” ዛሬ የፓርቲ ዉሕደቱን በተመለከተ ያደረግነዉ ወሳኝ ስብሰሰባ አመርቂ ዉጤት አስመዝግቧል” – ጠ/ ሚኒስትር አብይ አህመድ

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

” ዛሬ የፓርቲ ዉሕደቱን በተመለከተ ያደረግነዉ ወሳኝ ስብሰሰባ አመርቂ ዉጤት አስመዝግቧል:: ዉሕደቱ የኢትዮጵያን የፌዴራል ሥርዓት ይበልጥ የሚያጠናክር፣ ተሰሚነት ላልነበራቸዉ አጋር ድርጅቶች እኩል ድምጽ የሚሰጥ ኅብረ ብሔራዊነትን የሚያጸና፣ አካታችነትንና ፍትሐዊ ዉክልናን የሚያረጋግጥ ሁነኛ አቅጣጫ ነዉ:: የፓርቲው ውሕደት ሀገራዊ አንድነትን ከኅብረ ብሔራዊነት ጋር አስተሣሥሮ ለመጓዝ ዕድል የሚሰጥ ነው ”
( ጠ/ ሚኒስትር አብይ አህመድ )

One Response to ” ዛሬ የፓርቲ ዉሕደቱን በተመለከተ ያደረግነዉ ወሳኝ ስብሰሰባ አመርቂ ዉጤት አስመዝግቧል” – ጠ/ ሚኒስትር አብይ አህመድ

 1. Congratulations!
  I hope you will surmount the big challenges you may encounter.
  Put ‘ETHIOPIA FIRST ‘ !

  Avatar for Zega

  Zega
  November 16, 2019 at 9:50 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.