አንጋፋው ጋዜጠኛና ዲፕሎማት አሀዱ ሳቡሬ በተወለዱ በ 94 አመታቸው ከቤተዘመዶቻቸው ጋር ይኖሩበት በነበረው ሎስ አንጀለስ ከተማ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል

1 min read

ዜና እረፍት ! አሐዱ ሳቡሬ ፣ አጠገበኝ ወሬ !!!
የሀገር ባለውለታ፤የሐገር አድባር ዜና እረፍት

አንጋፋው ጋዜጠኛና ዲፕሎማት አሀዱ ሳቡሬ በተወለዱ በ 94 አመታቸው ከቤተዘመዶቻቸው ጋር ይኖሩበት በነበረው ሎስ አንጀለስ ከተማ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ጋዜጠኛ አሀዱ በዘመነ ጃንሆይ ” አሀዱ ሳቡሬ አጠገበኝ ወሬ ” የተባለላቸው ድንቅ ጋዜጠኛ እንደነበሩ መገናኛ ብዙሃን ዘግበውላቸዋል።

ፈጣሪ የአምባሳደር አሀዱን ነፍስ ይቀበል ዘንድ ፣ ለቤተሰብም መጽናናት ይሆን ዘንድ ጸሎታችን ነው።

1 Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.