ግልፅ ደብዳቤ ለዶ /ር ዓብይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር – በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ

1 min read

ግልፅ ደብዳቤ ለዶ /ር ዓብይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
ከ:- በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ
የሰላም ዋጋው ምን ያህል ነው ?

ለዘመናት ተዋዶ እና ተከባብሮ የሚኖረው ሕዝባችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በ ዘረኞች እና ሀላፊነታቸውን በአግባቡ በማይወጡ
ባለስልጣናት እንዲሁም በመንግስት ከለላ በሚሰጣቸው ፅንፈኛ አክቲቪስቶች በሚፈጥሩት የበሬ ወለደ ዘመቻ ሳቢያ
መሰደድ፣መገደል፣ ሰላምና እፎይታ ማጣት የየእለት ተግባ ሩ ከሆነ ሰነባብቷል። በህወሀት የበላይነት ባለፉት 27 ዓመታት
በህዝባችን ላይ ይደርስ የነበረው ጥፋት በእርስዎ የስልጣን ዘመን እንደማይደገም ሲነግሩት አምኖ የተቀበለው የኢትዮጵያ
ህዝብ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ጥፋቶቹ እንደማይደገሙ እምነት ነበረው። ነገሮች የተገላቢጦሽ ሆኑና ለእርስዎ
የተወረወረውን ቦንብ ለእኔ ያድርገው ላለ ህዝብ ወርቅ አበድሮ ጠጠር ተከፈለው።

— ሙሉውን መግለጫ ላማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ—–

 

1 Comment

  1. It is Crystal clear for many that Jawar is the next leader of Ethiopia within one year from now. All these Anti Jawar people are only Kinijit cadres , they once again are trying to take power from the Ethiopian pwople by force.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.