ከደህንነት መ/ቤት ያፈተለከ ሚስጥራዊ መረጃ፡- ጄ/ል ሳሞራ ዬኑስ በሱዳን 8ሺህ ወታደር እያሰለጠኑ ነው!

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ከሚፈፀሙ የተቀናጁ የወንጀል ተግባሮች፣ የብሔር ግጭቶች፣ የዜጎች መፈናቀል፣ ወዘተ በስተጀርባ የህወሓቶች እጅ እንዳለ ስንናገር ለአንዳንዶች ውሸት ይመስላቸዋል። በእርግጥ ለህወሓት አባላትና ደጋፊዎች በተጨባጭ ማስረጃ የተደገፈ መረጃ ማቅረብ ቀርቶ ድርጊቱ ከዓይናቸው ስር የተፈፀመ ቢሆን እንኳን አምነው ለመቀበል ይቸግራቸዋል። ምክንያቱም እንዲህ ያለ የማፍያ ቡድን አባልና ደጋፊ መሆንን አምኖ ከመቀበል ይልቅ በተግባር ያዩትን እውነት መካድ ይቀላቸዋል። ነገር ግን ሌላውም የህብረተሰብ ክፍል ቢሆን በተደጋጋሚ የህወሓቶችን እኩይ ተግባራት የሚያሳዩ መረጃዎች ሲቀርቡለት በሙሉ ልብ አምኖ ለመቀበል ይቸግረዋል። ምክንያቱም ህወሓት ጨቋኝና ዘራፊ የሆነ የፖለቲካ ቡድን እንጂ የተደራጀ የማፍያ ቡድን እንደሆነ በግልጽ መገንዘብ ተስኖታል። ሆኖም ግን በተደጋጋሚ የሚደርሱን ሚስጥራዊ መረጃዎች የሚያሳዩት ቢኖር ህወሓት ትክክለኛ የማፍያ ቡድን መሆኑን ነው። ዛሬም የደረሰን ሚስጥራዊ መረጃ ይህንን እውነት የሚያረጋግጥ ነው።

በዛሬው ዕለት የደረሰን ሚስጥራዊ መረጃ አንድ ማንነቱ ያልተገለፀ የደህንነት ሰራተኛ የህወሓቶችን እንቅስቃሴ አስመልክቶ ያዘጋጀው ሪፖርት ነው። በዚህ መሰረት ህወሓት ሱዳን ውስጥ ወታደራዊ የጦር ማሰልጠኛ ካምፕ ከፍተው ወደ 8ሺህ ሰራዊት በድብቅ እያሰለጠኑ እንደሆነ፣ የኤርትራ ተቃዋሚ ቡድኖችን መቀሌ ላይ በመሰብሰብ እየሸረቡት ያለው ሴራ፣ መቀሌ ላይ የመሸገው የህወሓት ማፊያ ቡድን በሀገራችን የተጀመረውን ለውጥ ለማደናቀፍ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ፣ እንዲሁም አንዳንድ የደቡብ ልሂቃን ከህወሓት ጋር በመመሳጠር በተለይ በወላይታ ዞን ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት እየሰሩት ያለው ስራ በሪፖርቱ ተካትቷል። ይህ ሪፖርት በአጠቃላይ ሰባት ገፆች ያሉት ሲሆን ከዚህ ውስጥ አምስቱ ገፅ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው አንድ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ደርሶናል። በዚህ መሰረት ከላይ በተገለፁት አራት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ የቀረበውን ሪፖርት እንደሚከተለው ቀርቧል።

4 Responses to ከደህንነት መ/ቤት ያፈተለከ ሚስጥራዊ መረጃ፡- ጄ/ል ሳሞራ ዬኑስ በሱዳን 8ሺህ ወታደር እያሰለጠኑ ነው!

 1. Samora is Sudaneese , him being A Sudan had been known for too long by many . He is into deep voodoo politics lifestyle culture. Legesse Zenawi run to Samoraa in Sudan Everytime battle starts WHERE LEGEESE IS AROUND against derg in ETHIOPIA.Samora base is Sudan not Tigrai .

  Avatar for Yeregelli Sibro

  Yeregelli Sibro
  November 9, 2019 at 6:25 am
  Reply

 2. ከሁሉ በፊት TPLF አራቱን እስከ አሁን ጊዜ ድረስ የተገለገለችባቸውን የቀን ጅብነት ሞቶሮችዋን፣ ወይንም ፈረንጆቹ እንደሚሉት (Bewegungsgetriebe) በሆነ ቴራፒ ተደርጎ እስካላስወገደች ድረስ ከፀረ የሰው ልጅነቷ ተግባራት አትፈወስም-

  1. ትግሉ ገና ሲጀመር ከሻዕቢያ የተቀበለችውና ይሄው ከአርባ አመታት በላይ አዝላው የምታማስልበት ነቀርሳ ምክር፣ እርሱም እንደሚከተለው ይላል፣ “በመጀመርያ ህሊና እና ምሁርን አጥፉ፣ ካላጠፋችሁት በኋላ ዴሞክራሲ ምንትሴ እያለ ያስቸግራችኋል፣ ያላችሁትን ታዞና፣ አቀበት ወጥቶ ቁልቁለትም በመውረድ የሚዋጋላችሁ የገበሬ ልጅ ብቻ ነውና፣ እርሱን ብቻ መልምሉ!”

  2. TPLF በገዛ ራስዋው የደረሰችበት ሜላ፣ እርሱም ትምህርት ለሰራዊቷ ስትሰጥ፣ “መሳርያን ከደርግ ቀምተህ ታጠቅ” ይል ነበር፣ ይሄ ክፋት አልነበረውም፣ ክፋት የሆነው ግን በኋላ “ዘርፈህ የራስህን ኪስ ብቻ ሙላ” ወደሚለው ጅብነት የተለወጠ ቀን ነው::

  3. Social ethics’ዋን “ስለሌላኛው ምን አገባህ፣ ስለራስህ ብቻ አስብ” ብላ ጠቅላላ በአካባቢዋ ያለውን ሰው ሁሏ በበከለችበት ጊዜ:: ይሄ ሁሏ ደግሞ “ህዝባዊ ሓርነት” በሚል ሃረግ እየተሸበረቀች::

  4. በቅርቡ ደግሞ በጃፓኖ አሜሪካው ያማማቶ የመከንበል እጣ ከደረሰባት ጊዜ ጀምሮ የ’mercenaries ለቀማዎች ተግባራትን በምታከናውንበት ጊዝያቶች ላይም፣ “ብቻ ያልንህ ፃፍ እንጂ ገንዘብህን ታገኛለህ” እያለች ከቤት ቤት የመሽሎክሎክ ተግባራት ላይ ስምርቷን::

  Avatar for ዘረ-ያዕቖብ

  ዘረ-ያዕቖብ
  November 9, 2019 at 7:09 am
  Reply

 3. It is a very good effort to go after any piece of information that has relevance to what is going on in the country and across the border . But it is at the same time to try hard to find out whether it is true or a kind of testing the very feelings or emotions or intentions of the people and by doing so to badly distract the very attention of the majority of the people who are against the very politics of ethno-centrism an parochialism. Watch out carefully !!!
  Whatever the case, the information is valuable !

  Avatar for T. Goshu

  T. Goshu
  November 9, 2019 at 8:46 am
  Reply

 4. General Samora Yunus is a hero that defeated Kinijit extremists that were violently trying to take power in 2005. General Samora Yunus deserves our gratitude for always trying to save Ethiopia , all Ethiopians need to show our support for General Samora’s Noble cause in anyway we can.

  Avatar for Meketaw

  Meketaw
  November 10, 2019 at 6:19 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.