የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የዛሬው መግለጫ መራዘሙ ተገለጸ

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዛሬ ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ላይ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ለመስጠት የታቀደው ጋዜጣዊ መግለጫ መራዘሙን አስታወቀ።

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በማህበራዊ ድረ ገጹ ላይ ባወጣው መረጃ መሰረት መግለጫው የተራዘመው በሌሎች አስቸኳይ የሥራ ጉዳዩች ምክንያት ነው።

(ኢ.ፕ.ድ)

One Response to የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የዛሬው መግለጫ መራዘሙ ተገለጸ

 1. ምን ያረጋል መግለጫ ሰጠ አልሰጠ? ምንስ አዲስ ነገር ሊገኝበት? እንደተለመደው አጣርተን ለወደፊት ለህዝቡ እናሳውቃለን ነው ሚሉን! እስከዛሬ ህዝብ ከማንገላታት እና ከማሰቃየት ውጭ የነገሩን ሀቅ ምን አለ? የሰኔ 16 ፍዳታ፤ የኢንጂነር ስመኘው ሞት፤ የሰኔ 15 ግድያ፤ የቡራዬ ግድያ፤ የሰሞኑ ጭፍጨፋ፤ ወዘተ እስኪ የቱን ጉዳይ ለህዝብ ዕውነቱን ነገሩት? ወሬ ብቻ!!! ለነገሩ የኢትዬጵያን ህዝብ እረስተው በጀርባ ለአንድ ብሄር እየሰሩ መሆኑን አለም ያወቀው ነው!!! በቅቤ ምላስ እና ባስመሳይ ስብከት ከአሁን በኋላ #የኢትዮጵያን# ህዝብ ማታለል ይቻል መስሏቸው ከሆነ እጅግ መደንቆራቸውን ያሳያል! ሁሌ ይቅርታም አስጠልቶናል በቃን! የገደለን ነግደል ያረደን ማረድ የቆረጠን መቁረጥ ነው መጨረሻው ምክንያቱም ፍትህ የለማ! ወይም የውሸት ነው! ወይም በተረኝነት ስሜት ስራ አቁሟል ጥፋተኛ ሁሉ ተረኞች ስለሆኑ! መንግስት እያለ የሌለባት ሀገር በ21ኛው ክ/ዘ ቢኖር ኢትዮጵያዊ ናት! ለዚህ ሁሉ ተንኮል የዶ/ር አብይ ሴራ እና ሰይጣናዊ እስተሳሰብ ከድብቅ ስራቸው ጋር እየፈፀሙ መሆናቸው ገሀድ ከወጣ ቆየ! እያረዱ እያሳረዱ ምንም አልተፈጠረም የሞተው እኮ የኦሮሞ ብሄር ይበልጣል፤ ለዚህ ደሞ ሬሳ በዘር ሪፓርት አድርገውልናል! ለምን ሞቱ? ማን ለሞታቸው ተጠያቂ ነው? ለምን የፀትታ ሀይሎች ሰው እንደ እንስሳ ሲታረድ ዝም አሉ? መንግስታቸውስ ምን እርምጃ ወሰደ? ዛሬም እያጣራ ነው??? ማፈሪያ ተግባር እየተሰራ ስለሆነ ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ ከዚህ ተምረን ሀገራችንን ለማቆም ካልሰራን በአፈ ቀላጤ ውሸታሞች ገደል እንገባለን! አብይ እንደሆነ እንኳን ሊያሻግር ኢትዬጲያውያን የሌለ ገደል አዘጋጅቶ እያላዘበ እየከተታት መሆኑን እያየን ነው!!!
  ንቃ ባላገር እንዲኖርህ ሀገር!
  ጠብቅ ድንበር ሀገሩን ታጥቀህ ነፍጥህን!
  የአብይ መንግስት ሳያጠፋ ቃልኪዳን ማህተብህን!
  ነህ እያለ አንተ አንቺ ክርቲያን!

  ዛሬ እንደ በግ እያረዱ እያስወጉ
  ይሉናል ተረጋጉ
  ሰው መስለው ሰው እወጉ!
  እረ ይብቃ መቆጠር ሬሳን በዘር
  ፍትህ አልባ የሴራ ቀመር
  ያሉ ፍልስፍናችን ነው #መደመር#
  ስራ ላይሰሩ መቀመጥ በወንበር
  ህዝበ ሀገር ማሰቃየት ማሳረ

  Avatar for Babilon Jutass

  Babilon Jutass
  November 4, 2019 at 5:16 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.