እነ ገነት ዘውዴ እና አቶ ወንድወሰን የትህነግን የለቅሶ ጉባኤ ለመሳተፍ መቀሌ ተገኝተዋል

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

አቦይ፦”እንዲህ ሆንንልሽ ገንዬ! እንዲህ ሆንልሽ ገንዬ!”
ገነት፦”ምን ጉድ ነው የመጣብን ጓዴ!?ምን ጉድ ነው የመጣብን?!”
ርርርርር አጋልጦን ሄደ መለስ!!

በእርግጥ እነ ገነት ዘውዴ ከጌቶቻቸው ለቅሶ ለመድረስ ቢሄዱ ተንኮል የለውም። ችግር የሚሆነው እነ ትህነግ በየትኛውም መንገድ አማራ ክልል ለመግባት ካሰበ ነው። ትህነግ ራሱ ወደ አማራ እንደማይገባ ራሱም፣ ፈጣሪም ያውቀዋል።

እንደነ ገነት ዘውዴ ያሉ ያረጁ ፈረሶችን እየጋለቡም ወደ አማራ ምድር እንደማይዘልቁ በሞተው ፈጣሪያቸው ስም እንምልላቸዋለን፣ የማይሆን ነገር ነው። አንድ አዲስ ፈረስ ግን እያዘጋጁ ነው። ጉልበቱ እንዲደነድን፣ የሴራ ጥርሱ እንዲስልም እየመገቡት ነው። ስሙም የቅማንትና የአገው ፓርቲ ተወካይ ይባላል።

ይሄም ትህነግ ምን ያህል ከቀደመ ስህተቱ እንደማይማር የሚያመላክት ነው። ትህነግ በፋኖ፣ በቄሮ፣ በዘርማ ወጣቶች ጥርሱ ሙሉ በሙሉ እረግፏል። የቀረው ነገር ድድ ብቻ ነው። በባዶ ድድ ደግሞ አይደለም መንከስ፣ አፍን ከፍቶ መሳቅም አይቻልም። በእርግጥ መቀሌ ህቴል ውስጥ በመመሸግና ጉድጓድ ውስጥ በመደበቅ መኖር ያስችል ይሆናል በባዶ ድድ – ያውም ፍትፍት የሚያቀርብ ካለ ነው።

የአማራ የአሁን ትውልዶች ግን አንድ ትልቅ እዳ አለብን። የመጀመሪያው ትህነግ ለመጋለብ እየቀለባቸው ያሉት ድኩማኖች የአማራ ክልልን እንዲረግጡ አለመፍቀድ ነው። ቢሯቸውን አዘግቶ ሙሉ ጊዜያቸውን ከባዶ ድድ ጌቶቻቸው ጋር በሆቴልና በጉድጓድ እንዲያሳልፍ ማድረግ። ሁለተኛው የወንጀል ህግ ማውጣት ነው። የትህነግን ምልክት፣ ፖሊሲ፣ ኘሮግራም በአማራ ክልል መጠቀም “በወንጀል እንዲያስጠይቅ” መስራት። ይሄ ነው ለባዶ ድዷ ትህነግ መፍትሔው!

ለተጨማሪ ታማኝ እና ፈጣን መረጃዎች #የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ :-
Addis Express Media

4 Responses to እነ ገነት ዘውዴ እና አቶ ወንድወሰን የትህነግን የለቅሶ ጉባኤ ለመሳተፍ መቀሌ ተገኝተዋል

 1. She must have heard that Tigray women recently held a protest against sexual harrasment from Tigray men .

  Avatar for Miyaw

  Miyaw
  December 3, 2019 at 11:35 am
  Reply

 2. You have been burying innocent Tigrians and Ethiopians and it is time for your !! good bye!! your are now walking ghosts the brave people of SHERE ENDA SELASSIE HAVE STARTED THE BURIAL CEREMONYOF AND THE REST OF TIGRAY WILL FOLLOW.YOU WILL LEAVE NO STONE UNTURNED TO HANG ON THERE BUT YOUR DAYS ARE NUMBERED. DO A FEVOUR FOR THE PEOPLE WHO HAVE GIVEN YOU SHELTER ALTHOUGH YOU DO NOT DESERVE IT TO LEAVE YOUR ABUNDANT RICHES TO TIGRAY.YOU BETTER CONFESS WHAT YOU HAVE YOU HAVE SINNED BEFORE YOU JOINED YOUR EVIL LEADER MELESSE WHO WILL WELCOME YOU TO THE ETERNAL FIRE IN HIS HELL HOME. HE HAS BEEN CRYING YOU WERE NOT CALLED SOON TO JOIN HIM.”BYE, BYE” EVERY THING HAS IT’S TIME ON THIS EARTH YOU HAVE BEEN DRINKING WHISKY, COGNAC, LIQUERS AND CHEATING ON MARRIED WOMEN YOU ARE STILL COVERING THE CRIMINALS THE WOMEN OF TIGRAY ACCUSING BECAUSE YOU ARE THE MASTER MINDS OF ALL THIS CRUELTY. YOU ARE WALKING DEAD OLD GUARDS WALK.

  Avatar for Muchfun A kassa

  Muchfun A kassa
  December 3, 2019 at 12:01 pm
  Reply

 3. Genet must get her wage!!!!!!

  Avatar for Netsanet

  Netsanet
  December 4, 2019 at 12:10 am
  Reply

 4. I don’t know what i wont to tall MEKELLE is one city of Ethiopia it’s not part of Somalia so what is wrong if thy come and make a meeting and discussion in there country issue?

  Avatar for Ambo

  Ambo
  December 4, 2019 at 2:51 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.