling born from a different mother, so it is the unspoken code for all Muslims not to prosecute one another, especially in a country where there are plenty of Christians that can be blamed as escape goats.

  Avatar for Kaleb

  Kaleb
  November 7, 2019 at 4:22 am
  Reply

 4. What a bunch of Dickheads, Are you trying to creat Religious war between Muslims and Christians in Ethiopia? Maybe you’re confused and cannot differentiate between Ethnicity and Religion, What ever your reasons are your stupidity is Amazing.

  Avatar for Abdirahman Golongol

  Abdirahman Golongol
  November 10, 2019 at 12:46 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.