Home » Archives by category » ነፃ አስተያየቶች (Page 2)
ገዳይ ደስ አይበልህ፤ ሟችም ብዙ አይክፋህ – ግርማ በላይ

ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ሰሞነኛው የሀገራችን ሁኔታ እንደብዙውን ጊዜው ሁሉ ዕንቅልፍ ይነሣል፡፡ ካለፈው ይልቅ መጪው እያስፈራን በጭንቀት ውስጥ እንገኛለን፡፡ እንደባሕር ዳሩ ዓይነት ዕብደት በአንድ ሀገር ሲደርስ ደግሞ መዘዙ ከፍተኛ ነውና ይህን ሰይጣናዊ ዕኩይ ድርጊት ያሤሩ፣ የጠነሰሱ፣ ያስተባበሩና ያስፈጸሙ ሁሉ በጊዜ ሂደት የታሪክ ቅጣታቸውን መቀበላቸው አይቀርም፡፡ ለጊዜው ግን የተወሰነ ውዥንብርንና የአቅጣጫ መደናበርን ሊፈጥሩ እንደሚችሉ አያጠራጥርም፡፡ የንብ ቀፎ […]

Continue reading …
የአንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን) ልሳን  ኢትዮጵያችን ቅጽ 3 ቁጥር 8              

 ኢትዮጵያችን ቅጽ 3 ቁጥር 8                                                 ሰኔ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ትግላችን ለኢትዮጵያ አንድነት ከሆነ . . . የድምጽ ቅጂውን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ (https://youtu.be/OcTmK72H68M) በቅድሚያ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በሀገራችን ኢትዮጵያ ለተሰማው የኢሕአዴግ አገዛዝ ባለሥልጣናት ግድያ የተሰማንን ሀዘን ልንገልጽ እንወዳለን። ድርጊቱና ጥፋተኛው ማነው? ሳንል በጥቅሉ የተከሰተው ድርጊት ለጆሮ አስደንጋጭ፣ ለሀገር አሳፋሪ፣ ለቤተሰብ ወዳጅ ዘመዶቻቸው መሪር […]

Continue reading …
ከኢትዮጵያውያን ማህበረ ሰብዓዊ ድርጅቶች  በወቅቱ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ሰኔ 23,2011 ሰሞኑን በባህርዳርና በአዲስ አበባ የተከሰተው አደጋ እጅግ አሳዝኖናል፣ አስደንግጦናልም። በዚህ አደጋ በርካታ ወገኖቻችን መሞታቸውና መቁሰላቸው በመንግሥትና በነጻ ሚዲያ ተገልጿል። ባህርዳር በተፈጠረው ግጭት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮነን፣ ሦስት ከፍተኛ የሥራ ባልደረቦቻቸውና የደህንነት ሀላፊው ጀኔርል አሳምነው ጽጌ መሞታቸው ተገልጿል። በአዲስ አበባው ግጭት የሞቱት ደግሞ፣ የጦር ሀይሎች ኢታማጆር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮነንና ጄኔራል […]

Continue reading …
“ይህ ሴራ ሆን ተብሎ የተቀነባበረው አብይ በሚመራው ፓርቲ በኢህአዴግ ነው።”  – አቤል ዋበላ

አሁን ተሰራ የሚባለው ወንጀል የተቀነባበረ ሴራ እንጂ መፈንቅለ መንግስትም ሆነ የሽብር ስራ አይደለም። ወንጀሉን አቀነባበሩ የተባሉ ግለሰቦችም የሴራው ተጠቂ እንጂ የድርጊቱ ፈፃሚዎች አይደሉም። ይህ ሴራ ሆን ተብሎ የተቀነባበረው አብይ በሚመራው ፓርቲ በኢህአዴግ ነው። አከተመ! ~~ አላማው፦ 1. የአማራ ህዝብ አማራ ነኝ ብሎ በመደራጀቱ እየተጠናከረ መሆኑ ስላስፈራው ትግሉን ለማኮላሸትና ህዝቡ ዳግመኛ አይደለም መታገል አማራ ነኝ ብሎ […]

Continue reading …
 ከአማራ ህዝብ ጎን እንቆማለን!  በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመው ወረራ ግድያና እስራትን አጥብቀን እናወጋዛለን!

የኢትዮጵያ ህዝብ ለለፉት 28 አመታት ያካሄደው ትግል ለነጻነቱ ለመበቱና ለህልውናው እንቅፋትና ጠንቅ የሆነውን የወያኔን የጎሳ ስርአት የማስወገድ  እንጂ የህዘባችንን ሰቆቃ የሚያራዝም፣ አንዱን አጥፊ ጎሳ በሌላ አጥፊ ጎሳ ለመተካት አልነበረም። የህዝባችን ትግል ለኢትዮጵያ ህዝብ ደህንነትና አንድነት፣ ለፍትህና ርትእ፣ ለሰብአዊ መብት፣ ለአገራዊ ህልውና እና ብሔራዊ ሉዓላዊነትን ለማስከበር ነበር። ይህ የነጻነት ትግል በዶ/ር አብይና ግብረ አበሮቹ በረቀቀና የህዝብን […]

Continue reading …
የዝንጀሮ ቆንጆ!  (በላይነህ አባተ)

ጊዜው ተገልብጦ ታቹ ላይ ሆነና፣ መልከ-መልካም ጀግና ቆንጆ ሴት ተወና፣ ተዝንጀሮ መራጪ ሆነ ሰው ተላላ፡፡ ተመቀመጫው ላይ ጠባሳ ተሌለው፣ የዝንጀሮ ቆንጆ እንዴት ይመርጣል ሰው? የዝንጀሮ ታሪክ አመልም ተሌለው፣ እንዴት በግመር ፍቅር ከንፎ ይሄዳል ሰው? ተዝንጀሮ መንጋ ቆንጆ ሲፈልጉ፣ ብዙ ጂላጅሎች ወደ ገደል ገቡ፡፡ ዝንጀሮ መረጣ ሲወጡ ሲወርዱ፣ የካቡትን ሁሉ እንደ ገደል ናዱ፡፡ ያልታደለ ገላ ያልተባረከ […]

Continue reading …
ኢትዮክራሲ፣ የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ኃላፊነትን ያነገበ የገበያ ኢኮኖሚ  (በአባተ ካሣ)

በአባተ ካሣ     መጋቢት 20, 2011 የዚህ ጽሁፍ ዓላማ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችንን የግዕዝ ፊደላትን የመፍጠር መሰል የቀደምትነት ተመክሮ እንደ አርዓያ በመከተል ሀገር-በቀል የኢትዮጵያ ርዕዮተ-ዓለም ይነድፉ ዘንድ ለማበረታታት ነው። ይህ ማዘዣ አይደለም፤ ለውይይት መነሻ የሚሆን ጥቆማ እንጂ። የበለፀጉ እና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት በዓለም ላይ ይገኛሉ። አብዛኛዎቹ በአፍሪካ የሚገኙት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ነፃነታቸውን የተቀዳጁት ገና […]

Continue reading …
የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የሰኔ15 የባህርዳር ውሳኔአቸው የኢትዮጵያን የፖለቲካ  ወደ አደገኛ መንገድ ቀይሮታል። (ከተማ ዋቅጅራ)

በአማራ  ክልል የባለስልጣን ግድያ  መፈንቅለ  መንግስት ነው ተብሎ  ከብርሃን ፍጥነት በፈጠነ  አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትቪ ብቅ ብለው መናገራቸው እና  ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ደግሞ  መከላከያ  እንዲገባ  ትእዛዝ መስጠታቸው ከመገረም ውጪ እውነታነትን የሌለው ጉዳይ ነው። በዚህ በከሸፈ  ቅንብር መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ያሳዘነ  ብቻ  ሳይሆን ያስቆጣም ጭምር ነው። አዲስ አበባ  ለይ አፍንጫቸው ስር የተደረገወን የጠቅላይ ሚንስትር የግድያ  ሙከራ  […]

Continue reading …
ዛሬ ትብብር፣ ነገ ውድድር! – አባተ ካሳ

ዛሬ ትብብር፣ ነገ ውድድር አምባገነኑ መንግሥት ሕወሐት/ኢሕ¡ዴግ በሽግግር ወቅት ነው ኤርትራን …ኢትዮጵያ ያስገነጠለው። ተጨማሪ ታላቁ ጥፋት ያለሕዝባዊ ተሳትፎ ነበር መርዘውን የጎሳ-ፌዴላሪዝም (Zenawism) ሕገ-መንግሥት በኢትዮጵያ ያወጀው። አሁን ደግሞ ይሄ ሕዝቡን እያመሳቀለ እና እያማሰለ ያለው ሕገ-መንግሥት ሳይሻሻል ወይም ሳይተካ ምርጫ ለማካሄድ ይሯሯጣል።—-ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ—–

Continue reading …
የኛ ዶ/ር አብይv- ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ሳይቸግርህ ነግሠህ በእሳት ተጥደህ ማን በደረሰልህ? ሁሉም ተጠርጣሪ ይፍረደን ፈጣሪ። አንተ ቅን፥ ሕዝብ ቅን፥ ታዲያ ምን ያደርጋል? በመካከላችሁ፥ ሴረኛው ሰልጥኗል፤ በትንሹ ምላስ፥ ሰውን እያባላ የኢትዮጵያን ነገር፥ አሳጥቶ መላ፤ ለራሱ በሚኖር፥ ባይኖረውም ገላ ሀገር ተቃጠለ፥ ምድራችንም ቀላ። እኔ ፈርቻለሁ፥ እንዳይደክምህና በነገር አዙሪት፥ ልብህ ይደማና፤ ስልጣንህን ለቀህ፥ ያሁላችሁ ብትል አሰመሳይ ነህ ያሉህ፥ ያገቡናል ገደል።   /አንተማ/ ሀገር […]

Continue reading …
የህልውና ዋሥትናችን የአማራ አንድነታችን!   ወደቀ ሲሉት የሚነሳው፣ደከመ ሲሉት የሚበረታው፣ሞተ ሲሉት ህይወት የሚዘራው ጀግናው አማራ አንድ ሁነህ ተነሥ!

ሰኔ 20ቀን 2011ዓም /  አያሌው ፈንቴ     እሥከዛሬ  ድረስ ትግሬም ሆነ ኦሮሞ የሠሩትና በቀጣይነትም እየሠሩት ያለው ተንኮል መሠረት የጣለው፣ በእነ መለስ ትነግና በእነሌንጮ ኦነግ በ1983ዓም ግንቦት ወር የአማራን ዘር  ለማጥፋትና ርሥቱን ለመቀራመት ቀድመው በተሥማሙት መሠረት፣ በቅድሚያ የኢትዮጵያን አንድነት በማጥፋት፣በዘር በተከፋፈሉ በዘጠኝ(9)መንግሥታትና ባንዲራዎች በመተካት፣አማራው የተገለለበትን የሽግግር መንግሥት አቋቁመው፣ዘርና ቋንቋን መሠረት ያደረገ ህገ መንግሥት ሲፅፉ ነው ። የተለያዩትንም […]

Continue reading …
እየተደረገ ያለው ምንድነው?   – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

( በእርግጥ እውነቱን ተናግረነዋልን??”አለባብሶ ማረስ ዋጋ እንደሚያስከፍል የኢትዮጵያ  ገበሬ አሳምሮ ያውቀዋል።) በኢፌድሪ መንግሥት የአማራ  ክልላዊ አሥተዳደር  መንግሥትን በኃይል ማሶገድ ና ሥልጣነ   መንግሥቱን መያዝ ነው ፣የአዴፖ አንጃዎች ፍላጎት፣ወይስ የእኛን ሃሳብ ካልተቀበላችሁ ና ካልተገበራችሁ በህይወትም አትኖሩም ነው?ወይስ “ከእኛ ሰልፍ ጋር የመሰለፍ ወይም ያለመሰለፍ ፣በህይወት የመኖር ወይም ያለመኖር ምርጫ ነው።” ተብሎ ተነግሯቸው፣ሰልፋቸውን ለመሰለፍ ሥለአንገራገሩ ወይም  ለመሰለፍ ባለመፈለጋቸው በምርጫቸው […]

Continue reading …
የንፁኀን ጀግኖች ወገኖቻችን ደም ለኢትዮጵያ ሐውልት ነው

ባሳልፍነው ሳምንት መጨረሻ በሐገራችን አቆጣጠር ሰኔ 15/ 2011 ዓ. ም በአማራ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ ባህርዳር እና በዋና ከተማችን አዲስ አበባ የተፈፀመው ለማመን የሚከብድ አስቀያሚ፤አሰቃቂና ከሰባዓዊ ርህራሄ ውጭ የሆነ ተግባር እንደ ሰውም ሆነ እንደ ዜጋ እጅግ ልብ የሚያደማ ታርክ ይቅር የማይለው ተግባር መፈፀሙ የጎንደር ህብረትን እጅግ አሳዝኖል።   የተሞከረው የረቀቀ ተንኮል ሁለት ሰይፍ ይዞ አንደነታችን […]

Continue reading …
ውድ የውጪሰው ኢትዮጵያዊ ዐማራዎች  – አንዱ ዓለም ተፈራ

አንዱ ዓለም ተፈራ – ረቡዕ ሰኔ ፲፱ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓመተ ምህረት መረጋጋት አለብን አሁን በባሕርዳር የተከሰተውን ድርጊት አልፈን ወደፊት ለመሄድ፤ በሁሉም ወገን ያለን፤ መነጋገር፣ መተማመንና፣ መተሳሰብ አለብን። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሀቅ ሆኖብን፤ የውጪሰው ኢትዮጵያዊ ዐማራዎች፤ በዚህ ጉዳይ ከማንም በላይ ከፍቶን እየተከታተልን ነው። እያንዳንዳችን ከተለያዬ ምንጮች፤ የየራሳችን የሆኑ መረጃዎችን እያገኘን፤ እሁንም በየተለያዩ ስብስቦች ሆነን፤ የተለያዩ […]

Continue reading …
በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!!

ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም አማራው ግንባር ቀደም በመሆኑ ለውጪና ለውስጥ ጠላቶች ኢላማ እንዲሆን አድርጎታል:: በዚህም ባለፉት 50 አመታት ግልጽ ጥቃት ተከፍቶበት ብዙ መከራን ሊያስተናግድ ተገዶ ቆይቷል:: በተለይ ባለፉት 28 […]

Continue reading …
የጠቅላይ ሚኒስትሩም እጅ ነፃ ነው ብሎ ለማመን የሚያስችል ሁኔታም ስለሌለ፣ እርሳቸው በሚያቋቁሙት አጣሪ ኮሚሽንም መተማመን የምንችል አይመስለኝም

ያሬድ ጥበቡ ባላወቅኩት ምክንያት በተለይ የሁለቱ ጄኔራሎች የሰአረና የአሳምነው ሞት መረረኝ ። ልጅነታቸውን ለህዝብ ትግል የሰጡ ጀግኖች በአልባሌ መንገድ ሲገደሉ ያማል። ጦር ሜዳ ላይ ከጠላት ጋር ተናንቀው መስዋእት ሆነው በነበሩ የለመድነውን “ትግል አይሞትም” እየዘመርን በሸኘናቸው ነበር ። አሟሟታቸው ለቀባሪ እንኳ ለማርዳት አይመችም። ለምን ተገደሉ? ማን ገደላቸው? እንዴት ተገደሉ? ወዘተ የሚሉት ጥያቄዎች ቀላል መልስ አልተገኘላቸውም። የሰአረን […]

Continue reading …
ጀነራል አሳምነው ጽጌ ይዞት የተቀበረው እውነት ምን ይሆን? – ተመስገን አስጨነቅ

ሀዘን በሀዘን ላይ እየተደረበ ተስፋችን እንዲሟጠጥ ቢያደርም መቆዘም እና ማልቀስ እንዲሁም ሙሾ ማውጣት መፍትሄ ሊሆን አይችልም። እውነታውን እና ሃቅን መጋፈጥ እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን መንደፍ ተገቢ ነው። በተውኔት የተሞላው ትዕይን እውነት እነ ንጉሱ ጥላሁን እንዳሉት ከባህርዳር እስከ አዲስ አባባ የተዘረጋ የመፈንቅለ መንግስት መረብ ነው ወይስ ባህር ዳር ተጀምሮ ባህር ዳር የተጠናቀቀ ትዕይንት ነው የሚለውን ጉዳይ መርምሮ […]

Continue reading …
ኢዜማ የሚወዳደረው አሜሪካና ካናዳ ነው እንዴ? – ሰርፀ ደስታ

ይሄን ጥያቄ የማነሳው መሠረታዊ ነገሮችን እንዳናስብ በቲፎዞ እያደነዘዙ  አገርንና ሕዝብን ቀጥሎ ለመዝረፍ እየተፎካከሩ በሚመስል ሁኔታ የፖለቲካ ቡድን ነን የሚሉት ነገር በየትኛውም መለኪያ እድል ቢያገኙ አደገኛ እንደሆኑ ለሕዝብ መጠቆም ግዴታ ስለሆነብኝ ነው፡፡  ኢዜማ አንዱ ማሳያ አደረግኩት እንጂ ኢትዮጵያ ላይ እየተሰራ ያለው የፖለቲካ ቁማር በዋናነት ኢሕአዴግ የተባለ የዘረፋ ቡድን ነው የሚከውነው፡፡ አሳዛኙ ነገር ግን ተፎካካሪ ነን ከሚሉት […]

Continue reading …
ወጣት ሆይ! እንደ አባቶችህ ሳይሆን እንደ አያቶችህ! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ወጣት ሆይ! እንኳን ራቅ ታለው ቦታ ተቤተ-መንግስቱ አፍንጫ ለገጣፎ ሕዝብ ተመንገድ ፈሶ ሰሚ እንዳላገኘና እንዲያውም አገሩን ጥሎ እንዲሰደድ በገዥዎች እንደተነግረው ልጆች ታቅፈው ተሚያለቅሱ እናቶች ሰምተሃል፡፡ ሐግ ባይ ታጣ ይህ ተያንዳንድህ ደጃፍ እንደሚደርስ ከወዲሁ ማወቅ ይጠበቅብሃል፡፡ እኛ ታላላቅ ወንድሞችህና አባቶችህ በእንደዚህ ዓይነት እናቶችንና እህቶችን ደም በሚያስለቅስ የውርደት ባህር ውስጥ ዘፍቀንሃል፡፡ ዛሬም ከከተትንህ የውርደት […]

Continue reading …
ኢትዮጵያ 2011 ዓመታትን ወደ ኋላ ተጉዛ ዘመነ ሄሮድስ ደረሰች!  – ነፃነት ዘለቀ

አንድ አባውራ የማይረባ እህል ገዛና ለሚስቱ ሰጠ አሉ፡፡ ያቺ የፈረደባት ሚስት ያን እህል ቂጣ ልርግህ – እምቢ፤ ገንፎ ላርግህ – እምቢ፤ እንጀራ ላርግህ – እምቢ፤ ንፍሮ ላርግህ – እምቢ … እያለ መከራዋን ሲያበላት የታዘበው ባል “ዕብድ እህል ገዝቼ ሚስቴን አሳበድኳት” አለ አሉ፡፡ እውቱን ነው፡፡ አንዳንድ እህልና መንግሥት ግራ ያጋባሉ፡፡ የዛሬ 2011 ዓመታት ገደማ የክርስትናው እምነት […]

Continue reading …