የኦሮሞ ፖለቲካ አሁን ከአለውም የከፋ እንዳይሆን! አዝናለሁ! – ሰርፀ ደስታ

Filed under: ነፃ አስተያየቶች |

አሁን እየሆነ ያለውን አስቀድሜ በብዙ ጽሁፎቼ አሳስቤ ነበር፡፡ የኦሮሞ ፖለቲካ እጅግ በከፋ የጥላቻና ዘረኝነት መሠረት ላይ የቆመ እንደሆነ ደጋግሜ አሳስቤያለሁ፡፡ ይሄ ችግር በሁሉም ማህበረሰብ አለ ግን የኦሮሞን ፖለቲካ ለየት የሚያደርገው ሁሉም በሚባል ደረጃ የዚሁ የጥላቻና ዘረኝነት ሰለባ መሆናቸው ነው፡፡ አሁን አደጋው በኦሮሞ ላይ በራሱ እየመጣ ነው፡፡ ቄሮ ወደ አልሸባብና ቦኮሀራም እንዳይቀየር ከዚህ በፊት አሳስቤ ነበር፡፡ አሁንም ነገሬን አስተውሉ፡፡ እኔ ከኦሮሞ ጋር እንደ ሕዝብ አንዳች ጥላቻ የለኝም፡፡ ይልቁንም የዚህ ሕዝብን ከማንነቱ አውጥተው የራሳቸው እኩይ ሴራ መጠቀሚያ ስላደረጉት አዝናለሁ! ብዙ ጊዜም ይሄን ለማስተዋል እንዲረዳ ምን እየተደረገበት እንደሆነ ጥቆማ ለመስጠት ሞክሬያለሁ፡፡

የኦሮሞ ፖለቲካ ኦሮሞን የንግድ እቃም የጥላቻና ዘረኝነት አረመኔያዊ እሳቤዎችም አስፈጻሚ እየሆነ ሲመጣ ማንም ሊያስተውል አልፈለገም፡፡ የኦሮሞ ምሁር ነን የሚሉት ብዙዎች በቀዳሚነት ሕዝቡን የከፋ ጥላቻና ዘረኝነት ምንጭ መሆናቸው ለትልቅ ብልጽግና የሚያበቃቸው ስልት አድርገው አሮሞን ይግድ አቃና የእሳቤያቸው ማስፈጸሚያ አድርገው እየኖሩበት ነው፡፡ አሁን ነገሮችን ብናባብላቸው ምንም መፍትሄ የለውም፡፡ የኦሮሞ ብዙ ምሁራንና ፖለቲከኞች ጥላቻና ዘረኝነት የሕልውናቸው መሠረት እንደሆን ሳይገባን እነሱ ወደ ስብዕና ይመለሳሉ ተብሎ የሚደረገው ማባበልና አልፎሞ አብሮ መዝፈን ነገሮችን ወዴት እየመራቸው እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡

ሰሞኑን እስክንድር ነጋ ስለቄሮ ምን እንዳለ አላውቅም ግን ማህበራዊ ድረ-ገጹ ሁሉ ስለዚሁ ያወራል፡፡ ችግሩ ያለው እንዲህ ባለ አለማስተዋል ነው፡፡ እስክንድር እሰከአሁን በአስተዋልኩት ግልጽና የማያስመስል አቋም ያለው ነው፡፡ ሆኖም ብዙዎች እስክንድር ላይ ቆመው ራሳቸውን ለማሳወቅ ይሞክራሉ፡፡ እስክንድር ቄሮ አሸባሪ ነው ብሏል የሚለው ሁሏም እያናፈሰቸው ነው፡፡ ቄሮ ማለት ወጣት ነው ይሉኀል፡፡ ቃሉማ ልክ ነው፡፡ አልሸባብ ማለትም ወጣት ማለት እንጂ አሸባሪ ማለት አደለም፡፡ ዛሬ ቄሮን በኦሮሞ ወጣትነት ሳይሆን እያየንው የለንው ከአልሸባብም በከፋ አረመኔያዊ አሸባሪነት ነው፡፡ በጅምላው የኦሮሞ ወጣት ሁሉ አሸባሪ ነው የሚል አንድም የለም፡፡ ዛሬ ራሱን ቄሮ በማለት የሚጠራው ቡድንና ሰንሰለቱ እንጂ፡፡  የሱማሌን ወጣት ሁሉ እኮ አሸባሪ ነው አልተባለም፡፡ ራሱን አልሸባብ የሚለውና ወጣትነትን (አልሸባብን) መጠሪያው አድርጎ የሚንቀሳቀሰውን ቡድን እንጂ፡፡

የዛሬው ቄሮ አመጣጥ ግን ወደ 50 ዓመት የተጠጋ የኦሮሞ የጥላቻና የዘረኝነት ሥራ ውጤት ነው፡፡ ነጻ የነበረውን ሕዝብ ነጻ እናወጣለን በሚል በጥላቻና ዘረኝነት ባርነት ውስጥ ከትተውት እስከወዲያኛው ነጻ በማይወጣበት አስተሳሰብ ውስጥ ወድቋል፡፡ በታሪክ ፈር ቀዳጅና ምልክት የሆኑትን ጀግኖች አባቶቹን አስክደው ዛሬ የወሮበሎች የንግድ እቃ አድርገውታል፡፡ አዝናለሁ!  ያቺ የዛሬ 50 ዓመት በግልብ ወጣቶች እንደ ዘበት የተጀመረች ነጻነት በሚል የተጠነሰሰች ዘረኝነትና ጥላቻ ዛሬ በሕዝብ ደረጃ በሚያስብል ሰፍታ አደጋዋ የከፋ ሆኗል፡፡ ብዙዎች በዚሁ መሥመር አሁንም እያዘገሙ ነው፡፡ ቆይተው እንደ ኦሮሞ ቄሮና ምሁራን ነን እንደሚሉት ብዙዎች መሆናቸው አይቀርም ከወዲሁ ቆም ብለው ከአላሰቡ፡፡ ወያኔ 27 ዓመት በደንብ አድርጋ ወደ አስተሳሰብ ባርነት ለመክተት የሠራችበት ማህበረሰብም ኦሮሞ እንደሆነ ግልጽ ነበር፡፡ ለዚህ ደግሞ ወነኛ ተባባሪ ኦሮሞ ነኝ የሚል ምሁርና ፖለቲከኛ ነው፡፡ ኦሮሞን ከአባቶቹ አገር አውጥተው በአስተሳሰብ ስደተኛ፣ ታሪክም ማንነትም የሌለው አድርገውታል፡፡ ለብዙዎች ዛሬ ኦሮሞ ነጻነቱን የተጎናጸፈበጽ እያሉ ይደልሉታል፡፡ የኦሮሞ ነጻነት ማለት እንግዲህ ሞትና ወደለየለት ስርዓተ አልበኝነት መቀየር መሆኑ ነው፡፡ አዝናለሁ! ይሄ እንደቀልድ እየሆነ ያለ ልንሸሸው የማይቻለን እውነት እሆነ ነው፡፡ ይሄን አዝማሚያ ሌሎች ከወድሁ እያዩ ለራሳቸው ቢጠነቀቁ መልካም ነው፡፡  በእነዚያ በ60ዎቹ የበቀሉ መርዛማ አስተሳሰቦች ሁሉም ተበክሏል፡፡ መርዙ ሁሉንም ቀስ እያለ ከማጥፋት አይመለስም፡፡ ምን እለባት የሱማሌ ምሁራን በነገሩ ነቅተው ሁኔታዎችን ቆም ብለው ለሕዝባቸው እንዲያስተውል እያደረጉ ያለውን ጥረትና በጥረቱም ውጤታማ መሆናቸውን ከማየት በቀር በሌሎቹ ቦታዎች ከበፊቱም እየከፋ ያለ ይመስላል፡፡ በአማራ ክልል እንዲሁ እኔም እንደቄሮ በሚል አይነት እንቅስቃሴዎች ነበሩ፡፡ አሁን ልብ ገዝተው ከሆነ እንጂ፡፡ በጎንደር እየተደረገ ያለው ጸሎት ምህላ (በሙስሊሙም ክርስቲያኑም) ጥሩ ምሳሌ ሆኖ ትውልዱን ለማረቅ እግዚአብሔርም ይረዳቸዋል የሚል እምነት አለኝ፡፡ ይሄው በኦሮሞ እንዳይሆን ዛሬ ላይ ከእምነት ጭምር አውጥተውት እናየዋለን፡፡ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በአንድነት ጥላቻና ዘረኝነትን በይፋና በደስታ አዛማች ሆኗል፡፡ ኦሮሞነት ብቻ! አዝናለሁ!

አሁን ነፍጠኛ በሚል በአማራ ላይ ያለውን ጥላቻ ከሊቅ እስከደቂቅ ሲሰብክ እናያለን፡፡ ጥላቻ ከውስጥ የሚመነጭ ክፋት እንደመሆኑ ሲወጣ መጀመሪያ ሰውየውን ራሱን አጥፍቶት ነው፡፡ አማራ ባይኖር ወደሌላው ይቀጥላል፡፡ እየሆነ የምናየውም ይሄው ነው፡፡ ኦሮሞ ያልተጣላው ማህበረሰብ የለም! ዛሬ ከሲዳማ ጋር ውሀ በወንፊት መስሏል፡፡ ራሳቸውን ቄሮና አጄቶ በሚል ወደለየለት ወሮበላነት እየተቀየሩ እየታየ ዛሬም ቸል ተብሏል፡፡ ለጊዜው አንድ ነን ብለዋል ሆኖም እንደተናገርኩት ነው፡፡ ጥላቻ ከውስጥ ነው የሚመጣው፡፡ ሁሌ ከውጭ ማረፊያ ሲያጣ ወደራሱ ይመለስና እስከ ራስን እስከማጥፋት ያደርሳል፡፡ አማራ በአለበት ነፍጠኛ፣ ሲጠፋ ጋሞ፣ ወላይታ፣ ጌዶ እያለ ይቀጥልና ሁሉም በሌሉበት እርስ በእርስ ይሆናል፡፡ አሁን በምዕራብ ኦረሚያ የምናየው ይሄው ነው፡፡ ብዙዎች እየተገደሉ ነው፡፡ እንግዲህ የመጨረሻ ጥላቻውን የሚያሳርፍበት ከአጣ ወደራሱ ተመልሶ ራሱን ይሰቅላል፡፡ ይሄ ቀልድ መስሎ ይታያል ግን እውነቱ ይሄ ነው፡፡ እግዚአብሔርን ለማወቅ በአልፈለጉት መጠን… ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል ፈላስፋው፡፡ እንዲህ ነው ዛሬ አንድ ወሮበላ መሪዬ ነው ብሎ ራሱንም ሕዝብን ለሞት እየዳረገ ያለው ራሱን ቄሮ የሚለው ወጣት እንዳያስብ ሆኖ ለዘመናት የሌሎች የአስተሳሰብ ባሪያ እንዲሆን ተሰርቶበታል፡፡ ሌላውም ያስተውል፡፡ አእምሯችሁን የጠበቃችሁ የኦሮሞ ማህበረሰብ ተወላጆች ምሁራንና ወጣቶች በይፋ ውጡና ይሄን ጉዳይ ለሕዝባችሁ አሳውቁ፡፡ የኖህ ዘመን ሰዎች የጥፋት ውሃ መጥቶ እያጠፋቸው እንኳን ውሃው አንገታቸው ደርሶም እንጠፋልን ብለው እንዳያስቡ ለማይረባ አእምሮ ተዳርገው ነበር፡፡ ስለዚህ አእምሮአችሁ ጤነኛ የሆነ የኦሮሞ ምሁራንና ወጣቶች ራሳችሁን አድኑ ሌላውንም አድኑ፡፡ ሌሎች እደግመዋለሁ! ዛሬ በኦሮሞ ወጣት አእምሮ እየሆነ ያለውን እኔም እንደነሱ በሚል መከተል ከማይወጡት አረንቋ መግባት እንደሆነ ተረዱ፡፡ ራሳችሁን በፍቅርና ለሌሎች ተሰፋ በመሆን በደግነትና ለጋስት ፈውሱ፡፡

አዝናለሁ በይፋ ስልጣን ላይ ያላችሁ የኦሮሞ ፖለቲከኞች፡፡ የኦሮሞን ድጋፍ ለማግኘት ጥላቻና ዘረኝነትን እንደ ልዩ ስልት የምትጠቀሙ፡፡ አደጋው በራሳችሁ ለመምጣት ሩቅ የቀረው አይመስለም፡፡ ክልሉን አስተዳድራለሁ በሚል ግለሰብ ሳይቀር በይፋ በታሪክ ያልነበረን የኦሮሞን ባርነት ዛሬ ባለው ትውልድ ለመጫንና የራስ አስተሳሰብ ባሪያ ለማድረግ በንግግራችሁ ሁሉ ነፍጠኛ በሚል ማጣፈጫ ያደረጋችሁት ቃል ወደራሳችሁ ሊመለስ ቅርብ ነው፡፡ በየትኛውም የታሪክ ዘመን በጦርነት ከአልሆነ በቀር ዛሬ እየሆነ ያለው የሆነበት ዘመን የለም፡፡ አባቶቹና አያቶቹ የማያውቁትን ባርነት ዛሬ ትውልዱ በተፈጠረለት ትርክት ተቀብሎ በባርነት እንዲኖርና መቼም ላያገኘው የገባበትን የነጻነት ፍለጋ መቀመቅ  እስከዛሬ የከተታችሁበት ሂደት ሳያንስ ዛሬም  ቀጥላችኋል ብቻም ሳይሆን ይበልጥ አጠናክራችሁታል፡፡ አዝናለሁ!

ቅሱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን!

አሜን!

ሰርፀ ደስታ

 

6 Responses to የኦሮሞ ፖለቲካ አሁን ከአለውም የከፋ እንዳይሆን! አዝናለሁ! – ሰርፀ ደስታ

 1. It is only the Amhara retards like you and Eskindir who want to label a segment of the Oromo (or the whole society?) as ‘terrorists’! That is thinkable only in Habesha Kingdom! Concerning your futile attempt to label Qeerro as a ‘terror’ organisation, you vocal Oromo-phobic neo-NafTegna bunches have been playing the accuser, the witness and the judge at the same time. And you think the rest of mankind thinks using only your brain! Why did not you include the Fanno that is committing more heinous crimes into your ‘list of terrorists’?? Laughable!

  Avatar for abba caalaa

  abba caalaa
  November 28, 2019 at 6:12 pm
  Reply

 2. Meret Larashu got declared , Right away Many Oromos went eating all farm animals they found around . Many Oromos thought if I own the land no need to farm the land this year since no one was collecting rent tax for farming after Meret Larashu got declared. After eating the animals by the next year many Oromos regreted they ate all their means of farming , was left with no animals to farm with, that’s when right away many Oromo devised other means of surviving “killing human beings” for any bogus reasons, just to fill their stomaches with .

  The now Oromo politicians claim Derg is a killer but who actually went on a rampage were mostly those Oromos that abandoned the farms since they were left with no animals to farm with who joined Derg as Abyot Tebaki . Querro killers are the offspring of these people that looked for any bogus reason to go on a killing rampage .

  Avatar for Dulla Tessema

  Dulla Tessema
  November 28, 2019 at 7:18 pm
  Reply

 3. Dulla, a filthy racist! You retards think that what you pull out of your nose is the absolute truth. Pathetic!

  Avatar for abba caalaa

  abba caalaa
  November 29, 2019 at 4:11 pm
  Reply

 4. You savage chala aka cheka,

  Did not your cousins, the wild animals of Southern Ethiopia by the name kero korokoro, hung an innocent Ethiopian upside down, did not they threw down an innocent Diredawa university student from the third or fourth floor, did not they burn tens of churches, killed hundreds of Christians and mutilated their bodies etc.
  Your crimes are innumerable but your mengas as well as you guys who support them financially will pay for these crimes one day.

  Avatar for meseret

  meseret
  November 29, 2019 at 9:55 pm
  Reply

 5. ለሰርፀ ደስታ
  ስለ ኦሮሞ ፖለቲካ ምን አገባህ? አንተን ሂድና ለኮማሪትዋ እናትህ እዘንላት እንጂ ኦሮሞ ራሱን ይችላል። የራስህን ትተህ በሰዉ ነገር ገብተህ ትፈተፍታለህ። አሁንማ ዘሀበሻ ላይ የምትጽፉት ሁሉ ስለኦሮሞና ጀዋር ብቻ ሆነ። ጭንቅላታችሁ የተሞላዉ በአር ስለሆነ የምታስቡት በቂጣችሁ ነዉ። ጭባ ጭቃ ራስ ሁሉ!

  Avatar for belaya

  belaya
  November 30, 2019 at 12:14 am
  Reply

 6. Caalaa

  I didn’t talk about the whole race I talked about those within a race that ate their oxes.
  Mengistu Hailemariam hijacked the revolution remained in power for all those years because those Oromos that abandoned their farms because they ate their oxes were willing to kill anyone. All Mengistu Hailemariam had to do to remain in power was give them the Abyot Tebaqis the license to kill,the Oromo Abyot Tebaqi who abandoned their farms because they ate their oxes masacared most of the red terror victims do quick. It seems right now their sufferings offsprings got unoficial license to kill also.

  Avatar for Dulla Tessema

  Dulla Tessema
  November 30, 2019 at 2:33 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.