መረጃ! – በትግራይ ክልል የሽረ ሕዝብ ተቃውሞ‼

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

በትግራይ ክልል የስሜን ምዕራብ ዞን ሽረ አካባቢ የሚገኙ 8 ወረዳዎች ሕዝብ በህወሓት አመራሮች ትዕዛዝ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቢቀርብም ከ40 ሽማግሌ አዛውንትና እናቶች ውጭ ሌላ ሰው ሊገኝ አልቻለም። ወጣቱ ሙሉ በሙሉ በሰበሰባው ካለመገኘቱ በላይ በየወረዳዎቹ የሚገኙ ሚሊሻዎችም ከእናንተ በላይ ጠላት የለንም እናንተ ናችሁ (ህወሓቶች) አንድነታችን እያፈረሳችሁት ያላችሀት እናንተን ነው መታገል ያለብን በማለት አስጠንቅቀዋል።
.
የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች የታችኛውን አመራር ህዝቡን እንዲያሳምኑ እያሰማራ ቢሆንም ህዝብ አልሰበሰብም ስላላቸው <<ሕዝቡ ተሰላችቷል አልሰበሰብም እያለ>> ነው በማለት ካድሬወቹ ቅሬታ እያቀረቡ ነው። በዚህ የተበሳጨው የላይኛው የህወሓት አመራር ታችኞቹን ካድሬወች በበረሃ ዘመን ህግ በድርጅት መስመር ከስራቸው እንዲባረሩ ማስጠንቀቅያ እየሰጠ ይገኛል። <<ይቅር በሉን፣ አጥፍተናል፣ በውስጣችን ያለው ችግር የመልካም አስተዳደር በመሆኑ ለሁሉም መፍትሄ እንፈልጋለን ነገር ግን አሁን ሊውጠን የተዘጋጀ ጠላት ስላለ እሱን አብረን እንምታው>> በማለት በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ ሕዝቡን እያስጨነቁት ይገኛሉ።
.
በሰበሰባቸው ሕዝቡ እንደማይገኝ ሲያውቁ ወደ ቤተ ክርስትያን ገብተው ህዝቡን ለመስበክ እየቀሰቀሱ ነው። ህወሓት ይከበርልኝ ተናደብኝ የምትለውን ህገ መንግስት አንቀፅ 11 እምነት ተቋማት ላይ ፖለቲካ በመስበክ በጠራራ ፀሃይ እየረገጠቹ ትገኛለች። የህወሓትን አፈና ጥሰው ተቃውሟቸውን በመግለጻቸው የአካባቢው ነዋሪወች ሊታገዙና ሊበረታቱ ይገባል። የማፍያዎች ሴራ እንዲከሽፍ የፌደራል መንግስት ሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ የዜግነት ግዴታ አለበትና ከሕዝቡ ጎን ሊቆሙ ይገባል በማለት የመረጃ ምንጮቻችን ገልፀዋል።
.
ህወሓትን ከተቃወሙ የሰሜን ምዕራብ ዞን ወረዳዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል
1 ወረዳ ታሕታይ ቆረሮ።
2 ወረዳ መዳባይ ዛና።
3 ወረዳ አስገደ ፅብላ።
4 ወረዳ ላዕላይ አድያቦ (ከተማ ዒድ ዳዕሮ)
5 ወረዳ ታሕታይ አድያቦ (ኸባቢ ከጠር ሸራሮ)
6 ወረዳ ከተማ ሸራሮ!
7 ወሰዳ ፀለምቲ!
8 ወረዳ ከተማ ሽረ እንዳስላሰ !
.
የሽረ ሕዝብ በፀጉረ ለወጥ የህወሓት አመራሮች አንተዳደርም፣ አንሰበሰብም፣ ራስን በራስ የማስተተዳደር ህገ መንግስታዊ መብታችን ይከበርልን፣ እናንተ አታስፈልጉንም ሲሉ ተደምጠዋል።
ከሽረ ነዋሪ የተገኘ መረጃ ነው

8 Responses to መረጃ! – በትግራይ ክልል የሽረ ሕዝብ ተቃውሞ‼

 1. This is the start of another protest against the lies, oppression, tyranny of the old Guards rule and the lies of being surrounded by enemies your unfair unjust administration had created.This comment tackles two articles on The people of Tigray.
  Dr. Debretsion first and most what you are blaming and crying at now in Ethiopia you and your parte TPLF are the causes of this sick division. When you have a mountain size blockage in your eye you don’t blame the tiny one on your neighbour.
  Again practice what you are preaching in Tigray with the ARENA and SALSAWi & TAND then come with a proof of transparency and openness and democratic system otherwise it is a cry on a spilled milk.
  It seems you are sandwiched between the change hangry Tigrians and your masters the old guards.
  Dr. Abiy was in a same situation and now he is starting to liberate himself from anti-democratic forces and narrow minded Oromo elites who were in the way blocking the progress you better choose like he did before it is too late, you can not serve two masters you better choose the people of Tigray not the your masters the old dead guards.
  I hope you see the light sooner than later.
  God bless Ethiopia and Tigray within Ethiopia.
  Muchfun
  Ottawa, Canada.

  Avatar for Muchfun A Kassa

  Muchfun A Kassa
  December 3, 2019 at 11:08 am
  Reply

 2. It is time for PM Abiy to make that call to Senay Meles Zenawi.

  Avatar for Negesti

  Negesti
  December 3, 2019 at 11:18 am
  Reply

 3. “<>”

  ማሌሊት ከተወለደችበት ደቂቃዎች ጀምሮ መላ ትግራይን ያሰለቸው መንጀኩ የወያነው ስብከተ ሃሳውያን…..!

  Avatar for ዘረ-ያዕቖብ

  ዘረ-ያዕቖብ
  December 3, 2019 at 1:16 pm
  Reply

 4. “ይቅር በሉን፣ አጥፍተናል፣ በውስጣችን ያለው ችግር የመልካም አስተዳደር በመሆኑ ለሁሉም መፍትሄ እንፈልጋለን ነገር ግን አሁን ሊውጠን የተዘጋጀ ጠላት ስላለ እሱን አብረን እንምታው”

  ማሌሊት ከተወለደችበት ደቂቃዎች ጀምሮ መላ ትግራይን ያሰለቸው መንጀኩ የወያነው ስብከተ ሃሳውያን…..!

  Avatar for ዘረ-ያዕቖብ

  ዘረ-ያዕቖብ
  December 3, 2019 at 1:17 pm
  Reply

 5. ሲያምርህ ይቀራል ይህ የአህዮች ሚዲያ ነው አህያ ደግሞ ስራው ሞጮህ ብቻ ነው ምንጭ የሌው መረጃ ምንጭ እንደ ሌለው ውሀ ነው ቶሎ ይደርቃል ስለዚህ ህዝብን አታደናግር

  Avatar for Tom

  Tom
  December 3, 2019 at 11:30 pm
  Reply

 6. Say from morning to night WOYANE WOYANE nothing will change. Because if Tigray people don,t support TPLF Woyane already will down. But TPLF have HIGH support form the people of Tigray.

  Avatar for Ambo

  Ambo
  December 4, 2019 at 3:07 am
  Reply

 7. you are spreading lies to divide Tigray people.

  It will not work for you , damn !
  YOu all amhara are enemeies of Tigray and you disclosed it by stonning youngsters from Tigray !!! fake christians

  Avatar for mahlet

  mahlet
  December 4, 2019 at 3:11 am
  Reply

 8. በየሱስ ስም!
  ጄኔራል ስዩም ተሾመ አዲስ አበባ ሆኖ በተኮሰዉ ሚሳይል ትግራይ ያለዉ የሕወአት ምሽግ ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ።

  Avatar for dagnachew

  dagnachew
  December 4, 2019 at 12:11 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.