Home » Entries posted by ዘ-ሐበሻ (Page 2)
Entries posted by ዘ-ሐበሻ
ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች –  ከትንቢቱ ደረሰ (አዲስ አበባ)

አማራን ከተደገሰለት ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ የዘር ማጥፋት ፍጅት ለመታደግ ከልባችሁ የምትንቀሳቀሱ አማሮችና የማንኛውም ጎሣና ነገድ አባላት በሙሉ ይህችን ምክሬን  እንድትሰሙኝ እለምናለሁ፡፡ ምክር ከየትም አቅጣጫ ቢመጣ ቆም ብሎ ማድመጥና የሚበጅ ሆኖ ከተገኘ ተቀብሎ ተግባራዊ ማድረግ ከአስተዋይና ብልኅ ሰዎች ይጠበቃል፡፡ መታበይና ሁሉን አውቃለሁ ባይነት ይዋል ይደር እንጂ ጣጣው ብዙ ነው፡፡ በፖለቲካው ዓለም ብዙ ነገሮች በምሥጢር መያዝ አለባቸው፡፡ […]

Continue reading …
ማመልከቻ ለክቡራን ኢትዮጵያውያን ክፍል 2  የዲሞክራሲ ለውጥ ሽግግር ፍኖተ-ካርታ (Roadmap) ለውይይት የቀረበ  –   በዶ/ር አየለ ታደሰ

በዶ/ር አየለ ታደሰ Aug 2019   የዲሞክራሲ ለውጥ ሽግግር ፍኖተ-ካርታ (Roadmap) መግቢያ ፍኖተ-ካርታ ማለት በጣም አስቸጋሪ የሚመስሉ ግን ሊተገበሩ የሚችሉ ድርጊቶችን ወይም ሥራዎችን በጊዜ ቀመር አስቀምጦ መተግበር ማለት ነው። በሌላ አገላለፅ ፍኖተ-ካርታ ማለት ሥራን በጊዜ፤ በዘዴና በዕቅድ ለመምራት የምንጠቀምበት ንድፍ ማለት ነው። ለዲሞክራሲ የሚደረገው ትግል ግቡንና ውጤቱን በትክክል ካልተነደፈ ውጤቱ ጥሩ አይሆንም። ብዙ የሕይወትም ሆነ […]

Continue reading …
ማለቂያ የሌለው ጉዳችን  – አንዱዓለም ተፈራ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ ፴ ቀን ፳፻፲፩ ዓመተ ምህረት የኛ፣ የዐማራዎች፣ የራሳችን ያለመሰባሰብና ባንድ ላይ ያለመቆም ችግር፤ ለሌሎች መጫወቻ እንድንሆን አደረገን። ዐማራው ለኢትዮጵያ ለሀገሩ ያደረገውን አስተዋፅዖ መዘርዘሩ ትርጉም የለውም! ለራሱ ያደረገው ነውና! አሁንም ቢሆን ዐማራው ከኢትዮጵያ ሌላ ሀገር የለውም። እንኳንስ ቀደምቶቻችን፤ እኛም አሁን ያለነው ልጆቻቸው፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለን ለሀገራችን ሙሉ ለሙሉ ሕይወታችን ሠጥተን ታግለናል፣ ተሰውተናል፣ ለወደፊቱም ይሄ […]

Continue reading …
አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!! – ያሬድ ኃይለማርያም

የአብይ አስተዳደር ቀደም ሲል ቲም ለማ እያልን የምንጠራው እና ለውጡን በአሻጋሪነት እየመራ ያለው ቡድን በጊዜ ክርኑ የዛለ መሆኑን በርካታ ማሳያዎችን እያጣቀስኩ ቀደም ሲል በጻፍኳቸው ዳሰሳዎች ለማሳየት ሞክሬያለሁ። በመጀመሪያ ባሳለፍነው አመት ከመንፈቅ ጊዜ ውስጥ አገሪቱ እጅግ በርካታ እና የከፉ አደጋዎችን ብታስተናግድም የዛኑ ያህል በርካታ መልካም ነገሮች መከናወናቸውን አስምሮ ማለፍ ተገቢ ነው። የለውጥ ማዕበል ከግራ ቀኝ የሚያላጋው […]

Continue reading …
በኦሮሞ ምሁር ሚኒልክ ሲገለፁ

በኦሮሞ ምሁር ሚኒልክ ሲገለፁ

Continue reading …
ሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል ጨዋታዎችን ለማክበር ባሕር ዳር መዘጋጀቷን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ

ሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል ጨዋታዎችን ለማክበር ባሕር ዳር መዘጋጀቷን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ  

Continue reading …
ሰው መሆናችንን አውቀን ለፍቅር ከተገዛን  ኢትዮጵያን  ኃያል እናደርጋታለን።  –  መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

    ስው ማሰቡን የሚያቆመው ሲሞት ብቻ ነውና ሃሰቡን ለመሰሎቹ በማካፈሉ የሚወገዝበት ዘመን ማክተሙን  ክቡር ጠቅላይ ሚኒሥተራችን  ዶ/ር አብይ አህመድ ከቃል በላይ በትግባር ዕውን እነዲሆን ከመላው ኢትዮጵያዊያን ጋር እንደሚሰሩ በማረጋገጣቸው በእጅጉ ተደስቻለሁ፡፡     ” ለምን ታስባለህ? ሃሰብህንስ ለምን ታካፍላለህ ?”በማለት የሚገድበው ሳይኖር ፣”ህዝብን ታነቃለህ፣የግለሰብን ህሊና በማንቃትና የግንዛቤ እጥረቱንም በመቅረፍ፣በድምርም ህዝብ እንከኔን እንዲያይ በማደረግ ህግ […]

Continue reading …
አሁን ማን ይሙት በብሄር መከለል ምኑ ያጓጓል?  – ከመርሀጽድቅ መኮንን አባይነህ

መግቢያ ገና ስንወለድ ኢትዮጵያችንን ያገኘናት በሀውርታዊና የባለብዙ ዘርፍ ማህበረ-ሰቦች አሰባሳቢና አቃፊ አገር ሆና ነው፡፡ እርሷም ብትሆን ከማህጸኗ የወጣነውን ልጆቿን ሁሉ ያለልዩነት ተቀብላና የአቅሟን ያህል ተንከባክባ እንዳቆየችን አንድና ሁለት የለውም፡፡ ውድ አገራችን ኢትዮጵያ በአለማችን ላይ በሚገኝ ማንኛውም ሀገረ-መንግሥት ምስረታ፣ ልምድና ሂደት እንደሚያጋጥመው ሁሉ በመካከላችን ብሄርን፣ ሀይማኖትን፣ ቋንቋን … መሰረት ያደረገ ቤተ-ሰብአዊ አለመግባባት፣ አንባጓሮና ግጭት ቢፈጠር እንኳ […]

Continue reading …
የአማራ ማህበር በካናዳ ለሰብአዊ መብት በቶሮንቶ ከተማ ያደረገው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል

የአማራ ማህበር በካናዳ ለሰብአዊ መብት ትላንት እሁድ August 4, 2019 ዓ ም በቶሮንቶ ከተማ ያደረገው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የስብሰባው ዋና አላማ በአማራ ሕዝብ ወቅታዊ ሁኔታ ለመወያየትና አማራው ወገናችን ራሱን ለመከላከል በሚያደርገው ትግል ፤ በአለም ዙሪያ የምንገኝ ስደተኛ አማራዎች እገዛ ለማድረግ በምን መስመር መሰለፍ ይኖርብናል የሚለውን አቅጣጫ በማመልከት፥ አማራ ሕዝብ የተቃጣበት የህልውና አደጋ ስርዓተ-መንግሥታዊ መሆኑን […]

Continue reading …
ትንቢት ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው “ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!” –  በገ/ክርስቶስ ዓባይ  

በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 27 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችንን ሲያስጨንቃት የነበረው የቀዝቃዛው ጦርነት እ.ኤ.አ በ1991 ዓም በደካማው የሶቪየት ፕሬዚዳንት በሚሃኤል ጎርባቾቭ ተሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ የሦስትኛው ዓለም አገሮች ለከፍተኛ ችግር ማለትም ለዕድገታቸው መገታት፤ ለኢኮኖሚ ብዝበዛ፤ ለአገር ሉዓላዊነት አደጋና ለፖለቲካ ቀውስ ተዳርገዋል። የኢኮኖሚው ብዝበዛ በአሜሪካ በሚዘወረው የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ አቅርቦት ተቋም […]

Continue reading …
ህሊና ደሳለኝ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የተላለፈ መልዕክት

ህሊና ደሳለኝ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የተላለፈ መልዕክት  

Continue reading …
ኢዜማ በ16 መስኮች የመጀመሪያ ደረጃ ረቂቅ ፖሊሲዎችን ማዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህብራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በ16 መስኮች የመጀመሪያ ደረጃ ረቂቅ ፖሊሰዎችን ማዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። የፓርቲው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ፥ ፖሊሲዎቹ ከ70 በላይ በሚሆኑ ምሁራን መዘጋጀቱን ተናግረዋል። ምሁራኑ መንግስት እየተመራባቸው ያሉ ፖሊሲዎችን በዝርዝር እና በጥልቀት በመገምገም፤ የመጀመሪያ ደረጃ ሪቅቅ ፖሊሲ አዘጋጅተው አቅርበዋል። በግብርና፣ ኢንደስትሪ፣ቱሪዝም፣ ትምህርት፣ የውጭ ጉዳይ፣ ንግድ እና ሌሎች መሰኮች ላይ በተዘጋጀው […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በዛሬው ዕለት ለሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሐመድና ለባልደረቦቻቸው ሽልማት አበርክታለች

ዛሬ በጂግጂጋ በተካሄደው የኦሮሞና የሶማሌ የህዝብ ለህዝብ መድረክ ላይ የተገኙት የቤተክርስቲያኗ አባቶች ለአቶ ሙስጠፋና ለባልደረቦቻቸው የቤተክርስቲያኗን የክብር ካባ ሸልመዋቸዋል። ቤተክርስቲያኗ ለአቶ ሙስጠፋና ለባልደረቦቻቸው ሽልማቱን ያበረከተችው በተለይ አዲሱ የክልሉ አስተዳደር ለሰላም ላላው ቁርጠኝነት እውቅና ለመስጠት እንደሆነ በቤተክርስቲያኗ የሶማሌ ክልል ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ መቃሪዎስ ገልጸዋል። ባለፈው ዓመት በጂግጂጋና አካባቢው በተነሳው ረብሻ በርካታ አብያተ ክርስቲያንና […]

Continue reading …
“ኢጄቶ የኦሮሞ ፅንፈኛ ሀይሎች እጅ ነው። የሲዳማ ህዝብ ክልል መሆን ከፈለገ ራሱን ችሎ መሆን ይችላል” – አቶ መኮንን ዶያሞ

“ኢጄቶ የኦሮሞ ፅንፈኛ ሀይሎች እጅ ነው። የሲዳማ ህዝብ ክልል መሆን ከፈለገ ራሱን ችሎ መሆን ይችላል” – አቶ መኮንን ዶያሞ  

Continue reading …
ጠ/ሚ ዐብይ  የሰኔ 15ቱ ግድያ እና ‘መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ’፣ ቀጣዩን ምርጫ በተመለከተ የሰጡት መግለጫ

– ለሳምንት ሳይሆን እስከ ወዲያኛው ኢንተርኔት ሊዘጋ ይችላል ። – ጭለማ ቤት የታሰረ የለም፣ ሰው አይገረፍም፣ ጥፍር አይነቀልም ። – ተጨማሪ ጀኔራሎችን ለመግደል እንቅስቃሴ ሲደረግ ነበር ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ዛሬ ከሰዓት በሰጡት መግለጫ የሰኔ 15ቱ ግድያ እና ‘መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ’፣ ቀጣዩን ምርጫ እና የሰብዓዊ ምበት አያያዝን በሚመለከት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ […]

Continue reading …
ከአራት አሥርታት ዓመታት በኋላ በሚያስገርም ሁኔታ ከእንቅልፉ የባነነው ኢሕዴን-ብአዴን-አዴፓ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት                ሓሙስ ሓምሌ ፳፭ ቀን ፪ሺህ፲፩ዓ.ም.      ቅጽ ፯ቁጥር ፲፪ በአሁኑ ወቅት የአማራ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (አዴፓ) ነኝ የሚለው የፖለቲካ ድርጅት አፈጣጠሩን፣ ማንነቱን፣ የትግል ሕይወቱን እና ዓላማውን ለማወቅ ፈጣሪውን፤ አያቱን እና አባቱን ማን እንደሆኑ ማወቅ የግድ ይላል። የአዴፓ አባት ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ሲሆን፤ አያቱ ደግሞ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኢሕዴን) ነው። ኢሕዴንን በአካሉና በአምሳሉ ጠፍጥፎና ቀርጾ የፈጠረው ደግሞ የትግራይ ሕዝብ […]

Continue reading …
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ

Continue reading …
ሰሚ ያጣው የራያ ጩኸት የፍትሕ ያለህ!! – ደጄኔ አሰፋ

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአክሱም ያልተጠበቀ ጉብኝት የተሰጠው ሽፋን የከተማዋ ነዋሪዎች የአክሱም ሐውልት ተጎዳብን የሚል አቤቱታ ነበር።የለገጣፎ ተፈናቃዮች፣የራያ እና የወልቃይት ሕዝብ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጩኸቶችን ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አልሰሙም።ጉዳዩን ያስተባብራሉ የተባሉ፣ጥያቄውን ያነሱ ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ሙዚቃ ሰማችሁ፣ትግርኛ ቲቪ አላይም ብላችሁዋል የሚል ክስ እና ማንገላታት፣ድብደባና እንግልት ዛሬም አልቆመም። ከአክሱሙ ጉዞ በሁዋላ ሕወሓት ተሳዳጅ ሳይሆን ከኦዴፓ ጋር […]

Continue reading …
ከአንጀት ከአለቀሱ ዕንባ አይገድም – በገ/ክርስቶስ ዓባይ  

ነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ/ም የችግኝ ተከላው ፖለቲካ እኔን ተስማምቶኛል። እኔን ብቻም ሳይሆን መላውን ኢትዮጵያዊ የተስማማው ይመስለኛል፤ ኧረ የዓለም ሕዝብም የሚደግፈው ጉዳይ ነው። ይሁን እንጂ የችግኝ ተከላው የወቅቱ እንቅስቃሴ ዋናውን የሕዝብ ጥያቄ ለማዘናጋትና ሥውር የፖለቲካ አመለካከትና የትኩረት አቅጣጫ ማስቀየሻ እንዳይሆን ከፍተኛ ስጋት አሳድሮብኛል። ሁኔታው እንደ እኔ ያሉ ሌሎች ኢትዮጵያውያንንም እንደሚያሳስብ ምንም ጥርጣሬ የለኝም። ምክንያቱም ችግኝ […]

Continue reading …
“ብራንድ ይሠረቃል እንዴ?  – በስንታየሁ ግርማ

እ.አ.አ. በ2ዐ14 በአለም ታዋቂ የሆኑ የቡና ቆይዎች እና ባለሙያዎች በሰጡት ምስክርነት ለኢትዮጵያ ቡና 25 ነጥብ በመስጠት ከአለም የ1ኛ ደረጃ ሲያጐናንፅፉት የኬንያ በእጥፍ አንሶ ከ12 ነጥቦች 2ኛ፣ ኮሎምቢያ በ1ዐ ነጥብ 3ኛ ደረጃ አጐናፅፋዋታል፡፡ እ.አ.አ. ለ2ዐ18 ለአሜሪካ የጥሩ ምግብ ሽልማት ከታጩት 27 ተወዳዳሪዎች መካከል 26 በኢትዮጵያ ቡና የሚወዳደሩ ነበሩ፡፡ (Daily coffee new, 2017). ለነገሩማ ገና ከጠዋቱ ነው አሜሪካኖች በኢትዮጵያ […]

Continue reading …