“ቄሮ ከጨፈጨፋቸው መካከል ኦሮሞዎች ቢኖሩ እንኳ በሞታቸው አማሮች ሆነዋል!” (አቻምየለህ ታምሩ)

1 min read

ዐቢይ አሕመድ ዐይኑን በጨው አጥቦ የነገረን በቄሮ በግፍ የተገደሉ ሰዎች ነገድ በሚገዛው አገር ውስጥ የዘር ማጥፋት እየተፈጸመ እንዳልሆነ ለማሳየት ሆን ብሎ የቀቀለው ነጭ ውሸት ነው። ይህ ማለት ግን ኦሮሞ የሆኑ ሰዎች አልተገደሉም ለማለት አይደለም። እነዚህ ሰዎች ግን ቄሮ የገደላቸው አማራ ናችሁ ኦሮሞ አይደላችሁም እያለ ነው። ለአስራት ቃለ መጠይቅ የሰጡት የሰላሌው ኦሮሞ ቄሮዎች ጥቃት ሲፈጽሙባቸው «ኦሮሞ ነኝ አትግደሉኝ» ሲሏቸው «ማተብ ያሰረ ኦሮሞ አናውቅም፤ አማራ ነህ» እያሉ እንደነበር ተናግረዋል። ጉራጌዋን ባለቤታቸው ደግሞ ሲደበድቧቸው «ጉራጌ ነኝ» ሲሏቸው «ጉራጌ አይደለሽም መንዜ ነው» እያሉ ጥቃት እንደፈጸሙባቸው ተናግረዋል።

አይሲስ የሚባለው የቄሮ የጭካኔ አባት በ2015 ዓ.ም. ግብጻውያን ኮፕቲኮችን [ክርስቲያኖችን] መቅላቱን ያስታወቀው በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ እየተካሄደ ነበር። የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ ስብሰባውን እየተሳተፈ የዜጎቹን መቀላት እንደሰማ የአዲስ አበባውን ስብሰባው አቋርጦ ከአዲስ አበባ ወደ ካይሮ በመብረር ብሔራዊ ሐዘን አውጆ አፋጣኝ የአየር ጥቃት እርምጃ በአራጁ ቡድን ላይ ወስዷል።

ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ እነዚህ እርምጃዎች በፍጥነት የወሰደ የመሰለው አንድ የደህንነት ሰራተኛ የሆነ ምዕራባዊ ” አይሲስ ቀላኋቸው ያላቸው ሰዎች ግብጻውያን ስለመሆናቸው ምን ያህል እርግጠኛ ናችሁ?” ብሎ ሲጠይቀው አልሲሲ በመልሱ “የተቀሉት ሰዎች ግብጻዊ ባይሆኑም እንኳ አራጁ ቡድን ግብጻውያንን አርጃለሁ በማለቱ ብቻ፡ ሟቶቹ ግብጻውያን ሆነዋል፤ ስለግብጽ ከመታረድ በላይ ግብዊነት ምን አለ? ቪዲዮውን አላየከውም እንዴ አራጁ ቡድንኮ ሰዎቹን ሲያርድ ግብጻውያን አርጃለሁ እያለ ነው አንገታቸውን የቆረጠው፤ ማንም ይሁኑ ምን ግብጻውያን ተብለው በታረዱት ላይ ያረፈው ካራ የተቃጣው በግብጽ አንገት ላይ ጭምር ነው፤ በዚህም የተነሳ ግብጽ ታርዳለት፤ ስለሆነም በአጸፋዊ እርምጃየ እኮራለሁ እንጂ አልጸጸትም” ነበር ያሉት።

ቄሮ የቀላቸው ሰዎችም መታዬ ያለባቸው እንደዚያ ነው። ዐቢይ የቀቀለውን ቁጥር ትተን «ኦሮሞ ነን» እያሉ « ማተብ ያሰረ አማራ እንጂ ኦሮሞ አናውቅም»፣ «ኦሮሞ አይደላችሁም መንዜ ናችሁ» እያለ ቄሮ በግፍ የገደላዎች ኦሮሞዎች የተገድሉት ስለ አማራ ነው። ቄሮ እነዚህ ሰዎች ሲቀላ በጭካኔ እያረደ የነበረው « ነፍጠኛ፣ ሰፋሪ» ፣ «አማራ ናችሁ» ወዘተ እያለ ነበር። በመሆኑም ቄሮ ከቀላቸው ሰዎች መካከል አማራ ያልሆኑ ኦሮሞዎች ቢኖሩ እንኳ ቄሮ ሲቀላቸው ግን «አማራ ናችሁ» በማለት ነውና «ኦሮሞ አይደላችሁም፤ አማራ ናችሁ» ተብለው የተቀሉት ሰማዕት ኦሮሞዎች አማሮች ሆነዋል።

የዐቢይ አሕመድ ማጭበርበር በግፍ የተገደሉትን ሰዎች የነገድ ስብጥር በማጭበርበር ላይ ብቻ አያበቃም። ጭፍጨፋውን ቄሮ የተባለው አሸባሪ ቡድን መፈጸሙን ለመሸፈን ሲል « እርስ በርስ ተቧድነው» የሚል ቃል ተጠቅሟል። ይህ አገላለጽ በመሪው ጃዋር መሐመድ በተሰጠው ትዛዝ መሰረት ትዕዛዝ ተቀባዩ ቄሮ በአማሮች ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ «እርስ በስርስ ተቧድነው» ወደሚል የአቻላቻ ጠብ ለማውረድና ግፉዓንንም ተጠያቂ ለማድረግ የታለመ ነው። ይህ የዐቢይ ነውረኛነት መሪውን ጃዋርንና መንጋውን ቄሮንም ነጻ ለማውጣት የተደረገ ሙከራ ቢሆንም ቅሉ የቄሮ የሰሞኑ ጭፍጨፋ በአማሮች ላይ ያነጣጠረ የዘር ማጥፋት ዘመቻ የመሆኑን እውነታ ግን ከቶ ሊለውጠው አይችልም!

9 Comments

 1. ያቺ የአምሥት ትሁን የሰባት ዓመት በማጅራቷ በኩል የተቀላች ሕጻን በየትኛው የርሥ በርሥ ቡድን የተደራጀች ትሆን? ይሄ ሰውዬ ሥልጣን ላይ እሥካለ ድረሥ ሀገራችን በርግጠኝነት ሩዋንዳን ታስከነዳለች። የውሸት ፈጠራ ችሎታውን ደግሜ ማንም አይሥተካከለውም። ለዚህ ሁሉ የተመሠቃቀለ ሕይወት ያበቃው ደግሞ ሥልጣንንና ዝናን ከምንም በላይ ማፍቀሩ ነው። የዚህ ዓይነቱ ሰው መጨረሻ ደግሞ አያምርም።

 2. Professor Asrat Woldeyes went to North Shewa making his historical speech in early 1990’s, since then almost the all of the Menzes you encounter now been in pockets of EPRDF just being paid by TPLF to get against Professor Asrat Woldeyes.
  Who was not willing to be in pocket got massacred is continueung to be massacred for more than two decades until now.

  New generation Menze tried too much diplomatic niceness for the past decades till now towards all, be it towards Querro , be it towards Kinijit, be it towards TPLF , be it towards ODP…. List goes on not towards themselves though, that is why Querro don’t like Menze kids anymore even though some Querro and some Menze spent two decades together, who they grew up together in the same area Menze had been too victimized by EPRDF people sadly still continuing to be victimized .

  Naturally most Ethiopians be it Querro or not, almost all Ethiopians lost trust on EPRDF they don’t think ADP EPRDF affiliated is to be trusted regardless how much diplomacy menze practices towards EPRDF, because the next day the menze are snitching to whoever about today. Menze toouch diplomacy made them snitches.

  All Debre Berhan , Kemise , Ataye attack wouldn’t have taken place if Menze was not over diplomatic towards Querro . Menze been told but didn’t listen, all Menze had to do was be cautious but Menze trying their diplomatic skills gave up being cautious, Those attacks led to Menze officials in military accusing Asaminew then Asaminew accused Ambachew the rest is history.

  all that would have been prevented if Menze was not too diplomatic towards Querro and took caution as supposed to.

  Asamimew getting to angry because menze temzaze accused the Amara military themselves would not have happened, they (military officials Menzes)metemzezed the reality because they know they could have been cautious. Menze Temzaze didn’t

  Querro wants to be Querro not be diplomatic relations with Menzes Areqe friendship diplomacy.

 3. ይብቃን!! ይብቃን!! ይብቃን!!
  የህዝብ በኣል ሲከበር መተላለፍ ያለበት መልእክት ህዝቡ በአእምሮው ሊሽከመው የሚችለውንና የሚያውቀውን የበአሉን እሴት መሰረት ያደረገ የልማትና ሰላም ውጤት ለማድርግ የሚስችል መሆን ነበረበት!! እንዲያው ያለመታደል ሆነና የሚያቃቅር መፈክር በኤሬቻ በአል ላይ ተላለፈልን፡፡ ይህ የጽንፈኝነትና አድመኝነት እይታ ይመስላል፡፡
  ከአማራም ሆነ ከኦረሞ ጽንፈኛ አመለካከትና አስተሳሰብ ያላቸውን አመራርና ግለሰቦች አደብ ሊገዙ ይገባል፡፡ ካልሆነ በህግ መጠያቅ አለባቸው!! ካልሆነ ከስርአቱ ውስጥ መውጣት አለባቸው!! ካልሆነ የመጨረሻውን የማስወገድ ስራ ማከናውን ያስፈልጋል!! ይህን በግልጽ ልዮነትን ለመፍጠር የሚጥሩ ቅጥረኞች ናቸው፡፡ በምስራቅ አፍሪካ ላይ ብዙ አለም አቀፍ እየታቸው የተንሽዋረረባቸው እንደማይጠፉ ታሪካችን አስተምሮናል፡፡ በጽንፈኝነት የሚዘላብዱ ሁሉ የዚህ የሸውራራ እይታ ሰለባ ሊሆኑም ስለሚችሉ በሁለቱ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ በጥንቃቄ መለየት አለባቸወ፡፡ ከዚህ በኋላ እየተቋሰልን በድህነት መኖርና መቀጠል የለብንም፡፡
  ይብቃን!! ይብቃን!! ይብቃን!! ዘመናችን በርቲ ቡርቲ ነገር በመነካካት አይቃጠል!! አለም አይሳቅብን!!!
  • በትናንሽ ጥቅምና የስልጣን ጥመኝነት መሸነፍና ጥገኛ፣ ጽንፈኛ፣ ጎጠኛ፣ አደመኛ፣ ፈራጅ፣ ፍራጅ፣ ባንዳና የመሳሰሁትን አጉል አካሄዶችን መጸየፍ አለብን፡፡
  • ማደግና መበልጸግ አለብን!!
  • ተወዳዳሪ ሀገርና ህዝብ መፍጠር አለብን!!ባለራእይ ወይም ባለህልም ትውልድ እንዲፈጠር በጋራ እንስራ!!
  • የነጻነት ጉህ መቅደድ አለበት!!
  • ሁሉም አንደኛ ዜጋ መሆን አለበት!!
  • እንደ ሀገር “እኛነትና የእኛነት” ቦታ ሊሰጠው ይገባል!!
  • ታሪክ መዛባት የለበትም!!
  • ወደ ኋላ ሄደን ሞት ወቃሽ መሆን የለብንም!!
  • በጎውን ሁኔታ እናስቀጥል!!
  • የተሰባሰበ አመላካቶችን እናሳድግ!!
  • መበታተን ለተኩላ ስለሚሰጠን እንጠንቀቅ!!
  • ትልቁ ፕሮጃክታችን ህልውናችን ስለሆነ አጠናቀነው ሌላውን ትልቅ መጀመር አለብን!!
  • አንዱ ሌላውን ይውደደው እንጂ አይጥላው!!
  • መተማመንና መግባባት የመጀመሪያውን ቦታ ይያዝ!! የምናውነው፣ የምናውቀውና የሚያግባባን ርዕዮት ይቀረጽ፣ የሚያስድገን እስከሆነ ድረስ ይሰበክ!!
  • ለእድገታችን የሚጠቅሙንን ቴክኖሎጅ በጥንቃቄ እንኮርጅና መጠቀም እንቻል፣ አዳዲስም ለመስራት እናጣር!!
  ምንድን ይቀርብናል??????? ተቃራኒው ነዋ!!!

 4. If your concern is about humanity, why you don’t speak up about the slaughter Gumuz the massacre of the Kimant Agewo peoples and the killing of the Wollo Oromo in the Amahara regional state?
  Just in a simple sentence you are a racist.

 5. ገመዳ ተብየው መጀመሪያ ኣንተ ራስህ ስለጨፈጨፍካቸው መልስ መስጠት አንጂ ጉሙዝ አና ቅማንት አያልክ የምትዘባርቀው ኣንተን የጉሙዝ አና የቅማንት ተወካይ ያረገህ ማነው ? ገመዳዎች የአጃችሁን የምታገኙበት ቀን አጅግ ቅርብ ነው
  የነገ ሰው ይበለን

 6. stop whining sir you are the one fueling the genocide to restore your the socalled GOd-given hegemony.
  stop hallucinating sir or yefitawrari lijoch

  I agree to a certain extent with you: Amhar always muttering and telling us that they get massacred by TPLF, Oromo , Kimant , Agew, , Gumuz etc

  This is like what thy themselves portray it in thier own teret: A whip cries as it lashes, whips, itself.

  They themselves kill and massacre thousands and they still claim as if they were raped, harrassed, tortured etc

  Thier objective is to have the best of both worlds:Being an asylum seeker in the richest countries and get richer instantly

  And They are constantly and desperately seeking to be on the throne of solomonic dynasty or be the power behind the throne. haha

  What kind of what hallucination is that ? You just simply create drive people to get into the nonstop genocide hoping to maintain solomonic dynasty§

  THis people do many things to get elected and grab money such as selling stuffs from the church , accusing polticians as 666 followers , homosexuals etc BUt, as far as I know amharas work as security guards for magicians, as kedamis , hitmen and spies for wester world greedy and all time killers ETC etc

 7. እናንተው ካልጻፋችሁ፣ መንግስት እና ፖሊስ የሚያወጧቸው መረጃዎች በምንም መልኩ ትክክል አይደሉም??! ከመንግስትና ፖሊስ በላይ የምታውቅ ከሆነ ያንተን አሃዞች ደግሞ ንገረን፣ በህልምህም ቢሆን ያገኘሄው!

  ማንም ይሙት ማን፣ በኦሮሞ ጥላቻ የጨለመው አዕምሮህ የሚያየው ገዳይ ሁሌም አንድን ብቻ ነው > ኦሮሞ! ለዚህ ክፉ ልክፍት ማስታገሻ&ማባባሻ የሚሰጡ ደብተራዎችን ሳታውቅ አትቀርምና ቶሎ ብትጎበኛቸው!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.