የካፍ ልዑክ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎበኘ

Filed under: ስፖርት,የዕለቱ ዜናዎች |

የካፍ የልዑክ ቡድን አባላት ወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎብኝቷል፡፡

ልዑኩ ስታዲዬሙ የካፍ ጨዋታን የሚያስተናግድ ስለመሆኑና የፊፋ መስፈርቶችን ስለማሟላቱ ለማረጋገጥ ነው ጉብኝት ያደረገው፡፡

በጉብኝቱ ላይ የሜድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አረጋ ይርዳው (ዶክተር) ተገኝተው ስለስታዲዬሙ አጠቃላይ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

የካፍ ልዑክ የጉብኝቱን የማጠቃለያ አስተያዬትና ውሳኔ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል።

(ወልድያ ከተማ አስተዳደር መንግሥት ኮሙኒኬሽን)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.