/

ሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን  የ1,500 ሜትር  የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ

እንግሊዝ በርኒንግሃም ውስጥ በተደረገው ሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን  የ1,500 ሜትር  የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ:: በሌላ በኩል አትሌት አልማዝ ሳሙኤል በ3,000 ሜትር ተወዳድራ በጥሩ ሰዓት አንደኛ በመውጣቷ የ2019

/

አቶ አርከበ እቁባይ ለሕወሓት መልቀቂያ  አስገቡ እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሐሰት ነው

አቶ አርከበ እቁባይ ለሕወሓት መልቀቂያ  አስገቡ እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን ጋዜጠኛ እሊያስ መሰረት አስታወቀ:: ኤሊያስ በፌስቡክ ገጹ እንዳስታወቀው “”አቶ አርከበን ህወሀት ጋር ተለያይተዋል እየተባለ ነው። የዚህን መረጃ እውነትነት ሊያረጋግጡልኝ ይችላሉ?” ብዬ

/

ሕወሓት የተመሰረተበትን 41ኛ ዓመት በዓል ለማክበር የወጡ የመቀሌ የሕወሓት ካድሬዎች “ጌታቸው አሰፋ ውስጤ ነው” የሚል መፈክር ይዘው በአደባባይ ወጥተዋል

ሕወሓት የተመሰረተበትን 41ኛ ዓመት በዓል ለማክበር የወጡ የመቀሌ የሕወሓት ካድሬዎች “ጌታቸው አሰፋ ውስጤ ነው” የሚል መፈክር ይዘው በአደባባይ ወጥተዋል:: የትግራይ ሕዝብ አንገቱን የሚደፋው ለጸሎት ብቻ ነው እና ሌሎችንም መፈክሮች የያዙት እነዚሁ የሕወሓት

/

ዶ/ር አብይ አህመድ እና ለማ መገርሳ ም ዕራብ ወለጋ ተገኙ

ኦሮሚያን እያስተዳደረ የሚገኘው ኦዴፓ ሊቀመበርና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንዲሁም የኦዴፓ ምክትል ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ  ከምዕራብ ወለጋ ከማኅበረሰብ አባላት ጋር ተወያዩ። አብዛኛው የም ዕራብ ወለጋ አካባቢ በኦነግ

/

በጎንደር ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ | መከላከያ ገባ 

በምዕራብ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች የተከሰተውን ግጭት ለማርገብ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ለፌዴራል መንግሥቱ ጥያቄ ማቅረቡ ታወቀ፡፡ በዚህ መሰረት የመከላከያ ሠራዊቱ የአካባቢውን ሠላም ለማስከበር ከዛሬ ጀምሮ ተሰማርቷል፡፡ በፀጥታ ኃይሉ አስተማማኝ ሰላም እስኪገኝ

/

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በዛሬው እለት አንድ አስገራሚ የሰርግ ስነስርአት ተከናውኗል

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በዛሬው እለት አንድ አስገራሚ የሰርግ ስነስርአት ተከናውኗል፡፡ ሙሽራው አንተነህ አፖሎ የሚባል ሲሆን ለ14 አመታት በእስር ቤቱ የቆየ ታራሚ ነው፡፡ ሙሽሪት መስከረም ደገፉ ከዛሬው ባለቤቷ ጋር የተዋወቀችው እዚያው እስር ቤት

/

ልእልት ሳራ ግዛው በ90 አመታቸው አረፉ

የግርማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ ልጅ የልዑል መኮንን ኃይለ ሥላሴ ባለቤት የሆኑት ልዕልት ሳራ ግዛው በ90 አመታቸው ማረፋቸው ተሰማ፡፡ ልእልቲቷ የንጉሡን አመራር የሚቃወሙ የኢትዮጵያ ወጣት ተማሪዎች ንቅናቄ አመራር ከነበሩት አንዱ የነበረውና አፍንጮ በር አካባቢ

/

አርበኞች ግንቦት 7 በደብረማርቆስ ሕዝባዊ ስብሰባ አደረገ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ መሪዎች ዛሬ በደብረማርቆስ ከተማ ከሚገኙ ደጋፊዎቻቸው ጋር ተወያዩ። የድርጅቱ አመራሮች ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና አንዳርጋቸው ጽጌ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል:: አርበኞች ግንቦት 7 የዜግነት ፖለቲካ ብቸኛው ብሎም

/

ኤርሚያስ አመልጋ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በላኩት ደብዳቤ ዘመን ባንክን ቦይኮት አድርጉ ብለዋል (በቪዲዮ የቀረበ)

የአክሰስ ሪል እስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ኤርሚያስ አሜልጋ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የበላይ አመራሮች ጋር በጥቅም በመተሳሰር የቀድሞውን ኢምፔሪያል ሆቴል ያለምንም የጨረታ ሂደት በ75 ሚሊየን ብር ውል ስምምነት በማሰር ሽያጭ

/

አቶ ኤርሚያስ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የላኩት ደብዳቤ

የካቲት 7 ቀን 2011 ዓ.ም/ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት/ አ/አ ከ20 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ አገር ቤት ተመልሼ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ ስስራ እንደመቆየቴ፣ የስራዬ ባህሪ ከባንኮች ጋር ያገናኘኝ ነበርና አዘውትሬ ወደተለያዩ

/

ሁለት የራያ ተወላጅ ዲፕሎማቶች ሕወሓትን ለቀቁ

ሁለት የራያ ተወላጅ ዲፕሎማቶች ሕወሓትን ለቀቁ:: ሌሎችም እየተከተሉ ነው:: በራያ ሕዝብ ላይ ሕወሓት እየፈጸመ ያለውን ግፍ በማውገዝ፣ የራያ ማንነት እንዲከበር ሕዝቡ እየጠየቀ ያለው ጥያቄ እንዲመለስ የሚደግፉ፣ በፓርቲው ውስጥ የራያ ተወላጆች መገፋትና አለመታመንን

/

የትግራይ ልዩ ሃይል መካከል 29 የልዩ ሃይል አባላት ለመጥፋት በዝግጅት ላይ እያሉ ተይዘው በወታደራዊ እስር ቤት ገቡ

በራያ ወረዳዎች እና አካባቢው ከተሰማሩት በሺ የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ሃይል መካከል 29 የልዩ ሃይል አባላት; ለመጥፋት በዝግጅት ላይ እያሉ ተይዘው በወታደራዊ እስር ቤት መግባታቸውን የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አመራር አቶ ደጀኔ አሰፋ

/

በነአብዲ ኢሌ የክስ መዝገብ ላይ የምስክሮች ማንነት ለተከሳሶች እንዳይገለጽ ተፈቀደ

ባለፈው ሳምንት ፍርድ ቤት ቀርበው የቀረበብኝ ክስ ድራማና ውሸት ነው ያሉት አብዲ ኢሌ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረብይ:: በዛሬው የችሎት ውሎ ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ህግ በሶማሌ ክልል የቀድሞ ርእሰ መስተዳድር  አብዲ መሀመድ የክስ

/

የሕዝብና ቤት ቆጠራ የሚያከናውኑ ሰዎች ቆጠራ ከመጀመራቸው በፊት ሊምሉ ነው

መንግስት አሁን ቆጠራውን ከሚያደርግ ሃገር በማረጋጋት ሥራ ላይ ቢጠመድ ይሻለዋል – የቆጠራውን ውጤት ተከትሎ ሊከሰት ለሚችል ግጭት አልተዘጋጀም እየተባለ አስተያየት በሚሰጥበት በዚህ ሰዓት  ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ

/

በሰሞኑ በቅማንትና በአማራ ማህበረ ሰቦች መካከል ስለተፈጠረው ግጭት ከጎንደር ህብረት የተሰጠ መግለጫ

gyisma83@gmail.com ለኢትዮጵያ አንድነት www.gonderhibret.org 4126 Deerwood Trail, Eagan MN 55122 Tel 651 808 3300 ጥር 9 2019 ዓ. ም. በሰሞኑ በመሃከልና በምእራብ ጎንደር የደረሰው የብዙ ዜጋዎች መሞት፣ መፈናቀልና የንብረት መውደም በጣም አሳዝኖናል፤

/

ደብረጺዮን ተስፋ ቆረጠ? – በጎረቤቶቻችንም በፌደራል መንግስቱም እምነት የለንም አለ

የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዴብረጺዮን ገብረእሚካኤል በጎረቤቶቻችን ላይም ሆነ በ ፌዴራል መንግስቱ እምነት የለንም ሲል ተናገረ:: በሕወሓት ተከፋይ ካድሬዎች በኩል እንዲለቀቅ በተደረገው ቭዲዮ ደብረጽዮውን በጠለምት ከተማ በትግርኛ ባደረገው ንግግር መሳሪያዎቻችን እያጸዳን

/

በዶክተር አብይ ደብዳቤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የተባረሩት አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ በኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት በአማካሪነት ተመደቡ

የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ደብዳቤ ከፓርላማ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትርነት መባረራቸው ይታወቃል፡፡ ይሁንና አሁን በኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት በአማካሪነት እንደተመደቡ ሪፖርተር

/

ለማ መገርሳ “ኢትዮጵያ እንዳትበተን ለኢትዮጵያ የሚቆም መከላከያን ማጠናከር አለብን” አሉ

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ “ኢትዮጵያ እንዳትበተን ለኢትዮጵያ የሚቆም መከላከያን ማጠናከር አለብን፡፡” ሲሉ አሳሰቡ:: ዛሬ 7ኛውን የመከላከያ ሰራዊት ቀን በአዳማ ሲከበር የተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ  ንግግር ያደረጉት  አቶ ለማ መገርሳ  እንዳሉት  ”

/

ኢህአዴግ እና የሰብዓዊ መብት ነገር 

(በመስከረም አበራ) አሮጌው ህወሃት መራሽ ኢህአዴግ ከአዕላፍ ነቀፌታዎቹ አንዱ በሰብዓዊ መብት ላይ ያለው እንደ ዱር አውሬ የሚቃጣው አቋሙ ነበር፡፡ኢህአዴግ በራሱ ህዝብ ላይ ያደረሰው አረመኔያዊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በዓለም ላይ በእርኩስነታቸው ከሚታወቁ መንግስታት