የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት የሰላም አምባሳደር አስተባባሪ ኮሜቴ አቋቋመ

1 min read

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት/ባልደራስ/ ባስቀመጠው የውስኔ አቅጣጫ መሰረት የአካባቢውን ሰላም ለመጠበቅ ብሎም የተደራጀ ሰላማዊ ትግሉን እንዲያግዝ ታሳቢ ያደረገ የሰላም አምባሳደር አስተባባሪ ኮሜቴ አቋቁሟል፡፡ ባጭር ጊዜ በ10ሩም ክፍለ ከተማ ንዑስ አስተባባሪ ኮሜቴ ለማቋቋም ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

ስመኘው ቸኮል

አዲስ አበባ

7 Comments

 1. The first phase was to break the arms and spirits of the Nephtegnas, as Shimeles at the Irecchaa in Finfinne announced , the breaking was done by finishing the Nephtegna’s leaders armed forces head Asaminew , Ambachew , Saere , Fano , Baldera and alike.

  Now the second phase is being implemented, by dismembering the broken Nephtegna just in time before the Nephtegna’s broken spirits and the Nephtegna’s broken arms begin to heal back, phase two is being done swiftly with the signature slick methods, since Church cannot exist without the elder leaders they will not even feel phase two, until phase three or above is implemented.

  • It is your dream you invader GALA!! you will be sent to your origination to Madagascar.We Tigrians and Amhara united back!! Just listen to Ato Tadios Tantu.He can tell you from where you come from.GALA!!

 2. ባላደራ ም/ቤት የቀየሰው ስልት ፣ለኣዲስ ኣበባ ብቻ ኣይደለም ;ኢትዮጵያን ላሉ ክልሎች፣ዞኖች፣ ወረዳዎች ወዘተ ጥሩ ኣርኣያ ነው ።ትክክለኛ እና ወቅታዊ ምላሽ ነው።

  ያገሬ ሰው ኣባቶችህ ፣በደማቸው እና በኣትንታቸው ያቆዩዋት የኣፍሪካ ጥንታዊት እና ኣንጸባራቂ ሀገርን የዶንቆሮ መንጋ ፣ ከሰውነት የወረደ ኣህዛብ ኣይንህ እያየ ሊያፈርሳት ነውና በያካባቢህ ሰላምህን ፣ ኣገርህን ለመጠበቅ በህቡህም ሆነ በግላጭ ተደራጅ።

  ትናንት ኣባቶችህ ህገርህን ሊወስድ ፣ ሃይማኖትህን ሊያረክስ የምጣውን የጣሊያን ህይል ቦታ፣ ተራራ፣ ሸለቆ ሳይገድባቸው ተግትገው እንዳስወጡት ሁሉ ዛሬ ኣንተን የመሰለ ጉያህ ተወሽቆ ለሆዱ ተገዝቶ ሀገርህን ሊያፈርስ ፣ሃይማኖጥን በተመሳሳይ መንገድ ሊያዋርድ የመጣን የታሪክ ድውይ ሃይል ኣደብ እንዲገዛ ልታደርገው ይገባል ።

  ለጣልያን ሰላቶ የመርዝ ጢስ ፣ ታንክና መትረየስ ያልተንበረከክ ለቆንጨራ እና ዱላ ግንባርህን እንደማታጥፍ ማሳወቂያ ጊዜው የደረሰ ይመስለኛል። የሚያስተውል ቢኖር፣ – ”እሳት ቢያቀላፋ ገለባ ጎበኘው” ነው ነገሩ።

  እንደ እኔ የኣዲስ ኣበባ ባለ ኣደራ ም/ቤት ኣድማሱን ኣስፍቶ ወደ የኢትዮጵያ ባላደራ ምክር ቤት ቢያድግ ጊዜው የሚጠይቀው ይመስለኛል።ጊዜው እያለቀ ስለሆነ ፈጠን በሉ ።

  እግዛብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ።ኣሜን።

 3. You may call the name of the movement ”Ethiopian Resistance Force ”that will comprise of all movements, irrespective of ethnic or religious backgrounds, against the disintegration /separatist forces now operating in our country.

 4. Unity is what makes us strongly support and contribute to meet UTYNA’s goals and improve our ability to fund UTYNA .

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.