Home » Archives by category » ስፖርት (Page 5)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የዓለም ደረጃ ከ104ኛ ወደ 124ኛ ደረጃ ቁልቁል ወረደ | ኤርትራ…

(ዘ-ሐበሻ) ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የሃገራት የወንዶች እግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሁለት ወር በፊት ከነበረበት የ104ኛ ደረጃ ቁልቁል በመውረድ በዚህ ወር 124ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን በድረገጹ ላይ ይፋ ተደረገ:: ባለፈው ወር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደረጃ በተመሳሳዩ 124ኛ የነበረ ሲሆን በዚህም ወር ምንም ለውጥ እንዳላመጣ የፊፋ ድረገጽ መረጃ ያሳያል:: በተመሳሳይ ኤርትራ ከዓለም 206ኛ ስትሆን ከባለፈው […]

Continue reading …
በሩሲያው የዓለም ዋንጫ ላይ ላናያቸው የምንችላቸው አምስቱ ኮከብ ተጫዋቾች

ብርሃን ፈይሳ በእግር ኳስ ስፖርት የየትኛውም ብሔራዊ ቡድን ግብ የሚሆነው በትልቁ የውድድር መድረክ ዓለም ዋንጫ ላይ መሳተፍና ዋንጫ ማንሳት ነው። ዓለም ዋንጫን ተናፋቂና ተጠባቂ ከሚያደርጉት ሁነቶች መካከልም በየአራት ዓመቱ መዘጋጀቱ አንዱ ነው። የተጫዋቾች የግል ብቃት በእጅጉ የሚፈተሽበት መድረክም ነውና የዓለም ዋንጫ ተናፋቂም ብቻ ሳይሆን ተወዳጅ የስፖርት መድረክ ሊሆን በቅቷል። በዚህ በየአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ በሚካሄደው […]

Continue reading …
በቻምዮንስ ሊጉ የእንግሊዝ ክለቦች የነበራቸውን የበላይነት የተነጠቁትና የተፍረከረኩት ለምንድን ነው?

ታምራት ተስፋዬ በርካታ እግር ኳስ አፍቃሪያን የዓለማችንን ምርጥ ሊግ ሲጠቁሙ ቀዳሚ የሚያደርጉት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ነው። ሊጉም ከማንኛውም ከዓለማችን ሊጎች በተሻለ በበርካታ ወገኖች ዘንድ ተወዳጅና በክለቦች በኩልም ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል። በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ መድረክ እንግሊዞችን ስንመለከት ግን ይፍረከረካሉ። ከሌሎቹ ዋንኛ ተቀናቃኞቻቸው ከስፔን ከጀርመንና ከጣሊያን ሊጎች ያንሳሉ።ይህን ለማረጋገጥ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የእንግሊዝ ክለቦች በሻምፒዮንስ ሊጉ መድረክ […]

Continue reading …
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በወልዲያ፣ ድሬደዋና አዲስ አበባ ስታዲየሞች ቡድናቸውን በአማረ ዝማሬ ሲያበረታቱ  የሚያሳይ ቪዲዮ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በወልዲያ፣ ድሬደዋና አዲስ አበባ ስታዲየሞች ቡድናቸውን በአማረ ዝማሬ ሲደግፉ የሚያሳይ ቪዲዮ __________________ ከኢትዮጵያና ቡና እና የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች የማን ያምራል? – Video __________________

Continue reading …
‹‹የቼልሲ የወሳኝ ወቅት ጀግና መባሌ አኩርቶኛል›› – ሴስክ ፋብሪጋስ

  ስፔናዊው አማካይ ሴስክ ፋብሪጋስ ለቀድሞ ክለቡ አርሰናል በመሰለፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  የተሳተፈው በ2004-05 ውድድር ዘመን ነበር። ማለትም የአሁኑ ክለቡ ቼልሲ በጆዜ ሞውሪንሆ አሰልጣኝነት የቅርብ ተቀናቃኞቹን በሰፊ የነጥብ ልዩነት በልጦ ከድፍን 50 ዓመታት ትዕግስት በኋላ ለእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮንነት ክብር ለመብቃት በቻለበት የውድድር ዘመን ነበር፡፡ በዚያ የውድድር ዘመን የመጀመሪያው ቀን ቼልሲ ማንችስተር ዩናይትድን ከማስተናገዱ […]

Continue reading …
ጌታነህ ከበደ የክለቡን ማሊያ ቀዶ አሰልጣኙ ፊት ላይ ወረወረ

(ኢትዮ-ኪክ ኦፍ)  በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በ24ኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ መደበኛ ጨዋታ ደደቢት ከአርባ ምንጭ ጋር ሲጫወቱ በመጨረሻው ደቂቃ አርባ ምንጮች የአቻነት ግብ አስቆጠረው ጨዋታው 2ለ2 አለቀ። ውጤቱ የደደቢት ክለብን ሊያበሳጭ እንደሚችል ይገመታል ምክንያቱም ቢያሸንፉ ሊጉን በ1ኝነት ስለሚመሩ ። በአንፃሩ የፕሪምየር ሊጉን በኮከብ ግብ አግቢነት በ19 ጎል እየገሰገሰ ያለው ጌታነህ ከበደ ዛሬ በጨዋታው መጨረሻ ያደረገው […]

Continue reading …
ጆን ቴሪ የፊታችን ግንቦት ወር ቼልሲ ከሰንደርላንድ በሚያደርጉት ጫወታ ክለቡን እንደሚለቅ ይፋ አደረገ | ተጫዋቹ ከቼልሲ የለቀቀበት ምክንያት እና ቀጣይ ክለቡን የት ይሆን?

በቶማስ ሰብሰቤ በሰማያዊዎቹ ቤት ስሙ ትልቅ ነው።አራት የሊግ ፣አንድ ሻምፒየስ ሊግና ኢሮፓ ሊግ በዋናነት ማንሳት ችሏል።ከ13 አመቱ ጀምሮ በስታንፎርድ ብሪጂ ያደገ ነው።ከሰማያዊው የቸልሲ ማልያ ውጪ ሌላ ለብሶ አይተነው አናውቅም።የለንደኑ ክለብ ታማኝ እና የመሃል ተከላካይ ማዘን ጆን ቴሪ። __________________ ‘ወለላ’ የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ለማየት እዚህ ይጫኑ  __________________ ከ13 አመቱ ጀምሮ የለበሰውን ማልያ ለአንዴ እና ለመጨረሻ […]

Continue reading …
የቀድሞ የሌስተር አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኔሪ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊመለሱ ነው።አዲሱ ክለባቸው እና አመጣጣቸው እንዴት ይሆን?

በቶማስ ሰብሰቤ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የራሳቸውን ታሪክ ፅፈዋል።ትንሹን ሌስተር የሊግ ዋንጫ አሸናፊ አድርገውታል።ቀድሞ የሻምፒየስ ሊግ ተመልካች ብቻ የነበሩት ሌስተሮችን በአውሮፓ መድረክ ተሳታፊ አድርገዋል ብልሁ እና ቁጡው አሰልጣኝ ክላዉዲዮ ራኔሪ። __________________ ‘ወለላ’ የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ለማየት እዚህ ይጫኑ  __________________ ከሌስተር ያልተጠበቀ ስንብታቸው በሃላ ሰራ አጥ ናቸው።ስለ ቀጣይ የአሰልጣኝነት ህይወታቸውም አልተናገሩም።ዛሬ የተሰማው ነገር ግን ሰውየው ውስጥ […]

Continue reading …
የአርሰናል ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም በፈጠሯት ስህተት የውጭ ሚዲያዎች መነጋገሪያ ሆነዋል

የአርሰናል ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም በፈጠሯት ስህተት የውጭ ሚዲያዎች መነጋገሪያ ሆነዋል

Continue reading …
አርሰን ቬንገር የቀድሞ ተጫዋቻቸው ቲየሪ ሄነሪን ወደ አርሰናል እንዳይመጣ አሳገዱት | ተጫዋቹንና ቬንገር ያጋጨው ምንድ ነው

በቶማስ ሰብሰቤ ፈረንሳዊው አሰልጣኝ በጭንቅ ሰዓት ናቸው።በተለይ ቬንገር አውት (wenger out) ወይም ሼንገር ይባረር የደጋፊዎች አመፅ በሀገረ እንግሊዝ ብቻ ሳይሆን አለማቀፋዊ ሆኖ ጫና እየፈጠረባቸው ነው።ባለፉት 10 አመታት በተለይ የበይ ተመልካች መሆናቸው ቦታቸው ላይ የብዙ ሰዎች ሰም እንዲነሳ አድርጓል።በዚህ አመት ውላቸው ሲጠናቀቅ የመልቀቅ እድላቸው ሰፊ ሊሆን የሚችልው ቬንገር ከሄነሪ ጋር ያጣላቸው ይህው ስልጣናቸው ነው።በአርሰናል ሰምንት አመታት […]

Continue reading …
ፖርቶዎች በተቀናቃኞቻቸው ቤኔፊካ ደጋፊዎች ያሳዮት አነጋጋሪው ድጋፍ l ሁሉም ያወገዘው ድርጊት

【በቶማስ ሰብሰቤ】 በሰፖርት ተቀናቃኝነት እጅጉን ያስፈልጋል።ለማሸነፍ የሚደረግ ትንቅንቅ ፣ ሻምፒየን ለመሆን የሚደረግ ጫወታ ፣ ላለመሸነፍ ያለ ጥረት በሰፖርት ሜዳ ያሰፈልጋል።ደጋፊዎች አሸናፊ ለመሆን ፣ተጫዋቾች አሸናፊ ለመሆን እስከ መጨረሻው መዋደቅ ግድ ነው።በተለይ ታላላቅ የደርቢ ጫወታዎች ላይ ይህ ሰሜት ይኖራል።በሰፔን ባርሴሎና ከሪያል፣በስኮትላንድ ሬንጀርስ ከሴልቲክ ፣በጣሊያን ኤስ ሚላን ከኢንተር ሚላን ፣በአርጄንቲና ቦካ ጁንየር እና ስቱዴንቴ… …በየትኛው የሰፖርት ሜዳ ሲገናኙ […]

Continue reading …

ክርስቲያኖም የተባለውን ብር ሊሰጣት ተሰማምቷል ፤ ለምን? 【በቶማስ ሰብስቤ】 ክርስቲያኖ በተለያዮ ጊዜ የተለያዪ ክሶች ቀርበውበታል።አብዛኛዎቹ ክሶች ከሰም ማጥፋት ጋር ቢያያዙም የተጫዋቹ ስህተቶችም ያሉበት ታሪኮች ሰምተናል።ብዙም በግል ህይወቱ ቁጥብ ያልሆነው ፖርቱጋላዊው አጥቂ ብዙ ጊዜያት በሴቶች ይከሰሳል።ፍቅረኛው ነኝ የምትል ፤ ወልጄለታለው ብላ የምታወራ እና ብዙ ሞዴሎች ጋር ያለው የፍቅር ህይወቱ ገቢያ ላይ በመረጃ ይቀርባል።በፍቅር ህይወቱ ቁጥብ ያለመሆኑ […]

Continue reading …
ጣሊያናዊው አንድሪያ ፒርሎ በእግር ኳስ ህይወቱ የፀፀተውን ነገር ይፋ አደረገ | ፒርሎ የሜሲ ወይስ የሮናልዶ፤ የሪያል ማድሪድ ወይስ የባርሳ

በቶማስ ሰብሰቤ የ37 አመቱ አማካኝ ከኤስ ሚላን ጋር የሁለት ሻምፒየስ ሊግ ዋንጫ እና ሴሪ አ ሁለት ጊዜ ሲያነሳ በጁቬንቱስ አራት ሴሪ አ ወስዳል።የፊፋ የክለቦች ዋንጫ ፣ኮፓ ጣሊያን እና የአለም ዋንጫም ያገኘው የሰኬት ቁንጮው አማካኝ ከሀዘኑ ደሰታው በኳስ ሜዳ የበዛ ነው።ቅጣት ምት የሚቀለው ፣ ፍፁም ቅጣት ምት የማይሰት ፣ ኳስን የሚያዛት እንጂ የማታዘው ፣በዝግታ ፈጣኑን የሚቀድም […]

Continue reading …
ፖውሊንሆ ከሴት ጋር በለቀቀው ፎቶ ከቻይና ወደ ትውልድ ሀገሩ በግድ ሊያሰባርረው ነው | ከፊፋም ቅጣት ይጠብቀዋል

ፖውሊንሆ ከሴት ጋር በለቀቀው ፎቶ ከቻይና ወደ ትውልድ ሀገሩ በግድ ሊያሰባርረው ነው። ከፊፋም ቅጣት ይጠብቀዋል። ተጫዋቹን ሊያሰባርረው የደረሰው ፎቶ እና ነገሮችን ይመልከቱ? ሰፖርት l ቶማሰ ስብሰቤ የቀድሞ የቶተነሃም ተጫዋች ብዙ ፎቶዎችን ፖስት አድርድርጓል ያውቃል።በቻይና ከTsukasa Aoi ከምትባል ሴት ጋር ተነሰቶ ፖስት ያደረገው ፎቶ ግን ካለፉት ይለያል።ነገሩ እንዲ ነው።ፖውሊኒሆ የጃፓን ድርጅት ከሆነው ” ቤት “ጋር ከታዋቂ […]

Continue reading …
የኤስ ሚላን የዛሬው ሀዘን | ፓውሎ ማልዲኒ  ፊሊፖ ኢንዛጊ ፣ካካ ፣አንድሪያ ፔርሎ ዛሬ ከልብ አዝነዋል l ሚላን ከትንሽ ወደ ታላቅ ክለብ የቀየረ የ29 ዋንጫዎች ባለቤት ……

ሰፖርት l ቶማሰ ሰብሰቤ ሰውየው በሚላን ቤት ልዮ ቦታ አላች።እንደ እሳቸው በሚላን የሰኬት ሀብታም የለም።የካርሎ አንቸሎቲው ሚላንን ሪዮት ያሳዮን ፣ካካ ፣ኢንዛጊን ፣ኔስታን፣ማልዲኒን ፣ካፉ ፣ሴዶርፍ ፣ ፔርሎን፣ዲዳን … … ያሳዮን ታላቅ ሰው። በ1989 እና 90 የያኔውን የአውሮፓ ካፕ የአሁኑን የአውሮፓ ሻምፒየስ ሊግ በተከታታይ ሁለት ጊዜያት ያነሳውን የአሪ ጎሳኪ ምርጡን ሚላን በባለቤትነት ያሰተዳደሩ ሲሊቪዮ ቨርልስኮኒ ናቸው።በተለይ የእሳቸው […]

Continue reading …
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከማንችስተር ዩናይትድ አጥቂዎች በታሪክ ዝቅተኛ ሀትሪክ የሰራ ተጫዋች መሆኑን ያውቃሉ?

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የምንግዜም ምርጥ 10 ኮከብ ጎል አቆጣሪዎች ውስጥ ብቸኛ እንግሊዛዊ ያልሆነው ተጫዋችን ማን ነው? እጅግ በጣም አሰገራሚ የፕሪሚየር ሊግ አጥቂዎችን ሪከርድ እንመልከት። ትውሰታ በጨረፍታ l በቶማሰ ሰብሰቤ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከአንድ እስከ አሰር የምንግዜም ኮከብ ጎል አሰቆጣሪዎች ሰም ዝርዝር ውስጥ አምሰተኛ ደረጃ ላይ ብቻ እንግሊዛዊ ያልሆነ ተጫዋች ነው ያለው።ሌሎቹ ዘጠኝ ተጫዋቾች እንግሊዛዊ ናቸው።ፈረንሳዊው […]

Continue reading …
ከቀድሞውን የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኔሪን ሰንብት ጀርባ ያለው ሰው ያውቃሉ? ተጫዋቾቻቸው እንዳልሆኑ ታወቀ።ማን ነው አሰልጣኙን ያሰናበታቸው?

ስፖርት ትንታኔ | ቶማሰ ሰብሰቤ ጣልያናዊው አሰልጣኝ ስካይ ሰፖርት ላይ ቀርበው ዛሬ ተናግረዋል።”ሌሰተር ካሰናበተኝ ቀን ጀምሮ ሰለ እኔ ብዙ ዜናዎች እሰማለው።ሰለ ሰንብቴ ብዙ ነገር ነው የተወራው።የማልሰማማው ግን ተጫዋቾቼ ከእኔ ሰንብት ጀርባ አሉ በሚሉ ዜናዎች ነው።ተጫዋቾቼ ከሌሰተር እንድለቅ አይፈልጉም ነበር።ምንም አይነት ያደረጉትም አድማ ሆነ ግፊት አላየውም።ከእኔ ሰንብት ጀርባ ያለው ሰው ግን አውቀዋለው “አሉ። አሰልጣኙም ቀጣሉ “አሁን […]

Continue reading …
የቀድሞው የአርሰናል ኮከብ ተጫዋች የግራናዳ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

ቶማሰ ሰብሰቤ  ለ14 አመት የመድፈኖቹ አንበል የነበረው ቶኒ አዳምስ ግራናዳን እስከ አመቱ መጨረሻ ለማሰልጠን ነው የተሰማማው።ሉካሰ አልካሬዝን በሳምንቱ መጨረሻ ያሰናበተው ግራናዳ በላሊጋው 19 ደረጃ ላይ ይገኛል።የ50 አመቱ አሰልጣኝ ከህዳር 2016 ጀምሮ በግራናዳ ክለብ ባለቤት በጋራ ሰርቷል። ቶኒ አዳምሰ የተሰጠው ጊዜያው ውል በውጤቱ ይራዘማል።በዚህ አመት ግራናዳን ከወራጅ ማትረፍ ከቻለ በቀጣይ አመት መዋና አልጣኝነት የማየት እድላችን ሰፊ […]

Continue reading …
“የቼልሲ የወሳኝ ወቅት ጀግና መባሌ አኩርቶኛል” ሴስክ ፋብሪጋስ

ስፔናዊው አማካይ ሴስክ ፋብሪጋስ ለቀድሞ ክለቡ አርሰናል በመሰለፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  የተሳተፈው በ2004-05 ውድድር ዘመን ነበር። ማለትም የአሁኑ ክለቡ ቼልሲ በጆዜ ሞውሪንሆ አሰልጣኝነት የቅርብ ተቀናቃኞቹን በሰፊ የነጥብ ልዩነት በልጦ ከድፍን 50 ዓመታት ትዕግስት በኋላ ለእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮንነት ክብር ለመብቃት በቻለበት የውድድር ዘመን ነበር፡፡ በዚያ የውድድር ዘመን የመጀመሪያው ቀን ቼልሲ ማንችስተር ዩናይትድን ከማስተናገዱ ጥቂት […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ በእግር ኳስ ያላት ውጤት እያሽቆለቆለ ከዓለም 124ኛ ሆነች

(ዘ-ሐበሻ) ፊፋ በየወሩ በሚያወያው የሀገራት እግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ 20 ደረጃዎችን አሽቆለቆለች:: ከዓለም 124ኛ ደረጃን የያዘችው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ደግሞ 36ኛ ደረጃን በመያዝ እግር ኳሷ እንደ ካሮት ወደታች ማደግ ጀምሯል:: በፊፋ ደረጃ ብራዚል ከአርጅንቲና የዓለም መሪነቱን ተረክባ አንደኛ ስትሆን ግብጽ ከአፍሪካ አንደኛ ሆናለች:: የኢትዮጵያ እግር ኳስ 20 ደርጃዎችን አሽቆልቁሎ ወደታች መውረዱ የሚያሳዝዝን ሲሆን በአሰልጣኝ ውዝግብ ሲታመስ […]

Continue reading …