የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤትን ወይም የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤትን በመጥቀስ የገንዘብ እና የልዩ ልዩ ድጋፍ ጥያቄ ቢቀርብላችሁ ትክክለኝነቱ የተረጋገጠ የጽ/ቤቶቹ የድጋፍ ደብዳቤ በአባሪነት መያያዙን ማረጋገጥ አለበውት

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

አንዳንድ አካላት ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት እውቅና ውጪ፣ አብረን እየሰራን እንገኛለን በማለት የጽሕፈት ቤቱን ስም በመጠቀም ለተባባሪና አጋር አካላት የገንዘብ እና የልዩ ልዩ ድጋፍ ጥያቄዎችን ሲያቀርቡ ተስተውሏል።
ስለሆነም፣ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤትን ወይም የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤትን በመጥቀስ የገንዘብ እና የልዩ ልዩ ድጋፍ ጥያቄ ቢቀርብላችሁ ትክክለኝነቱ የተረጋገጠ የጽ/ቤቶቹ የድጋፍ ደብዳቤ በአባሪነት መያያዙን ማረጋገጥ፣ በተጨማሪም ወደ ጽሕፈት ቤቶቹ በመደወል ማጣራት ያስፈልጋል። ይህ ባልተሟላበት ሁኔታ የሚደረግ እንቅስቃሴ ሁሉ ሕጋዊ እንዳልሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን።

3 Responses to የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤትን ወይም የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤትን በመጥቀስ የገንዘብ እና የልዩ ልዩ ድጋፍ ጥያቄ ቢቀርብላችሁ ትክክለኝነቱ የተረጋገጠ የጽ/ቤቶቹ የድጋፍ ደብዳቤ በአባሪነት መያያዙን ማረጋገጥ አለበውት

 1. አቢይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳይሆን ለካ የለማኞች ጠቅላይ አስተባባሪ ኖሮአል??
  ደግሞ በየትኛ አሰራር ነው ባለቤቱ “ቀዳማዊ እመቤት” የተባለችው?? የሃገሪቱ ርዕሰ ብሄር ፕረዝደንትዋ ናቸው! “ቀዳማዊ እመቤት” የሚባሉት(ወንድ ከሆነ) የፕረዚደንቱ ባለቤት አሊያም ፕረዚደንትዋ ራስዋ ናት! እነዚህ የሕውሃት ተላላኪዎች ሥልጣን ሲይዙ ልካቸውንም አላውቅ አሉ!!

  Avatar for Abba Caala

  Abba Caala
  November 17, 2019 at 1:11 pm
  Reply

 2. PayPal Unity is what makes us strongly support and contribute to meet UTYNA.ORG’s goals and improve our ability to fund UTYNA.ORG .

  Avatar for Binyam Tadele

  Binyam Tadele
  November 17, 2019 at 5:12 pm
  Reply

 3. EDTF raised over five million USD dollars but with the current feud between the EDTF board members and the PM, the EDTF money will most likely get refunded to the people who donated it instead of giving it to the PM for approval.

  Avatar for Regassa

  Regassa
  November 17, 2019 at 5:45 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.