Home » Entries posted by ዘ-ሐበሻ (Page 3)
Entries posted by ዘ-ሐበሻ
የካቢኔ አባላት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ማግኘት በስራችን መነቃቃት የሚፈጥር ነው አሉ

ዛሬ ማለዳ የካቢኔ አባላት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት በማግኘታቸው ደስታቸውን ገልጸዋል። ለአመራሩ እንዲሁም ለተገኘው ስኬት ያላቸውን አድናቆት ለመግለጽ የወርቅ ሀብል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያበረከቱ ሲሆን “እውነት ፍቅር ያሸንፋል” የሚል ጽሑፍ ተቀርጾበታል።  

Continue reading …
ተው ለውሻ አትሩጥ!  – በላይነህ አባተ

አብሮኝ የኖረ ነው ብልህ እየተረትክ፣ ያበደውን ውሻ ተለማዳ ቆጥረህ፣ እየተንዘላዘልህ መኖሩን ታላቆምህ፣ ተነክሰህ ተነክሰህ ጉምድ ትሆናለህ፡፡   ውሀ ሙላት ሲወስድ እያሳሳቀ ነው፣ ውሻም የሚነክስህ በምላስ ልሶ ነው፡፡   ውሻን ሳታስከትብ አብሮ እንዲኖር ታረክ፣ ተላይ ተራስጌህ ታቅፈሀው ታደርክ፣ በሬቢስ በሽታ አብደህ ትሞታለህ፡፡   መፈርጠጥ ታበዛህ ውሻ ሲያባርርህ፣ ልብህ ይነከሳል እንኳን ሊተርፍ እግርህ፡፡   እንደ ሰው ለመኖር በጤና በክብር፣ የውሻን አመሎች ማወቅ […]

Continue reading …
ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ዶ/ር ዓብይ ኣሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  – መርስዔ ኪዳን

መርስዔ ኪዳን ከሜኔሶታ ሃገረ ኣሜሪካ በቅድሚያ በታሪክ ከፍተኛ የሆነው የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ በመሆንዎ እንኳን ደስ ኣለዎ ለማለት እወዳለሁ። የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ እርስዎ በኢትዮጵያና በጎረቤቶቿ ሰላም ለማስፈን ባደረጉት ጥረት እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ለውጥ እንዲመጣ በተለይ ደግሞ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከኤርትራ መንግስት ጋራ ያደረጉትን የእርቅ ተነሳሽነት ጠቅሶ ለእነዚህ ስራዎችዎ እውቅና በመስጠት የኣመቱ የሰላም የኖቤል ተሸላሚ […]

Continue reading …
  መንግሥታችን የቱ ነው ። /ግርማ ቢረጋ/

ነገሩ ሁሉ ግራ የሚያጋባ እና የሃገሪቱም ማዕከላዊ አስተዳደሯ አቅመ ቢስ መሆኑን ለመገመት ነብይ መሆን የማይጠየቅበት ሁኔታ ተከስቷል ፣ በለውጥ ሂደት ላይ ነን ልዩነቶች ሊኖሩን ይችላሉ ነገር ግን በለውጥ ስም ዜጎችን ግራ ማጋባት እና ከተለያዩ ፅንፈኛ ወገኖች የሚደርስባቸውን ጫና መቋቋም አቅቶት ይሁን ከፅንፈኞች ጋር አብሮ በመስራት በማይታወቅ ግራ የተጋባ እና ህዝብን ለማለዘብ እየተሄደበት ያለው መንገድ ከአስፈሪነቱ […]

Continue reading …
ለሀገሪቱ ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት ባለአደራ ም/ቤት ሰልፉን ሰርዟል  – ባለአደራ ም/ቤት

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ጥቅምት 2 2012 ዓ.ም የጠራውን ሰልፍ የአዲስ አበባ መስተዳድር በህጉ መሠረት በዝምታ ፍቃድ ከሰጠ ቦኃላ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥቅምት 1 2012 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ክልከላ አድርጎበታል። ይህን አስመልክቶ ምክር ቤቱ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ፣ ምክር ቤቱ ቀደም ብሎ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፣ለሀገሪቱ ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት ሰልፉን […]

Continue reading …
 ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር  ጠ/ሚ አብይ አህመድ(ዶ/ር)   –  ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

የኖቤል  ሽልማቱ የኢትዮጵያ ሰዎች ፣ ሰው መሆናቸውን ለጨቋኝ ገዢዎች  ለማሥገንዘብ ላደረጉት ተጋድሎ  የተሰጠ ሽልማት ነው።     ክብሩ ጠቅላይ ሚኒሥቴር  ፣ዶ/ር  አብይ አህመድ ፣የ2019 ዓ/ም  የዶ/ር አልፍሬድ ብርን ሃርድ ኖቤልን የሰላም ሽልማት በመሸለሟ እንኳን ደሥ አለዎ። ሽልማቱ የኤርትራ ና የኢትዮጵያ ሰዎች ሽልማት በመሆኑም ደሥታችን እጥፍ ድርብ ነው።የሞት ድግሥ የሚደገሥባትን የኤርትራን ምድር የሰላም፣የልማትና የብልፅግና ድግሥ እንዲደገሥባት  […]

Continue reading …
የዐቢይ አሕመድ የኖቤል ሽልማትና የኤርትራ ሁኔታ!   – በፍቃዱ ኃይሉ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥም እንዲህ እንደትላንቱ በደስታ እና በሙገሳ ተነስቶ አያውቅም። ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያዊ ዜጋን ደጃፍ ያንኳኳው እና በዓለም በትልቅነቱ ወደር የማይገኝለት የኖቤል የሰላም ሽልማት ብዙዎች ዳግም በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ ተስፋ እንዲያጭሩ አድርጓቸዋል። በፍቃዱ ኃይሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥም እንዲህ እንደትላንቱ በደስታ እና በሙገሳ ተነስቶ […]

Continue reading …
ዓለማችን በኢትዮጵያ ላይ ማላገጧን ቀጥላለች!  –  አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

እኛ “ቁንጅና እንደተመልካቹ ነው” የምንለውን እነሱም “Beauty lies in the eyes of the beholder.” ይሉታል፡፡ አዎ፣ አንድን ነገር የምታይበት አቅጣጫና ልታሳካ የምትፈልገው በጎም ሆነ ክፉ ዓላማ መላ እንቅስቃሴዎችህንና ድርጊቶችህን ይወስናል፡፡ ላንዱ ሸፋፋ የሆነ ለሌላው ቀጥ ያለ ሊመስል(ሊሆን) ይችላል፡፡ ሀገር እዚህ ትተረማመሳለች፡፡ እዚያ ጋ ደግሞ የኖቤል ሽልማት ይሰጠናል፡፡ ይህ መልእክት “በርቱና ተጨራረሱ” የሚል ማበረታቻ ይመስላል፡፡ ይህ […]

Continue reading …
አቶ አዲሱ አረጋ ሰከን ይበሉ!

አቶ አዲሱ አረጋ የኖቤል ሽልማቱን አስመልክቶ የደስታ ሰልፍ ጥሪ አድርገዋል።ያ ችግር የለውም። ችግሩ የሰልፍ ጥሪ ያደረጉት ለጥቅምት 2 ቀን ነው መባሉ ነው። ሁሉም እንደሚያውቀው በእስክንድር ነጋ የሚመራው ባላደራው ምክር ቤት ከሳምንታት በፊት አንስቶ ለጥቅምት 2 ቀን ሰልፍ ጠርቷል። ለአዲስ አበባ መስተዳድር አሳውቋል። መስተዳድሩ በተቀመጠለት ጊዜ ምላሽ ባለመስጠቱ በህጉ መሰረትም ሰልፉ እንደተፈቀደ ተቆጥሯል። ያንንም ተከትሎ ዛሬ […]

Continue reading …
የእሁዱ የአዲስ አበባ ሰልፍ ተፈቅዷል

አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እሁድ ለሚደረገው ሰልፍ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ። አዲስ አበባ ፕሬስ እንደዘገበው፣የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) ከነገ በስቲያ እሁድ ጥቅምት 2 የጠራውን ሰልፍ ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሞያ የሆኑት አቶ ጌቱ አርጋው ለአሃዱ ኤፍ ኤም ገለፁ። ተጀምሮ እስከሚጠናቀቁ ድረስ […]

Continue reading …
 ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ  – አገሬ አዲስ   

መስከረም 30 ቀን 2012 ዓም(11-10-2019) እኛ ኢትዮጵያውያን ነገራትን የምናይበትና የምንገመግምበት ብሎም የምናነጣጥርበት እውቀትና ችሎታ ባለቤቶች ነን።እነዚህ ችሎታዎች በዩኒቨርሲቲ ተምረን ያገኘናቸው ሳይሆን ከዕድሜና ከተመክሮ ያካበትናቸው ግሩም ድንቅ እሴቶቻችን  ተረትና ምሳሌ፣ቅኔ፣ሰምና ወርቅ ተረባ፣ለክፉም ሆነ ለደግ፣ለምስጋናም ሆነ ለነቀፋ  ስሜታችንን የምንገልጽባቸው ቃለ ምህዳሮቻችን ናቸው። ይህም  “ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ” የሚለው አባባላችን ለእራሱና ለቤተሰቡ ብሎም ለተወለደበት ሃገርና ማህበረሰብ ብዙም […]

Continue reading …
የተለያዩ ተቋማት ለጠ/ሚ ዶክተር አብይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት እያስተላለፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 01፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የሀገር ውስጥ ተቋማት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸውን አስመልክተው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት እያስተላለፉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለሰላም እና ለዓለም አቀፍ ትብብር ላደረጉት ጥረት በተለይም ደግሞ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ለዓመታት የዘለቀው የድንበር የይገባኛል ውዝግብ በሰላም እንዲፈታ ተነሳሽነትን በመውሰዳቸው […]

Continue reading …
የአዲስ አበባ ህዝብ መንግስታዊ አድልዎ እየተደረገበት ነው – ብርሃኑ ተክለያሬድ

ዛሬ በባለአደራ ምክር ቤት መግለጫ ላይ በተገኘሁበት ወቅት የተመለከትኩትም ይህንኑ ነበር። መግለጫው እየተሰጠ በነበረበት ወቅት ቄሮ ነን የሚሉ አካላት “ዳውን ዳውን እስክንድር”እያሉ ወደ ቢሮው መጡ። መንገድ ዘግተው ቆመውም “የአዲስ አበባ ዱርዬና ነፍጠኛ እኛን አይወክልም” “ቄሮ ያሸንፋል” እያሉ መጮህ ጀመሩ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፊት ለፊታቸው የሚገኝ ቢሆንም ፖሊሶቹ በዝምታ እየተመለከቷቸው ነበር። ይልቁኑ ለቅስቀሳ የተዘጋጁ የነ […]

Continue reading …
የእኔ ፍላጎት እና አላማ ኢትዮጵያን ከፍ ከፍ ማድረግ ነው  – የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ዶ/ር ዓብይ

BySalem Solomon/ VOA October 11, 2019 Editor’s note: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was named Friday as this year’s winner of the Nobel Peace Prize. In late May, he gave his first interview to a Western news organization when he spoke to the Voice of America’s Horn of Africa service reporter Eskinder Firew, in Addis […]

Continue reading …
የአቶ ሽመልስ የተሠባሪ/ሠባሪ ንግግር ጸረ መደመር ነው! አያሻግርም! – አዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ

የፖለቲካ ሹመኞች በባሕላዊ/ሃይማኖታዊ መድረኮች ንግግር ከማድረግ መታቀብ አለባቸው  የአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ፤ የአገራችን ኢትዮጵያ ኅብረብሔራዊነት መገሇጫ ከሆኑት አንደ የሆነው የኢሬቻ በዓሌ በሰሊም በመጠናቀቁ በቅዴሚያ ሇጨዋው ሕዜባችን ከፍ ያሇ ምስጋና ሇማቅረብ ይወዲሌ። በተሇይም ሇበዓለ ክብር በማሇት ሇሁሇት ቀናት ያህሌ ብዘ መስዋዕትነት ሇከፈሇውና ከየክፍሇ ሃገሩ ሇመጡ ታዲሚዎች የሚችሇውን በማዴረግ ዕገዚ ሊዯረገው ጨዋው የአዱስ አበባ ሕዜብ ከፍ ያሇ […]

Continue reading …
የአሜሪካ ኤምባሲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የደስታ መግለጫ አወጣ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) 100ኛው የኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን በመስማቱ መደሰቱን ገልጿል፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለኢትዮጵያ ሕዝብም ‹የእንኳን ደስ አላችሁ› መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ኤምባሲው ‹‹ለሠላምና ዓለማቀፋዊ ጥምረት ባረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ እና ከኤርትራ ጋር የነበረውን የድንበር ቅራኔ ለመፍታት በሄዱት ርቀት›› አሸናፊ መሆናቸው እንዳስደሰተው ነው የገለጸው፡፡ ሽልማቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

Continue reading …
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ

የ 2019 ኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ በዓለም ዙሪያ ካሉ አመራሮች ምስጋና እየተቀበሉ ነው ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉሮሬስ በበኩላቸው መሪው ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ “ግሩም ምሳሌ” ሆኗል ብለዋል ፡፡ ሽልማቱ የ900 ሺህ ዶላር ሽልማት ጭምር አለው፡፡ ዐቢይ ለሽልማቱ የበቁት ከኤርትራ ጋር ሰላም ስምምነት በመፍጠራቸው፣ ለዐለም ዐቀፍ ትብብር ላደረጉት ቀና አስተዋጽዖ እና አፍሪካ ቀንድ የሰላም […]

Continue reading …
አንድነት ፓርክ ተመረቀ  (ኢ.ፕ.ድ)

በቤተ መንግስት ግቢ የተሰራው የአንድነት ፓርክ በዛሬው እለት በይፋ ተመረቀ። በፓርኩ ምረቃ ላይም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ፣ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት እና የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት ተወካዮች እና አምባሳደሮች ተገኝተዋል። እንዲሁም የክልል […]

Continue reading …
ነፍጠኛ ነኝ እኔ! ከድሚልኝ ብዕሬ—ዘአዲሱ ገበያ

ከድሚልኝ ብዕሬ—ዘአዲሱ ገበያ ነፍጠኛ ነኝ እኔ!

Continue reading …
እያንሰራራ የመጣው ኦነጋዊ ፋሽዝም በኢትዮጵያ!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት               ረቡዕ መስከረም ፳፰  ቀን ፪ሺህ፲፪ዓ.ም.                       ቅጽ ፯ቁጥር ፲፮   “ … እንደ ዐማራ ትንሽ ማሰብ ያለብን ጊዜ ብቻ ስይሆን ፤ መስራት  የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው። በታሪካችን ወደ ኋላ ሂደን ከ500 ዓመት  በፊት እንዲህ ያለ ትልቅ ፈተና ገጥሞን ነበር። አሁን ከዚህ ደርሰናል። ….አሁን ትንሽ ጠንከር ያለ ፈተና አለ። የትም ቦታ በዘራችን የመጠቃት  ስሜቶች አሉ። ይህን የመቀልበስ […]

Continue reading …