የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ በአብላጫ ድምጽ ውህደቱን አጸደቀ ሕወሓት ተቃወመ

1 min read

የኢህአዴግ ውህደት በሦስቱ አባል ድርጅቶች ድጋፍና በህወሓት #ተቃውሞ ፀድቋልየኢህአዴግ ውህደት የፀደቀው በ27 ድጋፍ ፣ በ6 ተቃውሞ ነው። ይሁን እንጂ ህወሓት ውህደቱን ሙሉ ለሙሉ አልተቃወመም። ከዚያ ይልቅ ውህደቱን አስመልክቶ #ከማዕከላዊ ኮሚቴ ጋር ተመካክሮ እንደሚወስን በመግለፅ ተጨማሪ ቀናት እንዲሰጡት ጠይቋል። በዚህ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለህወሓት የ3 ቀናት ግዜ ገደብ ሰጥቶታል። በውህደቱ ላይ የተስማሙት አባልና አጋር ድርጅቶች ግን ከነገ ጀምሮ በአዲሱ ፓርቲ ፕሮግራም ላይ መወያየት ይጀምራሉ

ስዩም ተሾመ

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በዛሬው እለት የተጀመረው ስብሰባ ላይ፡፡

Posted by Seyoum Teshome on Saturday, November 16, 2019

2 Comments

  1. Was nun…..? ኣያ ወያነ Aka ስብሓት ነጋ/ስዩም መስፍን………..!!!!!?
    ሃገርንና ህብረተሰብን አውዳሚው የኢሳያሱ እኩይ ምክር (ሕሊናን ትምህርትን ዘለውዎም ኩሎም ኣጥፍኡዎም፣ እንተዘይኮይኑ ድሓር ዴሞክራሲ’ዶስ ምንትሴ’ዶስ እንዳበሉ ከሽግርኹም እዮም!) doesn’t help anymore…!
    እና ለወደፊቱስ ፅዮን ላሊበላንና ጎንደር/ጣና ሃይቅ(የፅላተ ፅዮናችን በክፉ ጊዜ መደበቅያን) ትተን እንሽቀንጠር ወይንስ ሌላ perspective ተልመንና ወደ ሰው ልጅነት ተመልሰን ተሸጋግረን ስናበቃ ፅዮንም መላ ኢትዮጵያን እንዳቀፈች ትኑር…!?
    ማስተዋል መጀመር አለብን፣ እንጂ እስካሁን እንደነበረው “ብዛዕባ ካሊእ እንታይ ገደሸካ፣ ናይ ባዕልኻ ጥራሕ ሕሰብ እምበር” ብሂሉ ዘራፊው መፈክር ላያዋጣ ነውና፣ ካሁን ቀደም ብዬ እንዳልኩት፣ you need Therapy.ምንም እንኳን የቴራፒ ክንክኖች ልምድ የሌለኝ ብሆንም ግን ግድ የላችሁም ዋናው ልብ ነውና፣ ወደ የሰው ልጅነት መንገድ ልተባበራችሁ ፈቃደኛ ሁኑ!በድብብቆሽ ደግሞ ሳይሆን፣ በግልፁ መንገድ ብቻ……..!! ነገሩ ሁሉም ካሁን በፊት እንደላካችሁብኝ “ሃገርን የማዳን ጉዳይ ነውና!”

  2. fake picture photoshop

    This picture was taken when These TPLF raking officails were at the event of condolecenec for te death of Meles and Gen Saere mekonene

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.