ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ሊሰየም ይገባል! – ያሬድ ኃይለማርያም

1 min read

በቡራዩ፣ በሲዳማ፣ በቅማንት፣ በጉሙዝ እና በቅርቡ ደግሞ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተፈጸሙትን የመብት ጥሰቶች የሚያጣራ ገለልተኛ ቡድን ሊሰየም ይገባል። መንግስት እንዲህ ያሉ ችግሮችን አጣርቶ ትክክለኛ ሪፖርት ለማቅረብ አቅም ወይም ፍላጎቶ የሌለው መሆኑን በተደጋጋሚ በተከሰቱት ጥሰቶች አሳይቷል። ፖሊስ እና ዓቃቤ ሕግ ሥራቸውን በአግባቡ እየሰሩ አይደለም። በአዲስ መልክ እየተቋቋመ ያለው የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ብቻውን እነዚህን ሁሉ ጥቃቶች በአጭር ግዜ ሊያጣራ አይችልም።

በእነዚህ ግጭቶች ሳቢያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ተገድሏል፣ ዜጎች ተፈናቅለዋል፣ ቤት ንብረታቸው ተዘርፎ ወድሟል። ነገም ተመሳሳይ ጥቃቶች ላለመፈጸማቸው ምንም ዋስትና የለም።

መንግስት፤ ገለልተኛ አጣሪ ኮሚሽን በማቋቋም እና ወንጀል ፈጻሚዎቹንም ለፍርድ በማቅረብ በሕግ የተጣለበትን ግዴታ በአፋጣኝ ሊወጣ ይገባል።

+ ፍትህ በቡራዩ በግፍ ለተገደሉ፣
+ ፍትሕ በሲዳማ በግፍ ለተገደሉ፣
+ ፍትሕ በቅማንት በግፍ ለተገደሉ፣
+ ፍትህ በቤኒሻንጉል ጉምዝ በግፍ ለተገደሉ፣
+ ፍትህ በቅርቡ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻን፤

እነዚህ ጥቃቶች በጥቂት ቡድኖች አቀነባባሪነት እና ተደጋጋፊነት እየተፈጸሙ እነሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። መንግስት ፍትህን እስኪሰጥ እና ወንጀል ፈጻሚዎቹን ለፍርድ እስከሚያቀርብ ድረስ በየቀኑ ስለ ፍትህ እንጮኻለን።

ፍትሕ፣ ፍትሕ፣ ፍትሕ፣ ፍትሕ፣ ፍትሕ

7 Comments

 1. Yared,

  You are the best choice for such jobs because of your intelligence and impartiality.

  But don’t forget about Kimant, Gumuz and the Wollo Oromo and the current events for which you have been campaigning.

 2. Yared,

  By the way do you know a paradox of the Ethiopian politics?

  Always the killer are crying loudly and seeking the justices of their own definition. Such behavior is a typical characteristics of the racists.

  • yared requests
   + ፍትህ በቡራዩ በግፍ ለተገደሉ፣
   + ፍትሕ በሲዳማ በግፍ ለተገደሉ፣
   + ፍትሕ በቅማንት በግፍ ለተገደሉ፣
   + ፍትህ በቤኒሻንጉል ጉምዝ በግፍ ለተገደሉ፣
   + ፍትህ በቅርቡ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻን፤(who are the killers? we dont know, it needs to be investigated)

   እነዚህ ጥቃቶች በጥቂት ቡድኖች አቀነባባሪነት እና ተደጋጋፊነት እየተፈጸሙ እነሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። መንግስት ፍትህን እስኪሰጥ እና ወንጀል ፈጻሚዎቹን ለፍርድ እስከሚያቀርብ ድረስ በየቀኑ ስለ ፍትህ እንጮኻለን:: So what is the problem? Do you mean what is declared by Abiy and his colleagues should be considered as absolute truth?

   • Of course one must investigate the initiators and agitators of the violence wherever they occur.

    But if you are speaking up justices what about the massacre of the Gumuz children and women in Jawi zone of the Amahara region, what about the ethnic cleansing of the Kimant Agawo around people Gonder and what about the terrorizing of the Wollo Oromo?

    Who are smuggling day and night military ammunitions and armaments? Who are campaigning against certain ethnic groups especially the Oromo?

    Do you believe that Yared doing his business with sanity and morality?

    • why u are repeating what Yared is claiming? He says ፍትሕ በሲዳማ በግፍ ለተገደሉ፣
     + ፍትሕ በቅማንት በግፍ ለተገደሉ፣ + ፍትህ በቤኒሻንጉል ጉምዝ በግፍ ለተገደሉ፣etc. What remains? You can name, of course, those in Mekele–the people and the politicians who are still under the big prison-Tigraie
     We cant examine any one’s heart whether he is taking is genuine or not, including you.

    • Game
     Would you tell as sth about the recent deadly riot in Oromia? It was totally animistic acts should not occur in the 21st century. Please tell us sth what frequently done against Eskindir, EZEMA, Burayou, Shashemene, etc

 3. Please don’t race-full(racism)and don’t forget the Kimamint, Gumuz, Kemisie people and Military Force higher leaders and regional leaders including Engineer Simegnew.

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.