Home » Archives by category » ነፃ አስተያየቶች (Page 281)
ጥያቄዉ የሃይማኖት ሳይሆን የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ነዉ ! አማኑኤል ዘሰላም

አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com የካቲት 8  2013   ምንጩ ሳዉዲ አረቢያ የሆነው፣ ከነዳጅ በሚገኝ ሚሊዮን ዶላሮች የሚደገፈውና መረቡን በአለም ዙሪያ ሁሉ የዘረጋዉ፣  የዋሃቢዝም የእስልምና አክራሪነት፣ በአለማችን ትልቅ ችግር እየፈጠረ በብዙ አገሮች አለመረጋጋትን ያመጣ እንደሆነ፣ የአለምን ሁኔታ በቅርበት የሚከታታል ያጣዋል ብዬ አላስብም። አል ሻባብ፣ አል ካይዳ፣ አንሳር አሊዝላም ፣ ቦካ ሃራም  የመሳሰሉ ጸረ-ሰላምና ሽብርተኛ ቡድኖች መሰረታቸው፣ ይሄዉ ዋሃቢዝም […]

Continue reading …
በደመ ነፍስ የምትነዳ ሀገር –

ወልደማርያም ዘገዬ አንድ  ምራቅ መዋጥ የጀመረ የ28 ዓመት ወጣት የኑሮ አጉራ ቢጠናው ጊዜ ወደ ጠንቋይ  ቤተ ይሄዳል፡፡ ለአጋፋሪው ሣንቲም ቢቴ ቦጨቅ ያደርግና ወረፋውን አፋጥኖ በተሎ ይደርሰዋል፡፡ በሁሉም ቦታ መቼም ይቺ ሙስና ተንሰራፍታለችና በዚህ አይግረማችሁ፡፡ ሀገራችን በተለይ በዚህ አንደኛ ሳትሆን የምትቀር አይመስለኝም፡፡   ጠንቋይ፤   ምን ፈልገህ መጣህ? አውሊያው ምን እንዲያደርግልህ ትፈልጋለህ አንተ ብላቴና? አስጠንቋይ፤ የኑሮ ችር […]

Continue reading …

ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?

Comments Off on ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?
ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በዴሞክራሲ የአንድነት ጎዳና ላይ? በጁን 2012 ‹‹ኢትዮጵያ፡ በሕገመንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና ላይ›› የሚል ጦማር አቅርቤ ነበር፡፡ ‹‹በርካታማ ሕበረሰቦች ከጭቆና ወደ ዴሞክራሲ ሽግግርን ሲያስቡና ሲንቀሳቀሱ፤ እንቅስቃሴያቸውን የሚገቱ በርካታ ፈተናዎች›› እንደገጠሟቸው በማስረጃ የተደገፉ ታሪካዊ እውነታዎችን ጠቅሼ ነበር:- ከአረብ ‹‹መነሳሳት››ከታየው ልምድ በመነሳት ሕገ መንግስታዊ ቅድመ ውይይት እንደሚያስፈልግ ጠቁሜ አንዳንድ ሃሳቦችም ሰንዝሬ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ […]

Continue reading …

የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10 ቀናት ተቋረጠ

Comments Off on የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10 ቀናት ተቋረጠ
የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10 ቀናት ተቋረጠ

ከድምጻችን ይሠማ የኮሚቴዎቻችን የፍርድ ሂደት ለአስር ቀናት ተቋረጠ አቃቤ ሕግ ምስክሮች አለቁበት ‹‹ፍርድ ቤቱ ከዚህ በኋላ ምን ይሰራል? ውሳኔ እንደሆነ ከባለስልጣናት ወርዶ በኢቲቪ በኩል ተወስኖብናል፡›› ኡስታዝ አቡበከር በዝግ እየታየ የሚካሄደው የመሪዎቻችን እና የሌሎች ወንድሞቻችን የፍርድ ሂደት ለአስር ቀናት ያህል እንዲቋረጥ መደረጉ ተሰማ፡፡ ፍርድ ቤቱ አቃቤ ሕግ በሀሰት እንዲመሰክሩለት ያሰለጠናቸውን ‹‹197›› ሀሰተኛ ምስክሮች ለ10 ተከታታይ ቀናት […]

Continue reading …
ታገል ሰይፉ፡ ኢሕአዴግ ካምፕ ውስጥ ያደገው አውሬ

“ራሱን መከላከል የማይችል አብዮት እርባና የለውም” ሌዋታን…ኢ. ህ. አ. ዴ. ግ. ካምፕ ውስጥ ያደገው አውሬ ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ከሰሞኑ ገጣሚ ታገል ሰይፉ ሃገር ቤት እየታተመ ከሚሰራጨው ቁም ነገር መጽሄት ጋር አንድ ቃለ ምልልስ አድርጎዋል። በቃለምልልሱ ውስጥም ታገል ብዙ አሳፋሪ አንገት የሚያስደፉ ነገሮችን መናገሩን አንብቤ ከልቤ አዝኛለሁ። በተመሳሳይ የታገል ምልልስ አንጀታቸውን ያሳረራቸው…ወሽመጣቸውን የቆረጣቸው ግለሰቦች ቁጣቸውን በታገል […]

Continue reading …
የአቦይ ስብሐት ነጋ ‹‹ይሰቀሉ፣ ሞት ይገባቸዋል!›› የሚል የበቀል መንፈስ ከወዴየት ነው!?

በፍቅር ለይኩን አቦይ ስብሐት ባለፈው ሳምንት ‹‹ከላይፍ›› ወርኻዊ መጽሔት ጋር ያደረጉትን ሰላም ሰላም የማይሸት፣ ፍቅርን የተራቆተ፣ የይቅር ባይነት መንፈስ ፈፅሞ የተለየው፣ በቀልንና ጥላቻን የሚሰብክና ‹‹ዕርቅ ለመፈጸም በማለት ሰዎችን ሲልኩ የነበሩ ቄሶች ስቅላት፣ ሞት ይገባቸዋል!›› የሚል የሞት ፍርድ አዋጅን የሚያስተጋባ የሚመስል ቃለ-መጠይቃቸውን እያዘንኩም፣ እያፈረኩም ለማንበብ ተገድጄያለሁ፡፡ ማፈሬና ማዘኔም እኔ እጅግ በጥቂቱም ቢሆን የማውቃቸው አቦይ ስብሐት እንደ […]

Continue reading …

ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ

Comments Off on ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ
ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ

  ከፊሊጶስ እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ ሀገርንና ትውልድን የሚያጠፋ እኩይ አመለካከትና ምግባር ይዞ ተነስቶና ተሳክቶለትም የሚገዛ ከኢትዮጵያ ውጭ በአለም ላይ ያለ ሀገርም ሆነ የሚገዛ ህዝብ የለም። እንደ ወያኔ/ኢህአዴግ የገዛ ወገኑንና ሀገሩን በጠላትነት ፈርጆ፣ ታጥቆና ተደራጅቶ የሚወጋና የሚያፈራርስ የለም። እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ አገዛዝም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊንን የማጥፋቱንና የመበታተኑን ምግባር እንዲያቆም እሽሩሩ የተባለና እየተለመነ ያለ የለም።….. በልመና ቢሆን….. ፍትህ – እኩልነት […]

Continue reading …
ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን?

/ውሉደ አበው ዘተዋሕዶ/ ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን? ክፍል አንድ ለሺህ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ የሚለውን የቆየ ብሂል ስንሰማው ወይም ስንናገረው የኖርነው ነውና አዲስ አይሆንብንም። ለፍልጥ ብቻ ሳይሆን ተበታትነው ላሉ የተለያዩ ነገሮች ሁሉ ልጥም ባይሆን በመልክ በመልካቸው አንድነት እንዲቆሙ ለማድረግ የሚያስችል አንድ ማሰሪያ አይጠፋም። የማሰሪያው መኖር አንድነቱን ያጸናዋል። አንድ የሆነ አካል ወርዱም […]

Continue reading …

ክቡር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ምን እያስተማሩን ነው?

Comments Off on ክቡር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ምን እያስተማሩን ነው?
ክቡር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ምን እያስተማሩን ነው?

“በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ በ እርሳቸውም ላይ ሂዱ” ኤር 6:16 ከታዬ ብርሃኑ በቅርቡ የተከበሩ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ Read full story in PDF

Continue reading …
ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ምእመናን የተላለፈ መልእክት

  በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መከፋፈልና ሁከት እንዲፈጠር አንፈቅድም። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንንም ለማዳከም ከሚሰሩና ከሚያሴሩ አካላት ጋር አንድነትና ኅብረት የለንም። Read Full Story in PDF

Continue reading …

እናት ቤተ ክርስቲያን አዎ በዶግማ ባትከፈልም በአስተዳደር ተከፍላለች – ከከበደ አገኘሁ

Comments Off on እናት ቤተ ክርስቲያን አዎ በዶግማ ባትከፈልም በአስተዳደር ተከፍላለች – ከከበደ አገኘሁ
እናት ቤተ ክርስቲያን አዎ በዶግማ ባትከፈልም በአስተዳደር ተከፍላለች – ከከበደ አገኘሁ

ከከበደ አገኘሁ መከፈል ወይም መከፋፈል የሚለው በማንኛውም ነገር አንድ የነበረ ነገር የመከፈል አደጋ ሲገጥመው መግለጫ የሚሆን ቃል መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን። አንድ የነበረ ነገር ከሁለት ሲከፈል ‘ተከፈለ’ ይባላል። ከሁለት በላይ ከሆነ ክፍፍሉ ‘ተከፋፈለ’ ይባላል። ቀጣዩ ጥያቄ ግን በምንና እንዴት ተከፈለ ነው የሚሆነው። በዚህ መሠረት አሐቲ/አንዲት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖናዋ ተጥሶ፥ ፓትርያርኩዋ በመንግሥት ተባረው በመንበሩ […]

Continue reading …

ኦ ጋዜጠኛዎች አሁንስ ለህሊናችሁ፤ ፖለቲከኛዎችም!! – ክፍል 2 (ከዳንኤል ገዛኸኝ)

Comments Off on ኦ ጋዜጠኛዎች አሁንስ ለህሊናችሁ፤ ፖለቲከኛዎችም!! – ክፍል 2 (ከዳንኤል ገዛኸኝ)
ኦ ጋዜጠኛዎች አሁንስ ለህሊናችሁ፤ ፖለቲከኛዎችም!! – ክፍል 2 (ከዳንኤል ገዛኸኝ)

ከዳንኤል ገዛኸኝ (ጋዜጠኛ) በክፍል አንድ ጽሁፌ ከበጎ አስተያየቶች ይልቅ ተለሳልሰሃል እንደዚሁም ወቀሳዎቹ አድልተዋል። በአንጻሩ የመለሳለሴን ሃሳብ የሰጡኝ ጎን ለጎን መልካም አስተያየታቸውን ቸረውኛል። የምጽፈው ያመንኩበትን ነው። በነገራችን ላይ ጋዜጠኛ Read full story in PDF

Continue reading …

ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ. ከዳኛቸው ቢያድግልኝ

Comments Off on ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ. ከዳኛቸው ቢያድግልኝ
ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ.  ከዳኛቸው ቢያድግልኝ

ዳኛቸው ቢያድግልኝ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ሀገርኛ በሆነ መንገድ ከውስጥ በፈለቁ ጠላቶች ጉልበት የማፈራረስና ከካርታ የማጥፋት ሂደት ሴራ የተፈለገውን ያህል ውጤት ባያመጣም ሀገሪቱን ግን የሁዋልዮሽ እየጎተተ እንደሚገኝ ይታወቃል። ስለምን ብለው እኒሁ የኢትዮጵያ ልጆች እናታቸውን ለመግደል ሀገራቸውን ለማፈራረስ ተነሱ? ፍጻሜያቸውስ ምን ሊሆን ነው? የሚለው ጥያቄ ሁሉንም ሰው የሚያሳስብና የሚገርምም ነው።  ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ      

Continue reading …

እናት ቤተ ክርስቲያን አዎ በዶግማ ባትከፈልም በአስተዳደር ተከፍላለች – ከከበደ አገኘሁ

Comments Off on እናት ቤተ ክርስቲያን አዎ በዶግማ ባትከፈልም በአስተዳደር ተከፍላለች – ከከበደ አገኘሁ
እናት ቤተ ክርስቲያን አዎ በዶግማ ባትከፈልም በአስተዳደር ተከፍላለች – ከከበደ አገኘሁ

ከከበደ አገኘሁ መከፈል ወይም መከፋፈል የሚለው በማንኛውም ነገር አንድ የነበረ ነገር የመከፈል አደጋ ሲገጥመው መግለጫ የሚሆን ቃል መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን። አንድ የነበረ ነገር ከሁለት ሲከፈል ‘ተከፈለ’ ይባላል። ከሁለት በላይ ከሆነ ክፍፍሉ ‘ተከፋፈለ’ ይባላል። ቀጣዩ ጥያቄ ግን በምንና እንዴት ተከፈለ ነው የሚሆነው። በዚህ መሠረት አሐቲ/አንዲት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖናዋ ተጥሶ፥ ፓትርያርኩዋ በመንግሥት ተባረው በመንበሩ […]

Continue reading …
Page 281 of 281« First‹ Previous279280281