Home » Archives by category » ነፃ አስተያየቶች (Page 286)
መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?! – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ)

(በታምሩ ገዳ) በየትኛውም የእድገት  ደረጃ  ይሁን የፖለቲካ  አመለካከት ወይም የሃይማኖት  ስርአት  ውስጥ ለሚገኝ ማህበረሰብ ሁነኛ መሪ ማግኘት ከእድሎች ሁሉ ትልቁ እድል ነው  ቢባል ማጋነን አያስብልም፡፡ ለዚህ ይመስላል የሮማ  ካቶሊክ ቤ\ክርስቲያን   በቀርቡ 266ኛዋን  መሪ(ፓፓ ) ለመምረጥ የሃይማኖቱ አባቶች  በቫቲካን ከተማ  በተሰባሰቡበት  ወቅት በ 150,000ዎች  የሚቆጠሩ ምእመናን ቀጣዩ የሃይማኖታችን አባት  ማን ይሆኑ? በማለት  የምርጫው ውጤቱን ለማወቅ  በታላቁ  […]

Continue reading …

“እግዚአብሔር የቀባው” ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

Comments Off on “እግዚአብሔር የቀባው” ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
“እግዚአብሔር የቀባው”  ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ሚያዝያ ፳፻፭ ዓ.ም. ማሳሰቢያ፦ አቡነ ማትያስ ባሜሪካ ራዲዮ አማካይነት የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን በ፭፻ ድምጽ መርጦ ፓትርያርኩ አደረገኝ ማለት ጀምረዋል። እውነት እንደሚሉት ባገር ውስጥና በውጭ ካሉት ሁሉ ሰዎች በሙያቸው፥ በቅድስናቸው፥ በምንኩስናቸውና ባገልግሎታቸው ከሳቸው የተሻለ ሰው ጠፍቶ እሳቸው ልቀው ተገኝተው የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን ትምህርታቸውን፥ በረከታቸውንና ቅድስናቸውን ፈልጎ በ፭፻ ድምጹ መረጣቸው?   እግዚአብሔር የቀባው    

Continue reading …

የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ – የጫካን ፖለቲካን በሰለጠነ ፖለቲካ መተካት

Comments Off on የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ – የጫካን ፖለቲካን በሰለጠነ ፖለቲካ መተካት
የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ – የጫካን ፖለቲካን በሰለጠነ ፖለቲካ መተካት

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Continue reading …
የሚኒሶታውን የደብረሠላም መድሃኔዓለምን ከይሁዳዎች መጠበቅ የሁላችን ኃላፊነትም ግዴታም ነው

ግርማ ብሩ (ከቤተክርስቲያኑ መሥራቾች መካከል አንዱ) ደብረሰላም መድሃኔዓለም ከተመሠረተ ጊዜ ጀምሮ በብዙ ውስብስብ ችግሮች ያለፈ ሲሆን ከዓመታት በፊት በማን ሥር መሆን አለበት ተብሎ 3 ምርጫ ቀርቦ ነበር። ይኸውም ሃገር ቤት በወያኔ ሥር በሚገኘው ሲኖዶስ፣ ኒውዮርክ በነበሩት አቡነ ይስሃቅ እና 3ኛው ገለልተኛ እንዲሆን ሲሆን በጊዜው በስብሰባው ቦታ በነበርነው አባላት በውጭ የሚገኘው ሲኖዶስም በደንብ ባለመጠናክሩ ገለልተኛ ሆኖ […]

Continue reading …
የዲሲ ቅ/ማሪያም እና የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድሃኒዓለም ምዕመናን ድምጻቸዉ የሚያሰሙበት ጊዜ ደርሷልና አሁኑኑ ሳይዘገይ  ይወስኑ

ህዝበ ክርስቲያንን ያሳዘነ ሥልጣን በእግዚአብሔር ቤት መቅሰፍት ነዉ! ከዉርደትና ዉድቀት ሌላ የሚያመጣዉ ተስፋ የለም! በአጥቃዉ ቦጋለ   በቅድስት አገራችን ኢትዮጵያ የሃይማኖት ነጻነት ከአደጋ ላይ ወድቋል። ታሪካዊትና ቀደምት ቤተክርስቲያናችን ዉስጥ በሃይል ገብቶ የመሸገዉ የገዥዉ ቡድን ለዘመናት በኖሩ የሃይማኖት እምነቶች ላይ የሃይል ዘመቻ ከፍቷል፤ የአማኙን ህዝበ ሰላም ነስቷል። የእርቀ ፤ የሰላምና አንድነት መድረክ ተዘግቶ ከምዕመናን ፍላጎት ዉጭ […]

Continue reading …

የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት

Comments Off on የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት
የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ዛሬ እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005ዓ.ም ነው፡፡ የዚህችን ዕለት ውሎየን ነው እንግዲህ የማካፍላችሁ፡፡ እኔም እንዳቅሜ የቤተሰቤን ፍላጎት አፍኜ አልጀዚራን ብቻ በመክፈት በማየው ነገር ሁላ በንዴት ስፎገላ ነው የትም ሳልሄድ ቤቴ ተከርችሜ የዋልኩ፡፡ እርግጥ ነው ከሰዓት በኋላ የኢትዮጵያንና የቦትስዋናን የዓለም እግር ኳስ አፍሪካዊ የማጣሪያ ጨዋታ ተከታትያለሁ – ሀገሬ አንድ ለዜሮ […]

Continue reading …

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ

Comments Off on ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ
ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ

በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍለ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤ በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባል መንደር በጣም ደሀ ከሚባለ ቤተሰብ ክፍል ከአባቱ ከአቶ ደበሳይ ካሕሳይና ከእናቱ ከወ/ሮ ምህረታ ዓድዐማር በ1933 ዓ.ም. ሕፃን ተስፋዬ ተወለደ። ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Continue reading …
ሰላማዊ ትግል እና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች – የማይረሳ ታሪክ በኢትዮጵያ ተሰራ!  ከግርማ ሞገስ

  ከግርማ ሞገስ ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, March 23, 2013) ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን “ድምጻችን ይሰማ” የሚል አቤቱታ የማሰማት ሰላማዊ ትግል ከጀመሩ ከአመት በላይ ሆኗቸዋል። ከአንድ አመት በፊትም ሆነ ዛሬ ጥያቂያቸው አልተለወጠም። ከሞላ ጎደል ጥያቄዎቹ ባጭሩ እንደሚከተለው ሊቀርቡ ይችላሉ፥ 1) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) በሙስሊሙ ህበረተሰብ ቀጥተኛ ተሳትፎ በተመረጡ መሪዎች […]

Continue reading …

የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም (አብርሃ ደስታ – ከመቀሌ)

Comments Off on የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም (አብርሃ ደስታ – ከመቀሌ)
የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም (አብርሃ ደስታ – ከመቀሌ)

ባለፈው እንዲህ ፅፌ ነበር፣ “… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው ነው። በሌሎች ኣከባቢዎች (ከትግራይ ውጭ) ሰው ሲታሰር ወይ ሲገደል የሚናገርለት ወይ የሚጮህለት ወገን ኣለው። በትግራይ ግን የለም። ኣንዱ ሲታፈን ሌላው ኣብሮ ዝም ይላል። ይሄ ነው ልዩነቱ እንጂ በትግራይ ጭቆና ስለሌለ ኣይደለም።” […]

Continue reading …
ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት – ከተመስገን ደሳለኝ

መጋቢት 18/2005 ዓ.ም የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ተቀጥሯል፡፡ በዚህ መዝገብ የተከሰሱት የህሊና እስረኞች ይግባኝ ከጠየቁ አምስት ወር አልፏቸዋል፡፡ ለምን? …በአዲስ መስመር እንነጋገርበት፡፡ የይግባኙን ውሳኔ ያዘገየው የፖለቲካ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የተከሰሰው በሀሰት ስለሆነ ነው፡፡ በእርግጥ ይህንን ያልኩት እኔ አይደለሁም፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት የመሀል ዳኛ የሆነው አቶ አማረ […]

Continue reading …
አገር ቤት ያሉ ተቃዋሚዎች “እንቅልፍን” በተመለከተ  – አማኑኤል ዘሰላም

አማኑኤልዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com መጋቢት  25 ቀን 2005 ዓ.ም «የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩ። አገር ቤት ባሉ «የተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን» በሚሉ ድርጅቶች ላይ ያተኮረ ጽሁፍ ነዉ። አገር ቤት የሚንቀሳቀሱ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እያሉ፣  እስከመቼ ሕዝብ መብቱና ነጻነቱ ተረግጦ እንደሚኖር ያሳሰባቸው ይመስላል።  ተቃዋሚዎች በሥራ ላይ […]

Continue reading …
የማልስማማባቸው የዳንኤል ክብረት ሃይማኖታዊ ትንታኔዎች

ከአዲስ     ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የወቅቱ የቤተክርስቲያን ጉዳይን በሚመለከት ከላይፍ መጽሄት የመጋቢት ወር እትም ቁጥር 102 ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱን በመጀመርያ ያነበብኩት አንድ አድርገን የተባለ ብሎግ ካወጣው በኋላ ነበር:: ጋዜጠኛው ያነሳቸው ጥያቄዎች በቤተ መንግስትና ቤተ ክህነት ላይ ያተኮሩ ነበሩ:: የቀድሞው ፓትርያርክ የአቶ ታምራት ላይኔ እና ያዲሱ ፓትርያርክ […]

Continue reading …
ታምራት ላይኔና አማረ (ክፍል-2) – (ከኢየሩሳሌም አ.)

አማረ አረጋዊ በማስታወቂያ ሚ/ር የኢቲቪ ስራ አስኪያጅ ሃላፊ እያለ በጣም አፀያፊ ተግባራትን በየእለቱ ይፈፅም ነበር። እሱን ጨምሮ አራት የሕወሐት ሃላፊዎች ተመሳሳይ ወራዳ ተግባር ይፈፅሙ ነበር፤ አንዱ ዋሽንግተን የሚገኝና የፓርቲው ሰላይ ሲሆን አንዱ የሻዕቢያ ተላላኪ ሆኖዋል፤ ሌላው ሹም በርካታ ሴቶችን የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በሽታ ሆን ብሎ በማስያዝ አገር ቤት እንዳለ (እስከ 2000ዓ.ም) አውቃለሁ፤ አሁን ግን በምን ሁኔታ ላይ […]

Continue reading …
ኢትዮጵያን አትንኩ፤ አትከፋፍሉ!!

ከዘካሪያስ አሳዬ(ኖርዌ ኦታ ) የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ ሲቆሙ ብቻ ነዉ። ኢትዮጵያን እያፈረሱ እንድትነካ እንድትጎዳ እየሰሩና እየተንቀሳቀሱ ለኢትዮጵያ ቆሜያለሁ ማለት አይቻልም። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ልዩነት፣ የመስመር ልዩነት፣ የአመለካከት ፣የአስተሳሰብና የአፈጻጸም ልዩነት ሊኖር ይችላል ቢኖርም አያስደንቅም :: የአመለካከት ልዩነት ያለባትንና ዲሞክራሲ […]

Continue reading …
የተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ ያላቸው ርቀት (ተመስገን ደሳለኝ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ   —

Continue reading …
የአማረ ገመና ሲገለጥ!

(ከኢየሩሳሌም አ.) አዲስ አበባ አየር ማረፊያ፣ ነሃሴ 13 ቀን 1997ዓ.ም ፣ ምሽት 2 ሰዓት…ለእረፍት መጥቶ የነበረ ጓደኛዬን ለመሸኘት በስፍራው ተገኝቻለሁ። ..እንዳጋጣሚ በቅርብ ርቀት የ ጋዜጣ ባለቤት አማረ አረጋዊን አየሁት፤ ወደርሱ አምርቼ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ < ወደ አሜሪካ ለእረፍት የላከውን ልጁን ለመቀበል እንደተገኘ > ገለፀልኝ። …ከዛም ወደ ወቅቱ የፖለቲካ ትኩሳት በመግባት ወሬ ቀጥልን፤ በመሃከሉ አማረ ፥ […]

Continue reading …
ስለወያኔው ውሸታም ምሁር ሰበር መጣጥፍ!

ይነጋል በላቸው እውነትን በግልጥ የማይናገር ሰው ሁከትን ይፈጥራል፣ በግልጥ የሚነቅፍ ግን ሰላም እንዲገኝ ያደርጋል፡፡ የደግ ሰው ንግግር የሕይወት ምንጭ ነው፣ የክፉ ሰው ንግግር ግን የዐመፅ መሸፈኛ ነው፡፡ ጥላቻ ሁከትን ያነሣሣል፣ ፍቅር ግን በደልን ሁሉ ዐይታ በይቅርታ ታልፋለች፡፡ … እውነትን በምትናገርበት ጊዜ ቅን ፍርድ ታደርጋለህ፣ ሀሰት ግን ፍርድ እንዲጓደል ያደርጋል፡፡ ያለ ጥንቃቄ የተነገረ ቃል እንደሰይፍ ያቆስላል፣ […]

Continue reading …
የትእምት ካፒታል ስንት ነው? [ጥብቅ ምስጢር]

አብርሃ ደስታ ከመቐለ ዛሬ እሁድ መጋቢት 8 የኢህኣዴግ ኣባል ድርጅቶ ች ጉባኤያቸው እንደጀመሩ ኢቲቪ እየነገረን ነው። በመቐለ ከተማ ‘ቀውጢ’ የተባለ የድጋፍ ሰልፍ ተጠርቶ እየተከናወነ ይገኛል። ሃይለኛ ዝግጅት ነው። በህወሓት ታሪክ ለድርጅታዊ ጉባኤ ስብሰባ ድጋፍ ለማሰባሰብ ህዝባዊ ሰልፍ ሲጠራ የኣሁኑ ለመጀመርያ ግዜ ነው። ደርግም ለሞት ሲቃረብ ሰልፍ መጥራት ኣብዝቶ ነበር ኣሉ። ለፕሮግራሙ የወጣ ወጪ ስንት መሆኑ […]

Continue reading …
“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” – የ67 አመቷ እናት

“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” ሲሉ አንዲት የ67 አመት ባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ የሚባሉት እኚሁ  እናት የ75 ዓመት አዛውንት የሆኑት ባለቤታቸውም እንደ እሳቸው ሁሉ ጎዳና ላይ መውደቃቸውን ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዘጋቢ  ከዕንባቸው ጋር እየታገሉ አስረድተዋል፡፡ “በሐረር ከተማ ቀበሌ 17 ውስጥ ከ30  ዓመት በላይ ኖሬ፤ […]

Continue reading …
በአማራው ሕዝብ ላይ የተሳለቀው ‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ

ከወልደማርያም ዘገዬ ‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ ጅራፉን በአማራ ላይ መለጠፍ ተያይዞታልና ‹ዘመኑ ነው፤ ሳያውቅ የተኛን አንበሣ ዐውቆ በንቃት የቆመ ነብር ይጫወትበታል› ብለህ ቻል ማድረግ ነው፡፡ ይሄ አሁን ብዕር ያስነሳኝ ሰውዬ – ዓለምሰገድ አባይ – የሚሉት ደግሞ ከመለስም […]

Continue reading …