ኢትዮጵያ ዜጎች ማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) በአዲስአበባ እና በባሕር ዳር  ከሚገኙ አባላቶቹና የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርጓል

1 min read

ኢትዮጵያ ዜጎች ማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) በባሕር ዳር ከተማ ከሚገኙ አባላቶቹና የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርጓል። የኢትዮጵያ ዜጎች ማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይና በፓርቲው ፖለቲካዊ ፕሮግራም ዙሪያ ነው ውይይቱን ያደረገው።

 

አዲስአበባ